Anbesa Bank
23.8K subscribers
2.11K photos
64 videos
5 files
446 links
Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial
Download Telegram
78👍29🤩9👏8
Channel photo updated
Channel name was changed to «Lion Bank S.C.»
Channel name was changed to «Anbesa Bank»
19👏7🤩1
Channel photo updated
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንደ አንበሳ ባንክ አንበሳ በበላይነቱ፣ በግርማ ሞገሱ፣ በግሳቱ ብቻ ተወስኖ ይገለጻል የሚል ዕምነት የለንም በድፍረቱ፣ በጥንካሬው፣ በክብሩ ጭምር እንጂ፡፡ በሕይወት ላይ ለውጥ ለማምጣት የጭረት ያክል ብልጭታ ለመፍጠር ድፍረቱ ያለው ሁሉ ለእኛ አንባሳ ነው፡፡

ይህ ዕምነት በአርማችን ውስጥ ይኖራል፡፡

እንደ አንበሳ ባንክ ከምቾት ይልቅ ትጋትን፣ ከፍርሃት ይልቅ መራመድን፣ ከማመንታት ይልቅ መጀመርን ከመረጡት ጎን እንቆማለን፡፡

ምክንያቱም ለውጥ ከፍጹምነት አይጀመርም ከውሳኔ እንጂ፡፡

እንጀምረው!

At Anbessa Bank, we believe a lion is not defined by noise or dominance. A lion is anyone who finds the courage to spark something new in their life.

This belief lives inside our logo.

At Anbessa Bank, we stand with those who choose courage over comfort, movement over fear, and beginnings over hesitation.

Because progress doesn’t start with perfection. It starts with a decision.

LET’S GO FOR IT.

ቪዲዮውን እንዲመለከቱ በአክብሮት እንጋብዛለን

#anbesabank #brandmanifesto #newlogo
88👍36👏4🤩4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአንበሳ ባንክ ብራንድ ምረቃ ኹነት
_____________________________________

የአንበሳ ባንክ የአዲሱ ብራንድ ምረቃ መርሃ ግብር ብራንዱን በጥልቀት በሚተርኩ ልዩ ልዩ መሰናዶዎች በደማቅ ሁኔታ ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ሙዚየም ተካሂዷል፡፡

በመርሃ ግብሩ በሚኒስትር ማዕረግ በምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ክቡር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዥን ምክትል ገዢ ክቡር አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የብሔራዊ ባንክ የኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ገዢ ክቡር አቶ ኢዮብ ገ/ኢየሱስ፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የባንኩ ደንበኞች፣ የባንኮች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የባንኩ አጋሮች፣ የባንኩ ባለአክሲዮኖች፣ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ፕሬዚደንት፣ የስራ አስፈጻሚ አባላት፣ የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች እንዲሁም በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በክብር እንግድነት ተገኝተው ነበር፡፡

ወደ ብራንድ ምረቃ መርሃ ግብሩ የተጠሩ እንግዶች ሲገቡ ‘ምን እንደማስብ ታውቃላችሁ?’ የሚለውን የቲዘር መልዕክት የሚያሳዩ ባነሮች፣ የብራንዱን ቀለም በለበሱ አበባዎች፣ የብራንዱን መልዕክት የሚያሳዩ ስክሪኖች፣ ለፎቶ መነሻ የተዘጋጁ ባነሮች፣ ሰርከስ በሚሰሩ ወጣቶች ትዕይንት እንዲሁም ብራንዱን በሚወክል የአገር ባህል ልብስ በደመቁ የአንበሳ ባንክ የስራ አመራር አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

የአዲሱ ብራንድ የሚመረቅበት አዳራሽም እንዲሁ ዘመናዊ የሆነ መድረክ ተገንብቶ በግዙፍ ስክሪን በሚተላለፉ መሳጭ መልዕክቶች ተውቦ ነበር እንግዶችን ያስተናገደው፡፡ ቫዮሊን፣ ክራር፣ ሳክስፎን፣ ከበሮ እና Read More

#anbesabank #rebrand #እንጀምረው #letsgoforit
👍4536
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንበሳ!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

በብራንድ ምረቃ ስነስርዓቱ ዕለት በዘመናዊ ዳንስ እና ሰርከስ ትርኢት የቀረበ የአንበሳ ባንክ ጂንግል
#jingle #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
44👏8👍2🤩2
አንበሳ ባንክ በኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሰሃጽዮን ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡
37👍24
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተስፋ ያደረግንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
25👍6
ተስፋ ያደረግንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
👍3822
ያመንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
37👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚሌ፣ አሳሳ፣ ቦሌ ቀለበት፣ ወለቴ እና በደሌ እና ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
===========================

ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማጠናከር በአፋር ክልል በሚሌ ከተማ 366ኛ፣ በኦሮሚያ ክልል በአሳሳ ከተማ 367ኛ፣ በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ 368ኛ፣ በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ 369ኛ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል በበደሌ ከተማ 370ኛ ቅርንጫፎቹን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #branchopening
👍5517👏12
የተነሳንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
34
የተሰጠንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
34
የተነሳንበትን እንጀምረው!

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
👍2211