Audio
💠#መንግሥተ_ሰማያት_ቀርባለችና #ንስሐ_ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/✝""
#ለምን_ጣልኸን? ✝
(መዝ. ፸፫:፩)
#ዝክረ_ቅዱስ_ዳዊት_ዘወርኃ_የካቲት
#የካቲት_23_2014
✝#በመምህር_ዲ_ዮርዳኖስ_አበበ
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

💒#ገድለ_ተክለ_ሃይማኖት_መጀመሪያ #እምነታችኹ_በእግዚአብሔር_ላይ #ይኹን...
#በየጊዜው_ኹሉ_መጸለይን #አታቋርጡ..
#ክፍል 1️⃣6️⃣
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#በየጊዜው_ኹሉ_መጸለይን #አታቋርጡ..
#ክፍል 1️⃣6️⃣
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
♡መንፈሳዊ ትርካና መንፈሳዊ መነባንብ በቴሌግራም ♡
መልእክቱን ልብ እንድትሉት በድጋሚ አሳስባለሁ! ""
""#መልእክቱን_ልብ_እንድትሉት_በድጋሚ #አሳስባለሁ! ""
☞#የብዙኃን_መገናኛ_ሚዲያ_ላይ #ያልተረዳናቸው_ጉዳዮች፦
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
☞#የብዙኃን_መገናኛ_ሚዲያ_ላይ #ያልተረዳናቸው_ጉዳዮች፦
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
አሳዛኝ ዜና
በዕለተ መርቆሬዎስ ብጹዕ አቡነ መርቆሬዎስ 0ረፉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ።
አቡነ መርቆርዮስ ከብፁዓን ጳጳሳት ጋር ከሀያ ስድስት ዓመት ስደት በኃላ ሐምሌ 25/2010 ዓ.ም አስራ ዘጠኝ ሊቃነ ጳጳሳት እና አገልጋይ ካህናት ጋር ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል።
ከስደት ወደ ሃገራቸው የተመለሱትም ያረፉትም በዕለተ መርቆሬዎስ ነው።
ቅድስት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ትደር!

#ጾም_ከምን_ከሚያሰክር_መጠጥና #ከሩካቤ_መከልከል_የተቀደሱ_የጾም #ወራቶችን_አታሳድፋቸው_ፍትሐ #ነገሥት_
#ክፍል
5️⃣#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ክፍል
5️⃣#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
✝በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫✝
🔷አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከሁላችን ጋር ቆይቶ ጉባያችነን መርቶልናልና ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁንልን
🟩🟨🟥ሁላችሁም ለክብር ተነሱ🟩🟨🟥
✝⛪️እንደቸርነትህ⛪️✝
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን/2/
እንደምህረትህ ይቅርታን ሰጠን /2/
ከጥያቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ/2/
ለዚያች ክፍ ሀጢያት አንዳልሆናት ሎሌ/2/
እኔሰ አባሳዬ በደሌን ሳውቀው/2/
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው/2/
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ/2/
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/
ከፊትህ ወድቄ ሰለምን አንተን /2/
መውድቄን ተመልከት አምላክ ብርሀን /2/
አሁን ትባርክ ዘንድ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን/2/
ጌታ ሆይ ላክልን በራቅሊጦሰን መንፈሰ ቅዱሰንን
አሁን ትባርክ ዘንድ።ማህበራችንን ፀሎታችንንጌታ ሆይ ላክልን ቅዱሰ* *ሚካኤልን ቅዱሰ ገብርኤል
🟢በደሊን ሁሉ ደምስስልኝ
🟡ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ
🔴ንጸህ ልቦና ፍጠርልኝ
🔷አቤቱ ካፊትህ አታርቀኝ
🔷የመዳንን ተስፋ ዛሬም ስጠኝ
አሜን ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን
✝️አምላካችን (2)
✝️በሰላም አሳድረነ
✝️ቀኑን በሰላም እንዳዋልከን
✝️የሰላም ለሊት አድርግልን(2)
✝️እመቤታችን (2)
✝️ተመልከች ወደኛ
✝️የልጅሽ ቸርነት ይሁን ማዳኛ(2)
✝️ያች አማላጅነት አይለየን ከኛ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
ቀኑን ባርኮና ቀድሶ ያዋለን ጌታ ለሊቱንም ባርኮና ቀድሶ በሰላም ያሳድረን ዘንድ የሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልንማኅበራችንን ይባርክልን አሜን፫🤲✝️✝️✝️✝️
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

የካቲት 26 #ቅዱስ_ዮሴፍ
#ፃድቁ_ሐብተ_ማርያም
ለቅዱሳን አባቶቻችን ወርሐዊ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን በቅዱሳኑ ፀሎት አምላካችን ይጠብቀን
የተባረከ #ቀዳሚት_ሰንበት ይሁንልን "አሜን"
✝️✝️✝️ 💚 💛 ❤ ✝️✝️✝️

#ቅዱስ_አቡፋና . . .
#ከቅዱሳን_ሕይወት_እንማር
#ዕብ_፲፩:፴፫
#የካቲት_25_2012
✝#በመምህር_ዲ_ዮርዳኖ_ስአበበ
⛪️❤️#ዝክረ_ቅዱሳን_ጉባኤ❤️
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ከቅዱሳን_ሕይወት_እንማር
#ዕብ_፲፩:፴፫
#የካቲት_25_2012
✝#በመምህር_ዲ_ዮርዳኖ_ስአበበ
⛪️❤️#ዝክረ_ቅዱሳን_ጉባኤ❤️
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Audio
#ዐቢይ_ጾምሌሎች_ስያሜዎቹና_ጌታችን #ለምን_አርባ_ቀንና_አርባ_ሌሊት_ጾመ #ክፍል6️⃣
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Audio
#የኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔርነት #በ53_ማስረጃዎች_ሐዲስ_ዶክተር #ሮዳስ_ታደሰ
#ክፍል 1️⃣
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ክፍል 1️⃣
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Audio
#ካንሰርን_ጨምሮ_ከ15_በላይ_ለሆኑ #በሽታወች_ፈውስ_የምትሆነው #ሚስጥራዊቷ_እጽዋት
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
👆👂👂👈
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ❀ https://t.me/Lordl ❀ ♡ ♡
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
✝በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫✝
🔷አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከሁላችን ጋር ቆይቶ ጉባያችነን መርቶልናልና ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁንልን
🟩🟨🟥ሁላችሁም ለክብር ተነሱ🟩🟨🟥
✝⛪️እንደቸርነትህ⛪️✝
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን/2/
እንደምህረትህ ይቅርታን ሰጠን /2/
ከጥያቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ/2/
ለዚያች ክፍ ሀጢያት አንዳልሆናት ሎሌ/2/
እኔሰ አባሳዬ በደሌን ሳውቀው/2/
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው/2/
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ/2/
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/
ከፊትህ ወድቄ ሰለምን አንተን /2/
መውድቄን ተመልከት አምላክ ብርሀን /2/
አሁን ትባርክ ዘንድ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን/2/
ጌታ ሆይ ላክልን በራቅሊጦሰን መንፈሰ ቅዱሰንን
አሁን ትባርክ ዘንድ።ማህበራችንን ፀሎታችንንጌታ ሆይ ላክልን ቅዱሰ* *ሚካኤልን ቅዱሰ ገብርኤል
🟢በደሊን ሁሉ ደምስስልኝ
🟡ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ
🔴ንጸህ ልቦና ፍጠርልኝ
🔷አቤቱ ካፊትህ አታርቀኝ
🔷የመዳንን ተስፋ ዛሬም ስጠኝ
አሜን ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን
✝️አምላካችን (2)
✝️በሰላም አሳድረነ
✝️ቀኑን በሰላም እንዳዋልከን
✝️የሰላም ለሊት አድርግልን(2)
✝️እመቤታችን (2)
✝️ተመልከች ወደኛ
✝️የልጅሽ ቸርነት ይሁን ማዳኛ(2)
✝️ያች አማላጅነት አይለየን ከኛ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
ቀኑን ባርኮና ቀድሶ ያዋለን ጌታ ለሊቱንም ባርኮና ቀድሶ በሰላም ያሳድረን ዘንድ የሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልንማኅበራችንን ይባርክልን አሜን፫🤲✝️✝️✝️✝️
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
🔷አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከሁላችን ጋር ቆይቶ ጉባያችነን መርቶልናልና ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁንልን
🟩🟨🟥ሁላችሁም ለክብር ተነሱ🟩🟨🟥
✝⛪️እንደቸርነትህ⛪️✝
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን/2/
እንደምህረትህ ይቅርታን ሰጠን /2/
ከጥያቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ/2/
ለዚያች ክፍ ሀጢያት አንዳልሆናት ሎሌ/2/
እኔሰ አባሳዬ በደሌን ሳውቀው/2/
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው/2/
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ/2/
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/
ከፊትህ ወድቄ ሰለምን አንተን /2/
መውድቄን ተመልከት አምላክ ብርሀን /2/
አሁን ትባርክ ዘንድ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን/2/
ጌታ ሆይ ላክልን በራቅሊጦሰን መንፈሰ ቅዱሰንን
አሁን ትባርክ ዘንድ።ማህበራችንን ፀሎታችንንጌታ ሆይ ላክልን ቅዱሰ* *ሚካኤልን ቅዱሰ ገብርኤል
🟢በደሊን ሁሉ ደምስስልኝ
🟡ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ
🔴ንጸህ ልቦና ፍጠርልኝ
🔷አቤቱ ካፊትህ አታርቀኝ
🔷የመዳንን ተስፋ ዛሬም ስጠኝ
አሜን ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን
✝️አምላካችን (2)
✝️በሰላም አሳድረነ
✝️ቀኑን በሰላም እንዳዋልከን
✝️የሰላም ለሊት አድርግልን(2)
✝️እመቤታችን (2)
✝️ተመልከች ወደኛ
✝️የልጅሽ ቸርነት ይሁን ማዳኛ(2)
✝️ያች አማላጅነት አይለየን ከኛ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
ቀኑን ባርኮና ቀድሶ ያዋለን ጌታ ለሊቱንም ባርኮና ቀድሶ በሰላም ያሳድረን ዘንድ የሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልንማኅበራችንን ይባርክልን አሜን፫🤲✝️✝️✝️✝️
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
†††እንኳን ለታላቁ ሊቅና ጻድቅ ቅዱስ አንስጣስዮስ እና አቡነ ዓምደ ሥላሴ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ አንስጣስዮስ ሊቅ ††† ††† ቅዱስ አንስጣስዮስ በ4ኛው ክ/ዘመን የተነሳ ሶርያዊ የነገረ መለኮት ሊቅ: ገዳማዊ ጻድቅና የመንበረ አንጾኪያ ሊቀ ዻዻሳት ነበር:: ቅዱሱ ርጉም አርዮስን ካወገዙ 318ቱ ቅዱሳን ሊቃውንት አንዱ ነው:: በወቅቱ ታላላቅ ሊቃነ ዻዻሳት ሱባኤውንና ጉባኤውን የመሩ ሲሆን አንዱ ይህ ቅዱስ ነው:: ከ 5 ዓመታት በሁዋላም ብዙ ድርሳናትን ጽፎ: ሐዋርያዊ አገልግሎቱን ፈጽሞ በ330 ዓ/ም አርፏል:: ያረፈው ግን አርዮሳውያን ባቀረቡት ክስ በሃሰት ተመስክሮበት በግፍ ተሰዶ ነው:: ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ስለ ውለታው የውዳሴ ድርሳን ጽፎለታል:: ††† አቡነ ዓምደ ሥላሴ ††† ††† እኒህ ታላቅ ጻድቅ ሐዋርያዊ አባት አቡነ ዓምደ ሥላሴ የትውልድ ሃገራቸው ጎጃም ሲሆን የተወለዱት በዚሁ ዕለት (የካቲት 27) ነው:: ጻድቁ በአጼ ሱስንዮስ (በ17ኛው መቶ ክ/ዘ) የነበሩ ድንቅ ሠሪ : ተአምረኛና ገዳማዊ አባት ናቸው:: የካቲት 16 ቀን መንኩሰው ወደ ተጋድሎ ገብተዋል:: በዋልድባ በነበራቸው ቆይታም እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት የካቲት 16 ቀን እንድትከበር ማድረጋቸውም ይነገራል:: ጻድቁ በሌሎች ገዳማትም የነበሩ ሲሆን ዛሬም ድረስ ረድኤታቸው የሚደረግበት : ስማቸው የሚጠራበት ገዳም ግን ማኅበረ ሥላሴ ይባላል:: ገዳሙ የሚገኘው በሃገራችን ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ : በመተማ በርሃ ውስጥ ነው:: ይህንን ቅዱስ ገዳም የመሠረቱትም ራሳቸው አባ ዓምደ ሥላሴ ናቸው:: ገዳሙ ዛሬም ብዙ ምሑራንና መናንያን ያሉበት : በደህና ሁኔታም የሚገኝ ነው:: ግን በርሃውን የኔ ብጤ ደካማ ሰው የሚችለው አይደለም:: ስለ ጻድቁ ዓምደ ሥላሴ ከሚነገሩ ታሪኮች ቅድሚያውን የሚይዘው የተዋሕዶ ጠበቃነታቸው ነው:: በ1603 ዓ/ም ዼጥሮስ (ፔድሮ) ፓኤዝ የሚባል ካቶሊካዊ እሾህ ወደ ሃገራችን ገብቶ ነበርና ንጉሡን ሱስንዮስን አባብሎ ተዋሕዶን አስካዳቸው:: ነገሩ ውስጥ ለውስጥ ሲበስል ቆይቶ በ1609 ዓ/ም በመገለጡ እነ ራስ ዮልዮስ ለሃይማኖታቸው ጠዳ ላይ ተዋግተው ግንቦት 6 ቀን ተሰው:: ይህ ነገር ሲሰማ ወንድ ሴት : ትልቅ ትንሽ ሳይመረጥ በገጠሩም : በከተማውም : በገዳሙም ያሉት ሁሉ የተዋሕዶ ልጆች መንቀሳቀስ ጀመሩ:: 7 ዓመታት እንዲህ አልፈው በ1616 ዓ/ም ግጭቱ በይፋ ተጀመረ:: "ተዋሕዶን ካልካዳችሁ" በሚል በቀን እስከ 8,000 ሰው በሰይፍ ታረደ:: ይህን ያደረጉት ደግሞ አልፎንሱ ሜንዴዝ : ንጉሡ ሱስንዮስና ጀሌዎቻቸው ነበሩ:: በጊዜውም ከቤተ መንግሥት እነ ንግሥት ወልድ ሰዓላ (የሱስንዮስ ሚስት) : ከጻድቃን አበው ዘርዓ ቡሩክ ዘግሺ : ሐራ ድንግል ዘደራ : ምዕመነ ድንግል ዘጩጊ : ዓምደ ሥላሴ ዘማኅበረ ሥላሴ . . . ከቅዱሳት እነ ፍቅርተ ክርስቶስ : ወለተ ዼጥሮስ : ወለተ ዻውሎስ : እኅተ ዼጥሮስ . . . ለሃይማኖታቸው ተዋሕዶ ጥብቅና ቆመው ሕዝቡን አስተማሩ:: መከራም ተቀበሉ:: ብዙ ኢትዮዽያውያን የመከራ ጽዋን ተጐንጭተው ለክብር ከበቁ በሁዋላ የእግዚአብሔር ፍርድ ተገለጠ:: በጻድቃኑ እነ አባ ዓምደ ሥላሴ ሐዘን ንጉሡ ታመመ:: ምላሱ ተጐልጉሎ ወጣ:: በዚህ ጊዜ አቤቶ ፋሲለደስ ለአባ ዓምደ ሥላሴና ለሌሎቹ ቅዱሳን "አባቴን አድኑልኝ! ተዋሕዶም ትመለስ" አላቸው:: ጻድቁም ከባልንጀሮቻቸው ጋር ጸልየው ንጉሡን አዳኑት:: በፈንታውም ይህንን አሳወጁ:: ††† ፋሲል ይንገሥ! ሃይማኖት (ተዋሕዶ) ይመለስ! የሮም ሃይማኖት ይፍለስ! ††† ከዚህ በሁዋላ በ1624 ዓ/ም ፋሲል ሲነግሥ አባ ዓምደ ሥላሴ ለገዳማቸው ብዙ ቦታ አስከልለው : በተጋድሎ ኑረው በዚህች ቀን ዐርፈዋል:: ††† አምላከ ቅዱሳን በቀናችው እምነት ተዋሕዶ ሁላችንም እስከ ፍጻሜ ዘመናችን ያጽናን:: ከበረከተ ቅዱሳንም ይክፈለን:: ††† የካቲት 27 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.አባ አንስጣስዮስ ርቱዓ ሃይማኖት (ዘአንጾኪያ) 2.አቡነ ዓምደ ሥላሴ ††† ወርኀዊ በዓላት 1.የጌታችንና አምላካችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በዓለ ስቅለት 2.አቡነ መብዐ ፅዮን ጻድቅ 3.ቅዱስ መቃርስ (የመነኮሳት ሁሉ አለቃ) 4.ቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕት 5.ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ 6.ቅዱስ ገላውዴዎስ ሰማዕት (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 7.ቅዱስ ቢፋሞን ጻድቅና ሰማዕት ††† "የተጠራችሁለት ለዚህ ነው:: ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሏልና:: እርሱም ኃጢአት አላደረገም:: ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም:: ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም:: መከራንም ሲቀበል አልዛተም . . . እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ::" ††† (1ዼጥ. 2:21-25) †††... - Lideta Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Melbourne Australia
†††እንኳን ለታላቁ ሊቅና ጻድቅ ቅዱስ አንስጣስዮስ እና አቡነ ዓምደ ሥላሴ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††
††† ቅዱስ አንስጣስዮስ ሊቅ †††
††† ቅዱስ አንስጣስዮስ በ4ኛው ክ/ዘመን የተነሳ ሶርያዊ የነገረ መለኮት ሊቅ: ገዳማዊ ጻድቅና የመንበረ አንጾኪያ ሊቀ ዻዻሳት ነበር:: ቅዱሱ ርጉም አርዮስን ካወገዙ 318ቱ ቅዱሳን ሊቃውንት አንዱ ነው:: በወቅቱ ታላላቅ ሊቃነ ዻዻሳት ሱባኤውንና ጉባኤውን የመሩ ሲሆን አንዱ ይህ ቅዱስ ነው::
ከ 5 ዓመታት በሁዋላም ብዙ ድርሳናትን ጽፎ: ሐዋርያዊ አገልግሎቱን ፈጽሞ በ330 ዓ/ም አርፏል:: ያረፈው ግን አርዮሳውያን ባቀረቡት ክስ በሃሰት ተመስክሮበት በግፍ ተሰዶ ነው:: ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ስለ ውለታው የውዳሴ ድርሳን ጽፎለታል::
††† አቡነ ዓምደ ሥላሴ †††
††† እኒህ ታላቅ ጻድቅ ሐዋርያዊ አባት አቡነ ዓምደ ሥላሴ የትውልድ ሃገራቸው ጎጃም ሲሆን የተወለዱት በዚሁ ዕለት (የካቲት 27) ነው:: ጻድቁ በአጼ ሱስንዮስ (በ17ኛው መቶ ክ/ዘ) የነበሩ ድንቅ ሠሪ : ተአምረኛና ገዳማዊ አባት ናቸው::
የካቲት 16 ቀን መንኩሰው ወደ ተጋድሎ ገብተዋል:: በዋልድባ በነበራቸው ቆይታም እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት የካቲት 16 ቀን እንድትከበር ማድረጋቸውም ይነገራል:: ጻድቁ በሌሎች ገዳማትም የነበሩ ሲሆን ዛሬም ድረስ ረድኤታቸው የሚደረግበት : ስማቸው የሚጠራበት ገዳም ግን ማኅበረ ሥላሴ ይባላል::
ገዳሙ የሚገኘው በሃገራችን ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ : በመተማ በርሃ ውስጥ ነው:: ይህንን ቅዱስ ገዳም የመሠረቱትም ራሳቸው አባ ዓምደ ሥላሴ ናቸው:: ገዳሙ ዛሬም ብዙ ምሑራንና መናንያን ያሉበት : በደህና ሁኔታም የሚገኝ ነው:: ግን በርሃውን የኔ ብጤ ደካማ ሰው የሚችለው አይደለም::
ስለ ጻድቁ ዓምደ ሥላሴ ከሚነገሩ ታሪኮች ቅድሚያውን የሚይዘው የተዋሕዶ ጠበቃነታቸው ነው:: በ1603 ዓ/ም ዼጥሮስ (ፔድሮ) ፓኤዝ የሚባል ካቶሊካዊ እሾህ ወደ ሃገራችን ገብቶ ነበርና ንጉሡን ሱስንዮስን አባብሎ ተዋሕዶን አስካዳቸው:: ነገሩ ውስጥ ለውስጥ ሲበስል ቆይቶ በ1609 ዓ/ም በመገለጡ እነ ራስ ዮልዮስ ለሃይማኖታቸው ጠዳ ላይ ተዋግተው ግንቦት 6 ቀን ተሰው::

ይህ ነገር ሲሰማ ወንድ ሴት : ትልቅ ትንሽ ሳይመረጥ በገጠሩም : በከተማውም : በገዳሙም ያሉት ሁሉ የተዋሕዶ ልጆች መንቀሳቀስ ጀመሩ:: 7 ዓመታት እንዲህ አልፈው በ1616 ዓ/ም ግጭቱ በይፋ ተጀመረ::
"ተዋሕዶን ካልካዳችሁ" በሚል በቀን እስከ 8,000 ሰው በሰይፍ ታረደ:: ይህን ያደረጉት ደግሞ አልፎንሱ ሜንዴዝ : ንጉሡ ሱስንዮስና ጀሌዎቻቸው ነበሩ::
በጊዜውም ከቤተ መንግሥት እነ ንግሥት ወልድ ሰዓላ (የሱስንዮስ ሚስት) : ከጻድቃን አበው ዘርዓ ቡሩክ ዘግሺ : ሐራ ድንግል ዘደራ : ምዕመነ ድንግል ዘጩጊ : ዓምደ ሥላሴ ዘማኅበረ ሥላሴ . . . ከቅዱሳት እነ ፍቅርተ ክርስቶስ : ወለተ ዼጥሮስ : ወለተ ዻውሎስ : እኅተ ዼጥሮስ . . . ለሃይማኖታቸው ተዋሕዶ ጥብቅና ቆመው ሕዝቡን አስተማሩ:: መከራም ተቀበሉ::
ብዙ ኢትዮዽያውያን የመከራ ጽዋን ተጐንጭተው ለክብር ከበቁ በሁዋላ የእግዚአብሔር ፍርድ ተገለጠ:: በጻድቃኑ እነ አባ ዓምደ ሥላሴ ሐዘን ንጉሡ ታመመ:: ምላሱ ተጐልጉሎ ወጣ::
በዚህ ጊዜ አቤቶ ፋሲለደስ ለአባ ዓምደ ሥላሴና ለሌሎቹ ቅዱሳን "አባቴን አድኑልኝ! ተዋሕዶም ትመለስ" አላቸው:: ጻድቁም ከባልንጀሮቻቸው ጋር ጸልየው ንጉሡን አዳኑት:: በፈንታውም ይህንን አሳወጁ::
††† ፋሲል ይንገሥ!
ሃይማኖት (ተዋሕዶ) ይመለስ!
የሮም ሃይማኖት ይፍለስ! †††
ከዚህ በሁዋላ በ1624 ዓ/ም ፋሲል ሲነግሥ አባ ዓምደ ሥላሴ ለገዳማቸው ብዙ ቦታ አስከልለው : በተጋድሎ ኑረው በዚህች ቀን ዐርፈዋል::
††† አምላከ ቅዱሳን በቀናችው እምነት ተዋሕዶ ሁላችንም እስከ ፍጻሜ ዘመናችን ያጽናን:: ከበረከተ ቅዱሳንም ይክፈለን::
††† የካቲት 27 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.አባ አንስጣስዮስ ርቱዓ ሃይማኖት (ዘአንጾኪያ)
2.አቡነ ዓምደ ሥላሴ
††† ወርኀዊ በዓላት
1.የጌታችንና አምላካችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በዓለ ስቅለት
2.አቡነ መብዐ ፅዮን ጻድቅ
3.ቅዱስ መቃርስ (የመነኮሳት ሁሉ አለቃ)
4.ቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕት
5.ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ
6.ቅዱስ ገላውዴዎስ ሰማዕት (ንጉሠ ኢትዮዽያ)
7.ቅዱስ ቢፋሞን ጻድቅና ሰማዕት
††† "የተጠራችሁለት ለዚህ ነው:: ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሏልና:: እርሱም ኃጢአት አላደረገም:: ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም:: ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም:: መከራንም ሲቀበል አልዛተም . . . እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ::" †††
(1ዼጥ. 2:21-25)
††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

"ቅድስት"
( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት )
«ቅድስት» ማለት የዘይቤ ፍችው « የተቀደሰች የተለየች » ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት ልዩ የሆነችና ክብርት ጾም የምትጀመርበትን ሁለተኛ ሳምንት ከልብ ያሳስበናል፡፡ (ማቴ. 4-2)
ቅድሰት የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንም ሰንበቱን ስለ ቅድስና ልጆቿን ታስተምርበታለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ የሚሰበከው ምስባክ ፤ የሚነበቡ መልዕክታት ፤የሐዋርያት ሥራ ና ወንጌል ስለ ቅድስት የሚያስተምሩ ናቸው፡፡
‹‹ቅዱስ›› ማለት ልዩ፤ክቡር ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን በባሕርዩ ቅዱስ ነው፡፡ ይህም ቅድስና ከማንም ያላገኘው የባሕርይ ገንዘቡ ነው፡፡ መጻሕፍትም የባሕርይ ቅድስናውን ተባብረው መስክረዋል፡፡ ባባሕርዩ ቅዱስ ስለሆነ ‹‹ቅዱስ፡ቅዱስ፡ቅዱስ›› እየተባለ ይመሰገናል፡፡( ኢሳ 6፡1-3፤40፡25 ራዕ 15፡4 ፤ 1ሳሙ2፡2-3፡፡) እኛም ቅዱስ ልጁ በሥጋ ተገልጦ እንዳስተማረን በየዕለት ጸሎታችን ‹‹ስምህ ይቀደስ›› እንለዋለን፡፡ የቅድስና ምንጭ ፡ ቅድስናን የሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ‹‹ ቅዱስ›› የሚለው ቃል ለሰዎች ፡ለመላእክት ፡ ለቦታ ፡ለዕቃ፡ ለዕለታት … ቢቀጸልም ቅድስናቸው በባሕርይው ቅዱስ ከሆነው ከእግዚአብሔር የተገኘ ነው፡፡ይህም የጸጋ ቅድስና ይባላል፡፡
እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ በመልኩና በምሳሌው አክብሮ የፈጠረንን እኛም ቅዱሳን እንድንሆን ይፈለጋል፡፡ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ዳሩ ግን እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁን›› ተብሎ ስለተጻፈ የጠራቸው ቅዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ ›› ያለንም ይህንን ሲያስተምረን ነው፡፡ ከመፈጠራችን አስቀድሞ መጠን በሌለው ፍቅር የወደደን እግዚአብሔር ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣን ፤ለውርደት ሳይሆን ለክብር፤ለርኩሰት ሳይሆን ለቅድስና፤ለሞት ሳይሆን ለሕይወት ነው፡፡የመፈጠራችንም ዓላማ በፊቱ በፍጹም ምግባርና ሃማኖት በመመላለስ ከእርሱ ጋር እንድንኖር ነው፡፡
ብርሃን ከጨለማ፡ ጽድቅ ከኃጢአት፡ጋር ኅብረት የለውምና ከእርሱ ጋር ለዘላለም ነግሰን ለመኖር በቅድስና መኖር ይጠበቅብናል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስም ‹‹ እግዚአብሔር ለቅድስና እንጂ ለርኩሰት አልጠራንምና ›› ያለንም ለዚህ ነው፡፡/1ተሰ 4*7/ እግዚአብሔር እኛን የፈጠረበትን አላማ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች እንዲህ ገልጾላቸዋል ‹‹ በክርስቶስ ኢየሱስ ሰማያዊ ሥፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ብሎ ካመሰገነ በኋላ ‹‹ ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳን ፡ንጹሐንና ያለነውር በፍቅር ያደርገን ዘንድ ለእርሱ መረጠን›› ኤፌ 1፡3-4 አስቀድሞ ስለወደደንና ስላከበረንም ከሌሎች ፍጥረታት በተለየ መልኩ የሚያስፈልገንን ሁሉ አዘጋጅቶ በእጆቹ ካበጀን በኋላ የሥነ ፍጥረት ዘውድ አድርጎ በገነት አኖረን ፡፡( ዘፍ 1፡26 ፤መዝ 8፡1)
የቀደመው አዳም አታድርግ የተባለውን በማድረጉ በንዝህላልነትና በስንፍና በከይሲ ዲያብሎስም ምክር ተዋረደ፡፡ በሞተ ሥጋ ላይም ሞተ ነፍስ ፤በርዕደተ መቃብር ላይ ርዕደተ ሲኦል ተፈረደበት፡ በባሕርዩ ሞት ገባበት፡ተዳደፈ፡፡ ክፉ ፍትወታት የሚያጠቁትና የሚያሸንፉት የዲያብሎስና የኃጢአት ባርያ ሆነ፡፡ በማይለወጥ ፍቅር የወደደን እግዚአብሔር ግን ጠፍተን እንድንቀር አልተወንም፡፡ በሰጠን ተስፋ፡በተቆጠረው ሱባኤና በተነገረው ትንቢት መሰረት ዘመኑ ሲደርስ በተዋህዶ ሰው ሆነ፤ የተዋረደ ሥጋችንን አከበረ፡፡ በከበረ ደሙ ዋጀን፤ከኃጢአታችን አጠበን፡፡ በእርሱ ምክንያት የእግዚአብሔር ልጆች ተባልን ፡፡
ጌታችንና መድኃኒታችን ሰው የሆነውና ለመዳናችን የሆነውን ዋጋ ሁሉ የከፈለው ለእኛ ያለውን ፍቅርና ለኃጢአት ያለውን ጥላቻ ለእኛ ለማሳየት ነው፡፡ ‹‹ ነገር ግን የኃጢአትን ሥራ ይሽር ዘንድ ከእርሱ ጋር የተሰቀለውን አሮጌውን ሰውነታችን እንደሆነ ይህን እናውቃለን ›› የተባለውም ለዚህ ነው፡፡
(ሮሜ 6፡6) እኛን ወደ ቀደመ ክብራችን ለመመለስ የተከፈለውም ዋጋ ታላቅ ከሆነው የጋብቻ ምስጢር ጋር በማያያዝ እንዲህ ገልፆታል ‹‹ ክርስቶስ አካሉ ለሆነችው ቤተ ክርሰቲያን ራስዋ አዳኝዋም እንደሆነ ወንድ ለሴት ራስዋ ነውና … ወንዶችም ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደወደዳት ራሱንም ስለእርስዋ ቤዛ አድርጎ እንደሰጠላት ሚስቶቻቸውን ይውደዱ፡፡
በውኃ ጥምቀትና በቃሉ ይቀድሳትና ያነጻት ዘንድ የነጻችና የተቀደሰች ትሆን ዘንድ እንጂ በላይዋ እድፈት ወይም ርኩሰት እንዳይገኝባት ቤተ ክስቲያኑን ለእርሱ የከበረች ያደርጋት ዘንድ…›› ኤፌ 5፡23-28
ስለዚህ ጌታችን በደሙ ኃጢአታችንን እንደ ቸርነቱ ይቅር ብሎናል፡፡ኤፌ 1፡7 ከእንግዲህ የራሳችን አይደለንም ፡፡ በሰውነታችንም ኃጢአትና ዐመፃን ልናደርግበት አይገባም ፡፡‹‹በዚህ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አታንግሷት፤ለምኞቱ እሺ አትበሉት፡፡ ከሙታን ተለይቶ እንደተነሳ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አድርጉ እንጂ ሰውነታችሁን ለኃጢአት የዐመፅ የጦር መሣሪያ አታድርጉት፤ ሰውነታችሁንም ለእግዚአብሔር የጽድቅ የጦር መሣሪያ አድርጉ››ተብለናል፡፡ (ሮሜ6፡12-13)
የተወደዳችሁ ምዕመናን እግዚአብሔር ደስ ብሎት የሚቀበለውን ህይወት ለመኖር አንፈልጋለን ፡፡ ለመሆኑ ይህ ሊሆን የሚችለው እንዴት ብንመላለስ ነው? መልሱን ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ‹‹አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮቱ ከንቱ ነው፡፡ ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ወላጆች የሌሉአቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በችግራቸው መጠየቅ በዓለምም ከሚገኝ ርኩሰት ሰውነትን መጠበቅ ነው፡፡››በማለት ይመልስልናል( ያዕ 1፡26-27)፡፡ በክርስቶስ ደም የተቀደሰና የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ሰውነታችንን በዓለም ከሚገኝ ርኩሰት መጠበቅ የሰማያዊ ርስት ወራሾች ያደርገናል፡፡ በዓለም የሚገኘውን ርኩሰትም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹የሥጋ ሥራ ›› በማለት ገልጾታል፡፡‹‹እርሱም ዝሙት ፣ርኩሰት፣መዳራት፣ጣዖት ማምለክ፣ሥራይ ማድረግ፣መጣላት፣ ኩራት፣የምንዝር ጌጥ ፣ቅናት፣ቁጣ ፣ጥርጥር፣ፉክክር፣ ምቀኝነት፣ መጋደል፣ ስካር ፣ይህንም የመሰለ ሁሉ ነው፡፡››እነዚህን የሚያደርጉ ሰዎችም ከመንግስተ እግዚአብሔር በአፍአ ወይም በውጭ እንደሚቀሩ ሲያስረዳ‹‹አስቀድሜ እንደነገርኋችሁ ይህን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግስት አያይም›› ብሏል ( ገላ5፡19)።
በሕይወታችን ሁሉ የምግባርና የሃይማኖት ፍሬ አፍርተን መገኘት ለቅድስና የጠራንን እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ነው፡፡እነዚህንም ነገሮች ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹የመንፈስ ፍሬዎች ›› ብሏቸዋል፡፡ እነርሱም ‹‹ፍቅር፣ደስታ ፣ሰላም፣ትዕግስት፣ምጽዋት፣ቸርነት ፣እምነት ፣ገርነት ንጽሕና ››ናቸው፡፡ገላ 5፡22 እግዚአብሔር ማደርያው ይሆን ዘንድ የመረጠውን ሰውነታችንን እርሱ የሚከብርበትን ሥራ ልናደርግበት ያስፈልጋል፡፡

‹‹በሕይወት የሚኖሩትም ስለ እነርሱ ቤዛ ሆኖ ለሞተውና ለተነሣውም እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው የሚኖሩ እንዳይሆኑ እርሱ ስለሁሉ ቤዛ ሆኖ ሞተ›› እንደተባለ በሕይወታችን ሁሉ ፋቃዱን በመመርመርና በመፈጸም በቅድስና ልንኖር ይገባናል፡፡2ቆሮ 5፡15
ቅድስናችን በኑሮአችን ሁሉ እንዲሆን ታዘናል (1ጴጥ1፡15)፡፡ ስለዚህ በተሰማራንበት የሥራ መስክ ፣በማኅበራዊ ኑራአችን ፣በምንበላው ምግብ ፣በምንለብሰው ልብስ ፣በንግግራችንና በመሳሰለው ሁሉ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኘውን በማድረግ እግዚአብሔርን በሚሞት ሥጋችን እናክብረው፡፡ ‹‹እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ የኃጢአትንም ጭንቀት ከእኛ አስወግደን በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግስት እንሩጥ፡፡ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን እንከተለው፤ እርሱ ነውርን ንቆ ፣ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጧል ›› ተብሎ እንደተጻፈ ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ ተጋድሎ አድርገን ከኃጢአት ርቀት በቅድስና እንድንኖር ይገባናል(ዕብ 12፡1)። ሥጋዊ ምኞታችንንና መሻታችንን ሰቅለን አሮጌው ሰዋችንን አስወግደን ንስሐ ገብተን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለን በቅድስና እንድናኖር ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡
ሀገራችን ኢትዮጵያን በፅኑ ሰላም ይጠብቅልን በውስጧ ለምንኖረውም ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን
የካቲት 27 ቀን 2014 ዓ.ም