Medehaniyalem Christian Students Fellowship
383 subscribers
1.52K photos
28 videos
3 files
229 links
⛪️⛪️ይህ የመድኃንያለም ትምህርት ቤት ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መረጃዎች የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎች እና መዝሙሮችን ለተማሪዎች የምናጋራበት Channel ነው::⛪️⛪️
Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100091888280620&mibextid=ZbWKwL
በYouTube👉 https://youtube.com/channel/UCeU8jCgGzsOjq0L5whrzR2w
Download Telegram
👋 ሰላም 👋 ሰላም  ቅዱሳን እንዴት ናችሁ

  ➡️  የመድሀኔአለም  ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት በእግዚአብሔር ቸርነት እና አብሮነት የ2018 ዓ.ም የማለዳ ፀሎት 🧎‍♂‍➡️🧎‍➡️ፕሮግራም ከፊታችን ባለው ሳምንት ማለትም ከሰኔ 1- 4 (ከሰኞ እስከ ሐሙስ ) ባሉት ቀናት ከ12:30 - 2:00
👉በእግዚአብሔር ፊት በመንበርከክ
👉በሀይል በመፀለይ
👉የእግዚአብሔርን ፊት በመናፈቅ
እግዚአብሔር እንደረዳን መጠን ድንቅ በሆነ ሁኔታ እናጠናቅቃለን።

💥ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ሳትቀሩ የእግዚአብሔርን ክብር እንድተካፈሉ።

📍አድራሻ :- ጉለሌ ሙሉ ወንጌል (ሁለገብ አዳራሽ)

#በፍፁም መቅረት አይፈቀድም

🙌ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙌
❤‍🔥7
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ ?
ዛሬ ጀነራል ፌሎ አይኖረንም።
ቀጣይ ሳምንት ማለዳ ፀሎት እንደተጠበቀ ነው።

ጌታ ይባረካችሁ!!
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም
     ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም
        ለእናንተ ይሁን።🥰🥰
● ነገ ቅዳሜ / ግንቦት 29 የተዘጋጀ
    የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት   ትውልድን ለኢየሱስ በሚል ሀሳብ አንድነት ጊዜ ሰላለ
● በጉለሌ አዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏
  

➡️ለበለጠ መረጃ ☎️☎️
🛑 0956499490 በረከት
🛑 0947332818 እያሱ
🛑 0948027135 ትዕዛዙ
🛑 0928794382 ዮሴፍ  ወይም

➡️ google map /የቦታ አቅጣጫ
🛑 Addis Kidan Baptist Church
https://maps.app.goo.gl/ndUg6sDNSQw3qQGp8?g_st=atm