የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን ኢያቄም ወሐና በረከትና ረድኤት አይለየን። ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ በዓል ይሁንልን። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንንና ሕዝባችንን በምህረቱ ይጠብቅልን።
https://t.me/Lordl
https://t.me/Lordl
❤8🙏6😍1
የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት የቀየረው ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል እናንተም ካላችሁበት ጭንቀት ሃዘን መከራ ወደ ደስታ ይቀይርላችሁ ሊያጠፉን የተነሱትን እሱ ልቦና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
https://t.me/Lordl
https://t.me/Lordl
🙏8❤1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ኣሜን ።
ሰኔ 🌹21 🌹 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም
ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው ።
እንኳን አደረሳችሁ !!!
ሰኔ 21 ሕንፀተ ቤታ ( የቤቷ መታነፅ )
ይህ የመጀመሪያው የክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን የታነፀችበት
ቀን ነው ።
ይህችም ቤተክርስቲያን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም
ስም የታነፀች ስትሆን ራሱ ክርስቶስ ከሶስት ድንጋይ በተአምር
ሰርቶ በእለቱም እራሱ ካህን ሆኖ እመቤታችንን እንደ መንበር አድርጎ ጴጥሮስ
ረዳት ካህን ሆኖ እስጢፋኖስም ዲያቆን ሆኖ ሐዋሪያት ድንግልን
ከበው መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቆመው ጌታችን ቀድሶ
ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ ።
በሌላ በኩል ቅድስት ድንግል እመቤታችን በዚህ ቀን
ሰኔ 21 ልጇ ወዳጇን ጎልጎታ ላይ ለኃጢአን ምህረት ለምናዋለች
ጌታችንም ስምሽን የጠራ በቃልኪዳንሽ ያመነውን ሁሉ እምርልሻላሁ ብሏታልና ።
ክብር ላንቺ ይሁን እናቴ 🌹
https://t.me/Lordl
ሰኔ 🌹21 🌹 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም
ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው ።
እንኳን አደረሳችሁ !!!
ሰኔ 21 ሕንፀተ ቤታ ( የቤቷ መታነፅ )
ይህ የመጀመሪያው የክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን የታነፀችበት
ቀን ነው ።
ይህችም ቤተክርስቲያን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም
ስም የታነፀች ስትሆን ራሱ ክርስቶስ ከሶስት ድንጋይ በተአምር
ሰርቶ በእለቱም እራሱ ካህን ሆኖ እመቤታችንን እንደ መንበር አድርጎ ጴጥሮስ
ረዳት ካህን ሆኖ እስጢፋኖስም ዲያቆን ሆኖ ሐዋሪያት ድንግልን
ከበው መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቆመው ጌታችን ቀድሶ
ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ ።
በሌላ በኩል ቅድስት ድንግል እመቤታችን በዚህ ቀን
ሰኔ 21 ልጇ ወዳጇን ጎልጎታ ላይ ለኃጢአን ምህረት ለምናዋለች
ጌታችንም ስምሽን የጠራ በቃልኪዳንሽ ያመነውን ሁሉ እምርልሻላሁ ብሏታልና ።
ክብር ላንቺ ይሁን እናቴ 🌹
https://t.me/Lordl
🙏2❤1
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል
በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የባረካትን የቀደስካትን ቤተክርስትያናችንን ፤ ከሚነሳብን ዲያቢሎስ ክፉ ስራ ሁሉ ፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ አሳልፈህ አትስጠን አሜን !
https://t.me/Lordl
በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የባረካትን የቀደስካትን ቤተክርስትያናችንን ፤ ከሚነሳብን ዲያቢሎስ ክፉ ስራ ሁሉ ፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ አሳልፈህ አትስጠን አሜን !
https://t.me/Lordl
🙏3❤1
ከዛሬ 22/10/2018 ዓ.ም ሰኞ ምሽት ጀምሮ እስከ 25/10/2018 ዓ.ም ሐሙስ ምሽት ድረስ በደብራችን ቦሌ ገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል።
ጉባኤያችንን ለክብረ ነፍስ ያድርግልን!
https://t.me/Lordl
ጉባኤያችንን ለክብረ ነፍስ ያድርግልን!
https://t.me/Lordl
🙏2❤1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።
🌿🌿❤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
በሰማያዊያን ሆነ በምድራውያን ሰዎች የእግዚአብሔር
ልጆችም የምትመሰገን ( የምትወደድ ) ልዕልት ንግሥት ናት ። ለዚህም ነው መልአኩ ቅድስ ገብርኤል ከመላእክት ወገን
ወደ እርሷ ሄዶ " ደስ ይበልሽ ጸጋ የመላብሽ ሆይ ጌታ ካንቺ
ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ " ብሎ
እንዳመሰገናት ወዲያው ከሰዎች ወገን የሆነች ቅድስት
ኤልሳቤጥ ደግሞ ያንኑ ቃል ደግማ ያመሠገነቻት ።
ሉቃ 1:28 -42
🌿🌿❤ ቅድስት ኤልሳቤጥ ድንግል ማርያምን
ስታመሰግን የነበረችበት ሁኔታ መፅሐፍ እንዲ ይገልፀዋል።
" በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ መላባት " ይላል ።
መንፈስ ቅዱስን ተመልታ ያመሠገነችው ነውና እኛም
መልአኩን እና ኤልሳቤጥን አብነት አድርገን እናመሠግናታለን ።
🌿🌿🌿 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
🌿🌿🌿 ሆይ ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን ።
አሜን 🌿🌿❤ 🌿🌿❤ አሜን 🌿🌿❤ አሜን
https://t.me/Lordl
🌿🌿❤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
በሰማያዊያን ሆነ በምድራውያን ሰዎች የእግዚአብሔር
ልጆችም የምትመሰገን ( የምትወደድ ) ልዕልት ንግሥት ናት ። ለዚህም ነው መልአኩ ቅድስ ገብርኤል ከመላእክት ወገን
ወደ እርሷ ሄዶ " ደስ ይበልሽ ጸጋ የመላብሽ ሆይ ጌታ ካንቺ
ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ " ብሎ
እንዳመሰገናት ወዲያው ከሰዎች ወገን የሆነች ቅድስት
ኤልሳቤጥ ደግሞ ያንኑ ቃል ደግማ ያመሠገነቻት ።
ሉቃ 1:28 -42
🌿🌿❤ ቅድስት ኤልሳቤጥ ድንግል ማርያምን
ስታመሰግን የነበረችበት ሁኔታ መፅሐፍ እንዲ ይገልፀዋል።
" በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ መላባት " ይላል ።
መንፈስ ቅዱስን ተመልታ ያመሠገነችው ነውና እኛም
መልአኩን እና ኤልሳቤጥን አብነት አድርገን እናመሠግናታለን ።
🌿🌿🌿 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
🌿🌿🌿 ሆይ ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን ።
አሜን 🌿🌿❤ 🌿🌿❤ አሜን 🌿🌿❤ አሜን
https://t.me/Lordl
🙏3
“ትዳር የሚደከምለት ነው፣ ፍቅር የሚደከምለት ነው
እንጂ ሰጥቶ መቀበል አይደለም፣
ሲወዱን መውደድ አይደለም
በክርስትና መቻል እንጂ
መቻቻል የሚባል ነገር የለም።’’
✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
https://t.me/Lordl
እንጂ ሰጥቶ መቀበል አይደለም፣
ሲወዱን መውደድ አይደለም
በክርስትና መቻል እንጂ
መቻቻል የሚባል ነገር የለም።’’
✍️ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
https://t.me/Lordl
❤2
"አጋርሽ ጥሎሽ ሲሄድና አታልቅሽ። እግዚአብሔር አንቺ ካላየሽው ወደፊት ከሚመጣብሽ የከፋ ጥፋት ሊጠብቅሽ ስላለፈው ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ መለየት መከራ ሳይሆን፣ ፈጣሪ ላንቺ ያደረገልሽ ትልቅ ከምድር ክፋት የማምለጥ ምስጢር ነው።"
አቡነ ሺኖዳ
https://t.me/Lordl
አቡነ ሺኖዳ
https://t.me/Lordl
❤3
እግዚአብሔር ሆይ አትተወኝ በፊትህ መልካም የሆነ ምንም ምግባር የለኝም። ነገር ግን ስለ ቸርነትህ ስትል መልካሙን ነገር እንዴት እንደምጀምረው ግለጥልኝ።
አባ አርሳንዮስ
https://t.me/Lordl
አባ አርሳንዮስ
https://t.me/Lordl
🙏2
"ሰውን ወዳጅ አንተ ሰው አድርገህ ፈጠርከኝ አንተ የኔ አገልግሎት አያስፈልግህም እኔ ግን ያንተ ጌትነት ያስፈልገኛል"
(ቅዱስ ጎርጎርዮስ)
https://t.me/Lordl
(ቅዱስ ጎርጎርዮስ)
https://t.me/Lordl
🙏3
✨"ስምሽን ስጠራ ልቦናዉን እንዳያጸናብኝ አዉቄ አምኜ ወደ ልጅሽ እጄን እዘረጋለሁ ። ስምሽን በመጥራት ስለምነዉ ምህረቱን አየዘገይብኝም ይቅርታዉንም አዉቀዋለሁ። ከመዓት የራቀ እዉነተኛ የባሕርይ አምላክ ነዉና።"✨
መጽሐፈ አርጋኖን📖🙏
https://t.me/Lordl
መጽሐፈ አርጋኖን📖🙏
https://t.me/Lordl
❤5
"የማያልፍ መከራ ገሃነም ብቻ ነው፤ የማያልፍ ደስታ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሰይጣን መከራ እየጨመረ፤ እግዚአብሔርም ክብር እየጨመረ ሩጫው ይቀጥላል።"
አባ ገብረ ኪዳን
https://t.me/Lordl
አባ ገብረ ኪዳን
https://t.me/Lordl
❤5🙏1
ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ
ገብተናል ሱባኤ በአንድነት በመንፈስ
ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት
አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት (፪)
† † †
https://t.me/Lordl
ገብተናል ሱባኤ በአንድነት በመንፈስ
ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት
አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት (፪)
† † †
https://t.me/Lordl
🙏4🏆1