MIC Second Batch Student
411 subscribers
120 photos
25 videos
48 files
39 links
Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors, FULLY- ACCREDITED in Ethiopia offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
Download Telegram
Maryland International College
Master Programs
👉Master of Business Administration (MBA)
👉Master in Project  Managment


By World Class Professors in Ethiopia

Opportunity to Participate in International research programs abroad, fostering global collaboration and academic growth

Duration፡ 2 Years
Register Now 👇
0935656939
0940102029

Clas Begins፡ Mid November, 2025
Adress: Addis Ababa Hayahulet(behind Capital hotel)
Website: Www.marylandic.com

⚠️ Only Seven days left until the registration deadline! Please share this reminder with your family members, colleagues, and friends who may be interested.
🔇#NGAT

ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::
⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES

📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree


All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations:

1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree.

2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete.

3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree.

4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development.

Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process.

Registrar’s Office!
🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺

📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝

የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ::

የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1447 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

Post-Graduate Dean Office
ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡-

ከግንቦት 15/2018  ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች  ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡

Post-Graduate Dean Office
#NGAT

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et

ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡

ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
#NGAT_Updates

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦

➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ።

➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT.

🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
#NGAT
 
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡  
 
የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
 
🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
❇️ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ የ "Silver Level Membeship" የክብር አጋር ሆነ!!!

ላለፉት 30 አመታት በበጎ አድራጎት ስራ ግምባር ቀደም ከሆኑት የሚጠቀሰው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ: ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆን  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የእውቅና ሰርተፍኬት በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናስ (ረ/ፕሮፌሰር)  በኩል ተበረከተለት!!!

በተለያዮ በጎ አድራጎት ስራዎች በንቃት የሚሳተፈው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለሚያከናውነውን የበጎ አድራጎት ስራ የ " Silver Level Membership" የክብር አባል በመሆኑ መላው የተቋሙን ፕሮፌሰሮች : ሰራተኞች: የቀድሞ ተመራቂዎች እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኮሌጃችን ከዚህ በፊትም ከትምህርት ክፍያ ላይ ከነፃ እስከ ግማሽ የትምህርት እድል:-

ለየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች

ለኢምግሬሽን ኃላፊዎች እና ሰራተኞች

ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች

ለገቢዎች ሚኒስቴር ኃላፊዎች እና ሰራተኞች

ለተለያዮ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች በመስጠት እንዲሁም:-

👉 ለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

👉 ለኢትዮጲያ ኢንፎርሜሽን ሲስትምስ ማህበር የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ የበኩሉን ድርሻ እያበረከተ መሆኑን ይታወቃል::

Community Service Unit
Maryland International College
👉ማስታወቂያ
(ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ)

ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ

በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን::

የዲን ፅ/ቤት
ማስታወቂያ


ጉዳዩ:- ለኦርጂናል ዲግሪ ከፍላቹ ላልወሰዳቹ በሙሉ


ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀዉ የኦርጂናል ዲግሪ ከፍላቹ ያልወሰዳቹ በሙሉ ከነሀሴ 29/2018 ጀምሮ የኦርጅናል ዲግሪ አገልግሎት የሚሰጠዉ አርብ እና ቅዳሜ ብቻ
ጠዋት ከ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት  እንዲሁም ከከሰዓት ከ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

ሬጅስትራር ፅ/ቤት