👋 ሰላም 👋 ሰላም
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ለረዳን እና ቸርነት ያበዛልን
የሠራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር
ይመስገን ።🙏🙏🙏
● በመድሃኒያለም ክርስቲያ ተማሪዎች ህብረት በ2018 ዓ.ም ላለፉት ብዙ ወራት መልካም ፣ ደንቅ እና ግሩም ጊዜያት ሆነዋል ።
● ስለዚህ የፊታችን አርብ🗓 ሰኔ 05
🌅 ከጠዋቱ ⏰12:30 - 02:00 ደረስ
👉 እግዚአብሔርን በአንድነት በአምልኮ የምናመሰግንበት ጊዜ ይኖረናል።
# በዚህ ቀን ሁሉን ያደረገልንን እግዚአብሔርን በአንድነት የምናመሰግንበት ቀን ነው። 🙏🙏🙏
📍አድራሻ : ጉለሌ ሙሉ ወንጌል ( ሁሉገብ
አዳራሽ )
# በፍጹም መቅረት ❌❌❌
# ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።
🙌🙌🙌 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።

❤🔥10🥰1