Lion International Bank S.C.
19.1K subscribers
1.61K photos
47 videos
3 files
424 links
Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial
Download Telegram
ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን እያሰፋ የመጣው አንበሳ ሄሎካሽ ተጨማሪ አገልግሎትን ይዞ ቀርቧል፡፡ አንበሳ ሄሎካሽን በመጠቀም አውታር በተሰኘው መተግበሪያ (application) ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ የመረጡትን ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች በኦንላየን መገብየት ይችላሉ፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት፡-
1ኛ. ከጎግል ፕሌይ ስቶር የአውታርን መተግበሪያ (application) በማውረድ ወይም ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://play.google.com/store/apps/details... መተግበሪያው በሚያቀርብሎት ቀደም ተከተል መሠረት ስልኮት ላይ ይጫኑ፤
2ኛ. አስቀድመው የመረጡትን የመጠቀሚያ ስም (User Name) እና የይለፍ ቃል (Password) በማስገባትና ወደ መተግበሪያው ውስጥ በመግባት አዲስ ከተለቀቁ ወይም ተወዳጅ ከሆኑ ሙዚቃዎች ውስጥ እርሶ በመረጡት ሙዚቃ ትይዩ ያለውን የማውርጃ (download) ቀስት ይጫኑ፤
3ኛ. ክፍያ ሊፈፅሙ ከሚችሉባቸው መንገዶች ውስጥ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የሚሰጠውን የአንበሳ ሄሎካሽ አማራጭ በመምረጥ “ይክፈሉ” የሚለውን ይመረጡ፤
4ኛ. በመቀጠል አጭር የፅሁፍ መልዕክት (SMS) በእጅ ስልክዎ እንደደረስዎ የአንበሳ ሄሎካሽ ሂሳብዎን የይለፍ ቃል በማስገባት ክፍያዎን ሲያጠናቅቁ የክፍያ ማረጋገጫ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ባመቻቸው ቴክኖሎጂ በመጠቀም ደስታዎን ያጣጥሙ!
መልካም መዝናኛ ይሁንልዎ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
An opportunity for banks...

"Eighteen Banks to Share Loan Pie from Afrexim Bank.
African import-export bank has approved USD500 million, which will be shared among 18 commercial banks in Ethiopia.
“I have also asked Afrexim bank to open office in Ethiopia,” said Yinager Dessie, governor of National Bank of Ethiopia (NBE), after launching a two-day technical discussion between Afrexim and Ethiopian banks, on how to utilize and return the loan."

Source: Ethiopian Business Review
በሰው ሀገር እየኖሩ ያለቅድመ ሁኔታ በሚወዷት ሀገርዎ ለንግድ ወይም ለግል አገልግሎት የሚውል የመኖሪያ ቤት ወይም የድርጅት ህንፃ እንዲሁም መኪና ወይም የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ካሻዎ - እርሶ ጥቂቱን በ USD, GBP ወይም Euro ይቆጥቡ የቀረውን እኛ እንሞላለን፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC

Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
Telegram - https://t.me/LionBankSC
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn -https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
እፎይታ የቁጠባ ሂሳብ አስተዋይ ሰው በጉልምስና ግዜው ለጡረታ ዘመኑ
የሚሆን በቂ ገንዘብ የሚያጠራቅምበት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ነው። ዕድሜ
ሲገፋ፣ ጉልበት ሲከዳ የችግር ጊዜ ደራሽ የእፎይታ ምንጭ የሚሆነው
በጊዜ ያጠራቀሙት ገንዘብዎ ነው። ይህ የቁጠባ ሒሳብ የረዥም ጊዜ
ግብ ያለው ከ18 ዓመት በላይ በሆነ ሰው የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ
ሲሆን፤ ደንበኞች ባጠራቀሙት ገንዘብ መጠን ባንካችን ጠቀም ያለ ወለድ
ይጨምርበታል።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC

Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
Telegram - https://t.me/LionBankSC
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn -https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
Our bank’s A/President - Ato Daniel Tekeste and Director - International Banking Department, W/ro. Eden Tilahun held fruitful discussion with representatives of African Export-Import Bank (Afrexim Bank) team Cyril Mpumwire Bitanda, David Wayiera and Gamuchiriai Moyo on issues related with Afrexim Bank’s approved foreign currency facility to Eighteen Ethiopian banks.

The discussion happened days after Afrexim Bank conducted a two-days technical discussion with His Excellency, Yinager Dessie (PhD), Governer of the National Bank of Ethiopia in this regard.

Lion International Bank
Key to success!

Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn -https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
አንበሳ ፕላቲንየም የቁጠባ ሂሳብ የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አንዱ አገልግሎት ሲሆን፤ ሂሳቡን የከፈቱ ደንበኞች ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ የተሻለ ወለድ እንዲያገኙ በማድረግ ለበለጠ ቁጠባ እንዲነሳሱ የሚያስችል ነው፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC

Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
Telegram - https://t.me/LionBankSC
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn -https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ጊዜ፣ ቦታ እና ቀን ሳይገድብዎ የላየን ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ግልፅ የሆነ የህይወት ግብ ይኑርዎ!
በባንካችን ግብ-ተኮር ሂሳቦች ይቆጥቡ!
ግብዎን ያሳኩ ዳጎስ ያለ ወለድም ያግኙ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ክቡራን ደንበኞቻችን፤ የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የግለሰብ ኦንላየን ባንኪንግ (Personal Online Banking) አገልግሎት የመደበኛ ወይም የግብ ተኮር ወይም የተንቀሳቃሽ ሂሳብ ለሚጠቀሙ ደንበኞች የተዘጋጀ ሲሆን፤ አገልግሎቱን ሲጠቀሙ፡-
1. የኢንተርኔት አገልግሎት በሚገኝበት በማንኛውም ቦታ ሆነው የ24 ሰዓት የባንክ አገልግሎቶችን ሳምንቱን ሙሉ ያገኛሉ፣
2. የሂሳብዎን የገቢ እና ወጪ እንቅስቃሴዎች መከታተል ይችላሉ፣
3. በባንካችን ወደሚገኙ የተለያዩ የሂሳብ ቁጥሮች ገንዘብ ማዘዋወር ይችላሉ፣
4. በሐዋላ ክፍያ እንዲፈፀም ማዘዝ ይችላሉ፣
5. ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ያላቸው ደንበኞች በቼክ የተከፈሉ ክፍያዎችን መከታተል እንዲሁም የቼክ ደብተር እንዲታተም ማዘዝ ይችላሉ፣
6. ቀሪ ሂሳብዎን ማወቅ እና ሌሎችም በርካታ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኝን የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
Facebook: -https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/company/lion-international-bank-s-c/about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ክቡራን ደንበኞቻችን፤ ላየን ካርድን እና አንበሳ ፈጣን ካርድን በመጠቀም በማንኛውም ባንክ Point of Sale (POS) ማሽን ግብይት መፈፀምና ከሁሉም ባንኮች ኤ.ቲ.ኤም ገንዘብ ማውጣት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook - https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram-https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn -https://www.linkedin.com/.../lion-international.../about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ከወዳጅ ዘመድዎ ከተለያዩ ሃገራት በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ አጋሮቻችን በኩል የሚላክሎትን ገንዘብ ባንካችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ በቅልጥፍና እና በቤተሰባዊ መስተንግዶ ለእርሶ ያደርሳል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook - https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram- https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/.../lion-international.../about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲሱ የትምህርት ዘመን የስኬት እንዲሆን እየተመኘ፤ ወላጆች/አሳዳጊዎች ለልጆቻቸው የወደፊት የትምህርት ወጪ ከወዲሁ እንዲቆጥቡ እና ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ የተሻለ ወለድ እንዲያገኙ የሚስችል አስኳላ የቁጠባ ሂሳብ ይዞ መቅረቡን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Facebook - https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram- https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/.../lion-international.../about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉን ያሰባችሁት ሳይጎድል አብሮነታችሁ ሳይቋረጥ በደስታ እንድታሳልፉ በቴክኖሎጂ በተደገፈው ፈጣን የአለም አቀፍ ሐዋላ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ በመጋበዝ ነው፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=fYy4bLTDbEg
ኢድ-ሙባረክ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር! Facebook - https://www.facebook.com/LionBankSC
Instagram- https://www.instagram.com/lion.banksc/
YouTube - https://www.youtube.com/c/LionInternationalBank
LinkedIn - https://www.linkedin.com/.../lion-international.../about/
Twitter - https://twitter.com/lionbanksc
Website- https://anbesabank.com/
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉን ያሰባችሁት ሳይጎድል አብሮነታችሁ ሳይቋረጥ በደስታ እንድታሳልፉ በቴክኖሎጂ በተደገፈው ፈጣን የአለም አቀፍ ሐዋላ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ በመጋበዝ ነው፡፡