Medehaniyalem Christian Students Fellowship
390 subscribers
1.58K photos
31 videos
3 files
238 links
⛪️⛪️ይህ የመድኃንያለም ትምህርት ቤት ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መረጃዎች የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎች እና መዝሙሮችን ለተማሪዎች የምናጋራበት Channel ነው::⛪️⛪️
Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100091888280620&mibextid=ZbWKwL
በYouTube👉 https://youtube.com/channel/UCeU8jCgGzsOjq0L5whrzR2w
Download Telegram
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

ዛሬ በነበረን የማለዳ ፀሎት እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።

ነገ ደግሞ እግዚአብሔር በብዙ ይረዳናል ።

✴️በጌታ ፍቅር አትቅሩ ( በተለይ 12 ክፍል የሆናቹ)
8
ጌታ ይባረክ 🙌🙌

💥እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል
❤‍🔥8
👋 ሰላም 👋 ሰላም

     ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።🙏🙏🙏

   በመጀመሪያ ለረዳን እና ቸርነት ያበዛልን
       የሠራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር
             ይመስገን ።🙏🙏🙏

● በመድሃኒያለም ክርስቲያ ተማሪዎች ህብረት በ2018 ዓ.ም ላለፉት ብዙ ወራት መልካም ፣ ደንቅ እና ግሩም ጊዜያት ሆነዋል ።

● ስለዚህ የፊታችን አርብ🗓 ሰኔ 05
🌅 ከጠዋቱ  12:30 - 02:00 ደረስ
👉 እግዚአብሔርን በአንድነት በአምልኮ የምናመሰግንበት ጊዜ ይኖረናል።

# በዚህ ቀን ሁሉን ያደረገልንን እግዚአብሔርን በአንድነት የምናመሰግንበት  ቀን ነው። 🙏🙏🙏

📍አድራሻ : ጉለሌ ሙሉ ወንጌል ( ሁሉገብ
     አዳራሽ )

# በፍጹም መቅረት 

# ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።

    🙌🙌🙌 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።
❤‍🔥10🥰1