ለወላጆች በሙሉ:-
* ያለቦትን የልጅዎን ወርሃዊ ክፍያ የሚያዝያ ወርን ጨምሮ ከሚያዝያ 30/2018 በፊት እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እያሳወቅን፣ በወቅቱ ክፍያውን ያላጠናቀቀ ተማሪ ት/ቤቱ የማይረከብ መሆኑን በድጋሜ በጥብቅ ያሳስባል።
ት/ቤቱ

ለመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴደራል አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች ፦
አርብ ማለትም 30/8/2018 የመምህራን አጠቃላይ ስብሰባ ስላለ ተማሪዎች የሚማሩት ግማሽ ቀን ስለሆነ 6:30 ወደ ቤት የሚመለሱ መሆኑን እናሳውቃለን ።

❤11👌8💯2🏆1
መልቲ ታለንት ትዩቶሪያል ማዕከል
ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ ሲሰጥ ቆይቷል። ማዕከላችን በጀሞ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም፣ ባቱ 4 ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ ያሉ ተማሪዎችን በእውቀት፣ በስነ-ምግባር እና በዲሲፕሊን በመርዳት ላይ ይገኛል።
አሁን በተለይ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተሰጡ የሞዴል እና የሚኒስቴር ፈተናዎችን መሰረት ያደረጉ የተጠናከሩ የልምምድ ፕሮግራሞችን እየሰጠን ነው።
እንዲሁም በክረምት መርሀ ግብር እና ለ2019 ዓ.ም የበጋ ፕሮግራሞችን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች በሚከተሉት ትምህርቶች የተጠናከረ ጥናት እንሰጣለን፦
1) የእንግሊዝኛ ሰዋሰው (Grammar) እና Spoken English
2) ሂሳብ (Mathematics)
3) ጠቅላላ ሳይንስ (General Science)
4) መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት (Basic Computer Skills)
ለበለጠ መረጃ ፦
📞 0930626040 / 0913383504 /0929949152/
📲 Telegram፡ @MTTc27
ተማሪዎችን ለብሩህ የወደፊት ሕይወት እናበቃለን!።
Multi-Talent Tutorial Center
Smart learning for every level
Located in Jemo Michael Condominium, Batu 4 Compound
Established 2018 E.C.
We provide quality educational support for Grades 5–8, focusing on knowledge, attitude, and discipline to help students excel.
What We Offer
For Grades 6–8:
Intensive practice using real model and ministry exam questions (from 2015 E.C. onward).
Summer Program – 2019 E.C. (Grades 1–8)
Subjects include:
•English Grammar & Spoken English
•Mathematics
•General Science
•Basic Computer Skills
Contact Us
📞 0930626040 / 0913383504/ 0929949152
📱 Telegram: @MTTc27
Empowering students for a brighter future!

❤13
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ👇👇👇👇
❤1
Forwarded from MDG St.Michael School Primary Offical Channel
UNIT 5 and 6.docx
47 KB
social unit 5and 6 hand out
❤2
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ለመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴደራል አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች ፦
ነገ ማለትም 12/9/2018 ከ1ኛ -4 ኛ ክፍል ትምህርት የለም በ13/9/2018 ከ1ኛ-4ኛ ግማሽ ቀን ፈተና ::
ነገ ማለትም 12/9/2018 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ግማሽ ቀን ፈተና።
ነገ ማለትም 12/9/2018 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይጀመራል ።
8ኛ ክፍል አርብ የሌላቸው መሆኑን እናሳውቃለን ።
አርብ ማለትም 14/9/2018 ከ1ኛ-5ኛ እና 7ኛ ክፍል ሙሉ ቀን እየተማሩ የሚፈተኑ
መሆኑን እናሳውቃለን ።

❤9🔥1
ማሳሰቢያ📌
1ኛ. የ6ኛ ክፍል እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ መቷል ።
2ኛ . አድሜሽን ካርድ ለመውስድ እስከ ሰኔ ወር ያለውን መደበኛ ( ወርሀዊ ) ክፍያ እስከ ግንቦት ወር የጥናት ክፍያ እና የሲስተም ክፍያ የከፈለ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እንድታውቁ መልዕክታችንን በአፅኖት እናስተላልፋለን።
3ኛ. ወርሀዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ እና ውዝፍ ያ ያለባችሁ ወላጆች እስከ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ። ክፍያ የምታዘገዩ ወላጆች ቅጣት የጨመረ ስለሆነ እንዳትቀጡ በወቅቱ ክፈሉ ።

❤6💯4👌2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡

❤18🔥5🏆5💯3