Lutro
169 subscribers
23 photos
3 videos
2 files
11 links
Lutro: Make life simple that freedom!

Agorazo: Friction zero. Leverage absolute.
Download Telegram
ከሁለት ወር በፊት 300 ሰዎችን ወደ Agorazo ለመቀላቀል አቅጄ ነበር። አላማዬ የVideo Editing፣ Graphic Design እና Paid Ads ኮርሶችን በነፃ ሰጥቼ፡ የከፈላችሁት 1,750 ብር ለኮርሱ ሳይሆን Platformሙን ለማስጀመር እንዲሆን ነበር።
ነገር ግን አብዛኛው ሰው አላማውን ሳይረዳ እንደ ኮርስ ሽያጭ ቆጠረው። እኔ የምፈልገው Agorazoን መገንባት እንጂ ኮርስ መሸጥ አልነበረም። በመጨረሻም አላማውን ተረድተው የተቀላቀሉት 10 ሰዎች ብቻ ነበሩ።
ዛሬ የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ የክፍያ መንገዶችን ሲዘጋ፡ የነዚያ 10 ሰዎች እና የድሮ የFB Ads ተማሪዎቼ እድል ሰመረ! በወቅቱ በAgorazo በኩል ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈጸም እንደምትችሉ ነግራችሁ ነበር
አሁን ግን ሁሉም ሰው እውነተኛ አላማችንን እንደተረዳ አምናለሁ።
😭1
Please don't hold back. I want and love harsh feedback that helps me grow. Don't just tell me what is best; tell me what you don't like or hate about it. Lutroን እየገነባን ያለነው ለአለም አቀፍ ደረጃ እና ለከፍተኛ ልኬት (Scale) ነው : ከሁሉም በላይ ደግሞ ለእናንተ የቴክኖሎጂ ነፃነት ( Freedom) ሲባል ነው።
ለዚህ ደግሞ የናንተ ጥንቃቄ የተሞላበትና ግልጽ አስተያየት ወሳኝ ነው። ምን አልተመቻችሁም? የትኛው ክፍተት አለበት? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን።
❤3
በዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት 145 ሰው ናችሁ ወይስ ውኃ? 😅💦
ባለፉት ቀናት ምንም አይነት ኮሜንት፣ ሪአክሽን (Reaction)፣ ወይም ሼር የለም! ምልክት ስጡን እንጂ።
ምንድነው የሚመቻችሁ? ምንስ እንዲጨመር ይፈልጋሉ? ውኃ አለመሆናችሁን ለማረጋገጥ Emoji፣ Like ወይም Comment ጣል አድርጉልን!
👨‍💻3❤1
As my experience in entrepreneurship what i notice in years time it is : Building great products is a difficult skill. But The best product people have learned through trial and error, have years of experience, are passionate about design, obsessed with the user experience and always on top of the latest tools. ታላቅ ምርቶችን መገንባት ብርቅዬ ጥበብ ናቸው!
❤2
I learned the hard way that chasing Wealth will drain your soul. ገንዘብን : ሀብትንና ዝናን ብቻ ማሳደድ የሕይወትን ትርጉም እንደሚያሳጣ በከባድ መንገድ ነው የተማርኩት።
ከ ወራት በፊት፣ የነፍሴን ቅስም ሰብሬ ከፅላሎት ምድር ወድቄ ነበር፤ ንዋይና ግርማ ሞገስ የጉዞው ቀለብ እንጂ የመድረሻው ጽዮን አይደሉም። እያንዳንዱ ነፍስ ከላይ የተቸራት የራሷ የሆነ ተልዕኮ አላት። ገንዘብና ዝና ዓላማን ማሳኪያ መሣሪያዎች እንጂ የመጨረሻው ግብ አይደሉም።
ፈጣሪ ወደዚህ ምድር ያመጣበትን እውነተኛ ምክንያት ለማወቅ፣ ከፊትህ የሚመጣውን ዕድል ሁሉ መጠቀምና መሞከር አለብህ። መሞከር ባበዛህ ቁጥር፣ ፈጣሪ ለምን ወደዚህ ምድር እንዳመጣህ እውነተኛ ተልዕኮህን ታያለህ። ለዚያ ትልቅ ዓላማ መኖር ስትጀምር፤ ሀብት፣ ገንዘብ፣ ዝና እና አክብሮት ዓላማህን ማሳኪያ መሣሪያዎች እንጂ የመጨረሻው ግብ መሆናቸው ይቀራል። ፈጣሪ የጠየቅከውን ወዲያው ያልሰጠህ ስላልወደደህ አይደለም፤ ይልቁንም ያንን ትልቅ በረከት ለመሸከም ገና ዝግጁ ስላልሆንክ ነው። ፈጣሪ የፍጥረቱ መከራ አይመርበውም ፤ ነገር ግን ትልቁን ነገር ከመቀበልህ በፊት፣ ያንን መሸከም የሚችል ትልቅ ማንነት ማነፅ አለብህ። ራስህን አዘጋጅ እና በዕለት ተዕለት ሥራህ ውስጥ ደስታን ማግኘት ነው፤ የተቀረው በተራው ይመጣል።
❤2❤‍🔥1
lutro product playbook.pdf
57.2 KB
በዚህ የፒዲኤፍ መመሪያ (PDF Playbook) ውስጥ፦
«ምርጥ ምርት የመገንባት 10 መመሪያዎችን» በዝርዝር አዘጋጅቼላችኋለሁ። መመሪያው ከመጠን በላይ ማሰብን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል፣ ወዲያውኑ የመሞከርን አስፈላጊነት፣ በጥብቅ ዲሲፕሊን የመገንባትን ጥበብ እንዴት ማጣጣም እንዳለባችሁ ያብራራል።
📥 ሙሉውን የፒዲኤፍ መመሪያ ከታች ማውረድ (Download) ማድረግ ትችላላችሁ።
❤3
Channel photo updated
ሰው ከህመም ለመሸሽ፣ እረፍት ፍልጎ ወይም ከዓለም ጋር ለመስማማት ወደ ፅላሎት መንገድ ይገባል፤ ሱሱም የአእምሮን ህዋስና ኬሚስትሪ ለውጦ በረቂቅ ባርነት ያይዘዋል።
በእያንዳንዱ ውስጥ የእሳት ያህል የሚቃጠል ፅኑ ጥማት (ሱስ) አለ። ያ እሳት ወይም ያቃጥልሃል፣ ወይም መንገድህን ያበራል!
"እውነተኛው ድል ባልወደቅክበት መንገድ ላይ ሳይሆን፣ በወደቅክበት አፈር ላይ ተነስተህ በጀመርከው አዲስ ተጋድሎ ውስጥ ነው!"

1. ጥማትህን ቀይረው፦ አእምሮህ ሱስ ይፈልጋል። ያንን እሳት እራስህን ወደሚያንፁ ነገሮች አዙረው በስፖርት፣ በንባብ፣ በስራ እና በታላቅ ራዕይህ ላይ አዲስ አባዜ ፍጠር።
2. ውድቀትን አትፍራ፦ በጉዞህ ብትደናቀፍ እንኳ በበደለኛነት አትሰበር፤ እንደ ትምህርት ወስደህ ለቀጣዩ ቀን ጥንካሬ አድርገው። "ማለዳ እነሳለሁ" ብለህ ወይም "ዛሬ እሰራለሁ" ብለህ ሳታደርገው ብትቀር እራስህን አትውቀስ። ከዛችው ቅፅበት ጀምረህ አሁኑኑ መኖርና ነገ ደግመህ መታገል ጀምር።
3. ጽናት እንጂ ፍጹምነት አይጠየቅም፦ በአንድ ጀምበር የሚከሰት ተአምር የለም። በየቀኑ የምታደርጋት ትንሽ እርምጃ ከጊዜ ብዛት የማንነትህ አካል ትሆናለች። ማንም ፍጹም አይደለም። እኔ እንኳ ትልቅ ፕሮጀክት ኖሮኝ ሙሉ ቀን ሳልሰራ የዋልኩበት ጊዜ አለ። ነገር ግን ደጋግመህ ስትሞክረው ከጊዜ ብዛት ሳታስበው የህይወትህ አካልና አውቶማቲክ ይሆናል።
4. አካባቢህን ጠብቅ፦ አእምሮህ አዲስ ስርዓት ለመገንባት ጊዜ ይፈልጋል፤ ወደ ኋላ ከሚጎትቱህ ቦታዎችና ሰዎች ራቅ። አዲስ መንገድ የሚጀመረው በብቸኝነት ነው። እኔም ስጀምር ብቻዬን ነበርኩ፤ ስሰራ ሁሉም ይስቁብኝ ነበር፤ ዛሬ ግን ኮፒ ያደርጉኛል። ሰውን ወደ ታች የሚጥለው ብቸኛው ነገር ትዕቢትና ከፈጣሪ መራቅ ነው እኔ በነበረኝ የስኬት ኩራትና ንቅት ምክንያት ወድቄ ነበርና።
👍1
Channel name was changed to «Lutro»
📊 የቮት ውጤቱን አይተነዋል። እናመሰግናለን!
ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው። የእኛ እይታ በአጭሩ:
ተስፋው: AI የሰው ልጅን ምርታማነትና አቅም ወደሚቀጥለው ደረጃ የሚያሸጋግር ትልቅ እድል ነው።
ስጋቱ: ጥንቃቄ ካልተደረገበትና በትክክለኛ መዋቅር ካልተመራ የሰውን ልጅ ሁለንተናዊ እሴት የመፈተን አደጋ አለው።
እውነታው: AI ሙሉ በሙሉ መልካም ብቻ ወይም ሙሉ በሙሉ ጎጂ አይደለም። ዋናው ነገር እንዴት እንደምንቃኘው ነው። እናንተ ድምፅ የተሻለ ነገር እንድንፈጥር ይረዳናል። አብራችሁን ቆዩ! 🚀
🔥 We are officially live on X. 👉 https://x.com/BenLutro
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በShark Tank መድረክ ላይ አንድ ሰው ገብቶ ለፈረስ ሱሪ 4 ሚሊዮን ዶላር ሲጠይቅ አይተሃል? ያ ድፍረት ነው! አሸናፊ መሆን ከፈለክ የምትሸጠው ነገር ምንም ይሁን ምን ያለ ምንም ፍርሃት ወደ ሜዳው አውጣው!
ቃሌን ያዝ! ነገ ጊዜው ሲደርስ ድንጋይም ቢሆን እሸጣለሁ፤ ወይም ደግሞ ሰዎች እኔን "ሰላም " ለማለት ብቻ ክፍያ እንዲፈፅሙ አደርጋለሁ!
ዓለም በራሷ ውካቤ ውስጥ ተጥልቃለች፤ አንተን ለመዳኘት የሚትርፍ ጊዜ የላትም። ስለዚህ የሰውን ፍርድና የውድቀት ፍርሃት ሙሉ በሙሉ ወደ ጎን በለው (Fuck! Fuck what they think!)።
የገበያው ህግ አንድ ነው፦ "ለአምጪው እንዲከፈል ህግ ያስገድዳል!"
በስተመጨረሻ የሚቀረው አንተ፣ የምታመጣው እውነተኛ ውጤት እና በራስህ ላይ የምትሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ብቻ ነው። ሌላው ወሬና አስተያየት ሁሉ ለስኬትህ ግብዓት የሚሆን መሳሪያ ብቻ ነው።
🤷‍♀2
የመንገድህ ማስታወሻ
ከ2 ወራት በፊት 10 ሰዎችን መርጠን ክህሎት በማሰልጠን በ Agorazo አለምአቀፍ ስራ እንዲሰሩና ሲስተሙን እንዲፈትኑት አድርገን ነበር። እውነታውን እንነጋገር፦ ሁሉም ስራ እና እውነተኛ የገንዘብ ዝውውር አግኝተዋል ማለት አይደለም፤ ገና በሙከራ ሂደት ላይ ነን።
ዋናው እውነታ የኢትዮጵያ የህግ ማዕቀፍ አሁን ለዘረጋነው ሲስተም ዝግጁ አለመሆኑ ነው። ይህን የህግ ክፍተት ለማስተካከል ግዙፍ አቅም መገንባት ግድ ይላል። በ Agorazo በኩል ያንን ትልቅ ደረጃ እስክንደርስ፣ ያሉትን አማራጮች መሞከራችንን እንቀጥላለን።
አሁን ግን፣ ህይወትን ቀላል በማድረግ የሰዎችን ነፃነት (Freedom) እውን የሚያደርገውን Lutro በአዲሱ ዓመት በይፋ ልንጀምር ነው።
ለዚህም የ Lutro builder Cohort 001 ምዝገባ ልንከፍት ነው። አብረውን የሚሰሩ 100 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን። ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ!
❤2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ሰው ይማራል፤ ግን ገንዘብን አያይም።

እውነታው ግን... ገንዘብ ለመስራት ለዓመታት አንድን ችሎታ መማር አያስፈልግህም። ከምትሸጥለት ሰው በጥቂቱ መቅደም፣ እውነተኛ ስራ መስራት እና አመኔታ ማተርፍ ብቻ ነው የሚጠይቀው። Lutro Builder Cohort 001 ተዘጋጅቷል።
ለመቀላቀል አሁኑኑ Telegram ላይ DM ( https://t.me/LutroHQQ )
🔥2