Lion International Bank S.C.
18.8K subscribers
1.55K photos
45 videos
3 files
423 links
Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial
Download Telegram
ከወዳጅ ዘመድዎ ከተለያዩ ሃገራት ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካኝነት የሚላክልዎትን ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፎች ለመቀበል ጎራ ሲሉ በፍጥነትና በቤተሰባዊ መስተንግዶ ከእጅዎ ያደርሳል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቦት (@anbesabank_bot) ሲጠቀሙ የሚያገኟቸው ጥቅሞች

👉ቀሪ  ሂሳብዎን ለማወቅ፣
👉የሂሳብዎን እንቅስቃሴ ለመከታተል፣
👉የዕለቱን የውጭ ምንዛሪ ለማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅንጫፍ ቦታ ማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ኤቲኤም (ATM) ቦታ ለማወቅ፣
👉ስለ አገልግሎታችን ብዙ ጊዜ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለማወቅ፣   እንዲሁም
👉የባንኩን የአገልግሎት እና ተያያዥ ክፍያዎች (Term and Tariff) ለማወቅ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቦት ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡https://t.me/anbesabank_bot

#Telegram #አንበሳባንክ #Bank #Bot #KeyToSuccess
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ  የሶስተኛ ሩብ አመት  እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡

የአንበሳ ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት፣ የዋና መ/ቤት የስራ ኃላፊዎች እና  የዲስትሪክት ስራ አስኪያጆች በባንኩ  ሶስተኛ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ዙሪያ ዛሬ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ. ም በ አዲስ አበባ  በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰብያ አዳራሽ ዉይይት እየተካሄደ ነው፡፡ 

በውይይቱ ላይ የባንኩ የ2016/17 በጀት ዓመት የ9ወር ኮርፖሬት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ በውይይቱ ላይ እንዳስገነዘቡት እስካሁን የተመዘገበው አፈፃፀም አበረታች ቢሆንም ለበጀት ዓመቱ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት በተቀማጭ ገንዘብ ማሳደግ፣ በውጪ ምንዛሬ ግኝት፣ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ማስፋፋት እና የባንኩን የተከፈለ ካፒታል በማሳደግ ዙርያ  ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ ገልፀዋል ።

ስለሆነም የቀሪው ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ ለማድረግ አሁን የታዩ ጉድለቶችን አርሞ የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያስችል ዕቅድ ተነድፎ በትጋት መስራት እንደሚገባም አመልክተዋል።

አሁን ላይ ውይይቱ ቀጥሎ የረጅናል ኦፊሶችና የዲስትሪክቶች አፈፃፀም በጥልቀት እየተገመገመ  ይገኛል።

በስብሰባው የዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ የሦስት ሪጅኖች እና 13 ዲስትሪክቶች የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

 
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
  የስኬትዎ አጋር!
እፎይታ የቁጠባ ሂሳብ አስተዋይ ሰው በጉልምስና ግዜው ለጡረታ ዘመኑ የሚሆን በቂ ገንዘብ የሚያጠራቅምበት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡ ዕድሜ ሲገፋ፣ ጉልበት ሲከዳ የችግር ጊዜ ደራሽ የእፎይታ ምንጭ የሚሆነው በጊዜ ያጠራቀሙት ገንዘብዎ ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሒሳብ የረዥም ጊዜ ግብ ያለው ከ18 ዓመት በላይ በሆነ በማንኛውም ሰው የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን፤ ደንበኞች እንደሚያጠራቅሙት የገንዘብ መጠን እስከ 10.5% ወለድ ይታሰብላቸዋል፡፡


#Retirementsaving #lionbanksc #KeyToSuccess #LIB #AnbesaBank
ላየን ኦንላየን ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ ሆኖ የቀረበ
1. ፈጣንና አስተማማኝ የገንዘብ ዝውውር ለመፈፀም፤
2. የሂሳብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር፤
3. ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ፤
4. ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመፈፀም፤ እንዲሁም
5. በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ፡፡

Lion Online is designed to be convenient for modern lifestyles
1. To make fast and secure money transfers;
2. To monitor account activity;
3. To check balance;
4. To make various service payments; and
5. Easy and convenient to use anytime and anywhere.

Click here👉 Personel Online Banking & Corporate Online Banking


#LionInternationalBank #AnbesaBank #LionOnline #CorporateBanking #personalbanking #Bank #Ethiopia