MIC Second Batch Student
418 subscribers
117 photos
25 videos
48 files
38 links
Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors, FULLY- ACCREDITED in Ethiopia offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
Download Telegram
ለሁሉም ተማሪዎቻችን እና ለቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ

ጉዳዮ:- በ " ERP System Implementation " ምክንያት (የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር እንደተጠበቀ የሚኖር ሆኖ) ነገር ግን የቢሮ አገልግሎት ለተወሰኑ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት የማንይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ

ከላይ በርዕሱ ላይ እንደተገለፅው በ " ERP System Implementation " ምክንያት እንዲሁም በ አዲስ የ "Registrar Management System Implementation" ምክንያት የቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን እና አሁን በመማር ላይ ያላቹህ ተማሪዎቻችን ሙሉ መረጃ " Students' Data Integration Systems Update" ላይ በመሆናችን አየገለፅን አስከ መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ላሳያችሁን ትዕግስት በቅድሚያ እያመሰገንን ይህንን የሚያካክስ እሁድን ጨምሮ ለወደፊት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: 

👉 ማሳሰቢያ:- የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር  " Class -Schedule" ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን::

የተማሪዎች ጉዳይ ዲን ፅ/ቤት
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:-

ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

Post-Graduate Dean Office
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺:-

ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ከወዲሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

ከ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ኮሌጁ በበአል ምክንያት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እየወደድን ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለመደው የአስተዳደር , የተማሪዎች ጉዳይ እና ፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት እንጀምራለን፡፡

Post-Graduate Dean Office
ማስታወቂያ

👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት  ማሳወቅን ይመለከታል :-

ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ  ( ነሐሴ  18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ   የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ  በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

👉ማስታወወሻ

- የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

- የ "600 ብር" የተከፈለበትን  የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም።

Post-Graduate Dean Office
Maryland International College
ማስታወቂያ

👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት  ማሳወቅን ይመለከታል :-

ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ  ( ነሐሴ  18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ   የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ  በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

👉ማስታወወሻ

- የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

- የ "600 ብር" የተከፈለበትን  የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም።

Post-Graduate Dean Office
Maryland International College
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

 ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ!

በዓሉ የሰላም፣የደስታና የፍቅር እንዲሆንላቹ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
📣"NGAT" Exam Date
👉 (Only for new Masters Applicants @ Maryland International College):-

የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።


በተያያዘ መረጃ በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም እየሠራ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።

በመሆኑም ምዝገባው ያመለጣቹ (በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም ለአዲስ የማስተርስ ትምህርት አመልካቾች) አሁንም ወደ ፖርታሉ በመግባት ለፈተናው እንድትቀመጡ መረጃውን ለማጋራት እንወዳለን::

ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Maryland International College
Master Programs
👉Master of Business Administration (MBA)
👉Master in Project  Managment


By World Class Professors in Ethiopia

Opportunity to Participate in International research programs abroad, fostering global collaboration and academic growth

Duration፡ 2 Years
Register Now 👇
0935656939
0940102029

Clas Begins፡ Mid November, 2025
Adress: Addis Ababa Hayahulet(behind Capital hotel)
Website: Www.marylandic.com

⚠️ Only Seven days left until the registration deadline! Please share this reminder with your family members, colleagues, and friends who may be interested.
🔇#NGAT

ጉዳዮ:- የ " NGAT" ፈተና ቀንን ማሳወቅን ይመለከታል

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው ቀደም ሲል አመልካቾች ቀድመው ሲመዘገቡ ለመፈተን በመረጡዋቸው ዮኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል::
⚠️ NOTICE TO ALL PRIOR GRADUATES

📌 Subject: Rules and Regulations for the Collection and Authentication of Original Degree


All graduates are hereby advised to take note of the following rules and regulations:

1️⃣ Ensure that your Temporary Degree has been returned and properly filed as part of your academic record when receiving your Original Degree.

2️⃣ Graduates who have not yet collected their Temporary Degree for any reason are required to collect it and return it for filing as part of their academic record. Failure to do so will result in the student’s academic record being regarded as incomplete.

3️⃣ Complete the Final Institutional Clearance process to ensure the completeness of your academic record before collecting your Original Degree.

4️⃣ Upon request, graduates may apply for Degree Authentication as required by the Ministry of Education of Ethiopia and for further career development.

Failure to comply with the above rules and regulations will result in an incomplete documentation process.

Registrar’s Office!
🌺🌺🌺🌺 ለሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ🌺🌺🌺🌺

📢 የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስለማሳወቅ 📝

የአዲስ ተማሪዎች (ለአጋማሽ አመት) ምዝገባ እስከ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ይህን መረጃ ለቤተሰቦ : ለስራ ባልደረባዎ እና ለወዳጅዎ ያጋሩ::

የእናንተው ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!!!
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1447 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

Post-Graduate Dean Office
ለሜርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፡-

ከግንቦት 15/2018  ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 /2018 ዓ. ም በዓመታዊ ጠቅላላ ሠራተኞች  ስብሰባ ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት ማንኛውም አገልግሎት እንደማይኖር እያሳወቅን ከግንቦት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን የተለመደው አገልግሎታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን ፡፡

Post-Graduate Dean Office