👉የCourt (ኮርት) ፕሮግራም
👉ከ 7: 15 ጀምሮ
👉ሳምንት የምናወራበት
👉የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት የምንወያይበት
👉መፅሐፍ ቅዱስ የምናጠናበት
👉አብረን ጊዜ የምናሳልፍበት ድንቅ ጊዜ
ቦታ:- ትንሹ ሜዳ ውስጥ
👉ከ 7: 15 ጀምሮ
👉ሳምንት የምናወራበት
👉የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት የምንወያይበት
👉መፅሐፍ ቅዱስ የምናጠናበት
👉አብረን ጊዜ የምናሳልፍበት ድንቅ ጊዜ
ቦታ:- ትንሹ ሜዳ ውስጥ
❤10
💥የምንናፍቀው እና የምንወደው የዚህ አመት የማለዳ ፀሎታችን ማክሰኞ ይጀምራል።
💫ስለዚህ እንደተለመደው በጠዋት ተነስተን በጊዜ በመድረስ
🧎በእግዚአብሄር ፊት እንንበረከካለን
🙌እግዚአብሔርን በደንብ እናመልካለን
🙏በማለዳ እ ን ፀ ል ያ ለ ን
📍አድራሻ :- ጉለሌ ሙሉ ወንጌል (ሞቢል)- ሁለገብ አዳራሽ
🥹እግዚአብሄር በማለዳ እንድናወራው እና ሊያወራን እየጠበቀን ነው 🥹🥹
መዝሙረ ዳዊት 5:3
³ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
💫ስለዚህ እንደተለመደው በጠዋት ተነስተን በጊዜ በመድረስ
🧎በእግዚአብሄር ፊት እንንበረከካለን
🙌እግዚአብሔርን በደንብ እናመልካለን
🙏በማለዳ እ ን ፀ ል ያ ለ ን
📍አድራሻ :- ጉለሌ ሙሉ ወንጌል (ሞቢል)- ሁለገብ አዳራሽ
🥹እግዚአብሄር በማለዳ እንድናወራው እና ሊያወራን እየጠበቀን ነው 🥹🥹
❤5
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የዚህ አመት የመጀመሪያ ማለዳችን በእዚህ መልኩ ጀምረናል ያስጀመረን አምላክ ያስጨርሰናል
ኢየሱስ ይመጣል🤗🤗
ነገም እንደዚህ ያለ ድንቅ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል
#መቅረት በፍፁም አይቻልም
የዚህ አመት የመጀመሪያ ማለዳችን በእዚህ መልኩ ጀምረናል ያስጀመረን አምላክ ያስጨርሰናል
ኢየሱስ ይመጣል🤗🤗
የዮሀንስ ራዕይ 22፥12
እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
ነገም እንደዚህ ያለ ድንቅ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል
#መቅረት በፍፁም አይቻልም
❤🔥2

❤🔥9❤2