Medehaniyalem Christian Students Fellowship
389 subscribers
1.62K photos
33 videos
3 files
243 links
⛪️⛪️ይህ የመድኃንያለም ትምህርት ቤት ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መረጃዎች የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎች እና መዝሙሮችን ለተማሪዎች የምናጋራበት Channel ነው::⛪️⛪️
Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100091888280620&mibextid=ZbWKwL
በYouTube👉 https://youtube.com/channel/UCeU8jCgGzsOjq0L5whrzR2w
Download Telegram
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የዚህ አመት የመጀመሪያ ማለዳችን በእዚህ መልኩ ጀምረናል ያስጀመረን አምላክ ያስጨርሰናል

ኢየሱስ ይመጣል🤗🤗

የዮሀንስ ራዕይ 22፥12
እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

ነገም እንደዚህ ያለ ድንቅ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል

#መቅረት በፍፁም አይቻልም
❤‍🔥9❤2
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የዚህ አመት የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ማለዳችን 🔥🔥🔥

ኢየሱስ ይመጣል🤗🤗

የዮሀንስ ራዕይ 22፥12
እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።


ነገም እንደዚህ ያለ ድንቅ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል

ነገ ሀሙስ ማናችንም በጌታ በጌታ ፍቅር እንዳንቀር 🥰🥰

#መቅረት በፍፁም አይቻልም
❤‍🔥2❤1