🐾 FARM SEASON IS OVER (PAWS APP DEACTIVATED)
Those were really our last tasks! 💀
The PAWS Mini App is no longer available. All PAWS points and achievements have been saved and are accessible on the Web Version. It’s time to move on to the next step!
We are grateful to Telegram for providing the infrastructure that enabled us to build. However, we now realize that the new guidelines have made it nearly impossible for us to continue developing our app here.
The PAWS Team has always championed the freedom of crypto — the freedom to choose which blockchain to build on, which wallet to use, and the freedom to grow and evolve!
#PAWSUPFAM 🐾

Paws web addresses
https://paws.community/app
ስትከፍቱት telegram በኩል ግቡ
ከዛ አዲስ verify bot ይመታላችዋል አሱ ኦፐን ማለት አና በ chrome መግባት ነው👍

paws.community
Animals are done! It’s PAWS Season
👍1
MA Tech
Paws web addresses https://paws.community/app ስትከፍቱት telegram በኩል ግቡ ከዛ አዲስ verify bot ይመታላችዋል አሱ ኦፐን ማለት አና በ chrome መግባት ነው👍
Web accountአችሁ አንዴት connecteአንደ ምታረጉ ያልገባችሁ👇
1=》መጀምርያ ቅድም የለከክንላችሁ የpaws web link ሁሉም account ላይ አስቀምጡ
2=》 ከዛ ቡሃላ ወደ webኡ close አና clear አያረጋችሁ በአያንዳዱ account አየነካቹ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ አንዱ መመርጥ
#》 open telegram ሚለው ከመረጣችሁ verify ማረግያ bot አለ አሱ start ማለት ነው ከዛ ቀጥታ browser ያስመርታችዋል chrome ምናም በፈለጋችሁት መግባት ነው
#》 phantom wallet ሚለው ከዚ በፊት connect ያረጋቹት phantom wallet verify አርጋችሁ ወደ web ይወስዳቹዋል
#》 Ton wallet ሚለው ደሞ ልክ አንደ phantom ከዚ በፊት connect ያረጋቹት wallet connect ማረግ አና ወደ web መሄድ ነው👍
Link 👉 pawsweb

ክሪፕቶ ከረንሲ ምንድን ነው ?
What is cryptocurrency?
ክሪፕቶ ከረንሲ ማለት በአጭር ቃል ሲገለፅ ዲጂታል ወይም ምናባዊ የሆነ የመገበያያ ገንዘብ ማለት ነው ።
ክሪፕቶ ከረንሲ ምናባዊ ገንዘብ ነው ካልን እስኪ ደግሞ ቃሉ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት
Crypto + Currency = Cryptocurrency
ክሪፕቶ ከረንሲ የሚለው ቃል ሁለት ቃላትን በአንድላይ አጣምሮ የያዘ ሲሆን እነዚህም ክሪፕቶ(crypto) እና ከረንሲ(currency)የሚሉትን ቃላት አንድ ላይ አጣምሮ ይይዛል ።
1. ክሪፕቶ(Crypto) ማለት ምን ማለት ነው ?
2. ከረንሲ(Currency) ማለት ምን ማለት ነው ?
ክሪፕቶ መነሻ ቃሉ ከግሪክ ክሪፕቶስ(Krypto's ) ከሚለው የተወሰደ ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙም የተደበቀ ወይም ሚስጥራዊ ማለት ነው ።
ሁለተኛው ቃል ደግሞ ከረንሲ ሲሆን ከረንሲ ማለት ገንዘብ ማለት ነው ።
ሁለቱን ቃላት ነጣጥለን አይተናል አሁን ደግሞ አንድላይ አጣምረን የሚሰጡንን ትርጉም እንይ
ሁለቱ አንድላይ ሲጣመሩ የተደበቀ ወይም ሚስጥራዊ ገንዘብ ማልት ይሆናል ማለት ነው ።
.....ይቀጥላል
● Share