🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆 🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇
🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
••❤️🌾💐🌷🌹🥀🪻🌺🪷
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆 🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇
🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆
🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🌹🌹 🌹🌹
🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇🎇🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎇🎇 🎇🎇
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
🎆🎆 🎆🎆
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
••❤️🌾💐🌷🌹🥀🪻🌺🪷
🍀🌷 ኢዳችን (ደስታችን) 🌷🍀
ኢስላም በሂወታችን ዉስጥ ትልቅ ደስታችን ስኬታችን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከሰጠን ፀጋዎች ትልቁና ዋናዉ የኢስላም ፀጋ ነዉ ኢስላም ለሂወታችን ዋስትና መሆኑን መቼም ልንዘነጋዉ አይገባም በዚህ ዲን ዉስጥ አሏህ ካስቀመጠልን ስርአት አሏህ ካደረገልን መመሪያና የደስታ ስርአት ዉጭ መዉሊድም ይሁን ምን የምናከብረዉ አመታዊ በአል የለም ማለትም እኛ የምንጨምረዉና የምንቀንሰዉ ነገር የለም ምክንያቱም ይህ ዲን ሙሉ ስለሆነ🍁🍁🍁🍁
ስለዚህ በኢስላም ስርአት ዉስጥ ሁለት ቀናቶች የደስታ ቀናቶች አድርጎልናል ከነዚህም ከፊታችን የሚጠብቀን ኢድ አል ፈጥር ሲሆን በነዚህ የደስታ ቀናቶች ከኛ የሚጠበቅ ነገር አለ በደስታ ቀናችን የምንላበሳቸዉ ስርአቶች አለባበሳችን ከአሏህ ጋር የሚኖረን ትስስር የተሻለና ያማረ ሆኖ ማሳለፍ ይጠበቅብናል ምክንያቱም በኢድ ቀናቶች ብዙዎችችን የምንፈፅማቸዉ ስህተቶች እና የምንላበሳቸዉ ስርአቶች ወጣ ያሉ ኢስላም በማይፈቅደዉ መልኩ የምናሳልፋቸዉ ነገሮች ይስተዋላሉ ተከታተሉኝ👇👇👇👇👇
በመጀመሪያ ደረጃ አለባበሳችን ምን ይመስላል በተለይ የሴት እህቶቻችን አለባበስ ዉበታቸዉን ለማሳየት የሚጠቀሙት ስርአት የጣሱ የሜካፕና የመሳሰሉት ወንዶችን በሚፈትን መልኩ የኢድ ቀናቶች ሸሪአዊ ስርአታቸዉን እያሳጣናቸዉ ያለንበት ሁኔታ አለ እዚጋ ሴት እህቶቻችን ሊጠነቀቁ ይገባል ሀይማኖታዊ ደስታችን ከአሏህ ጋር የምንታረቅበት እንጅ ከአሏህ ጋር የምንጣላበት ከተከበረዉ የረመዷን ወር ቡሃላ ማንነታችንን የበለጠ የምናስተካክልበት እንጅ የምናበላሽበት እንዳይሆን ከጀነት ወደ ጀነሀም ከስኬት ወደ ዉድቀት የምንሸጋገርበት ቀን እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባናል🌱🌱🌱🌱🌱
ሴት አህቶቻችን የፋሽን ተገዢ እየሆኑ በመጡ ቁጥር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ ዉድቀት ወደ ጥፋት ወደ ጀሀነም የበለጠ እየተዘፈቀ ይቀጥላል ወንዶች በሴቶች ፈተና ከዲናቸዉ እያፈነገጡና አየራቁ ማንነታቸዉ እየተበላሸ ከባድ የማህበረሰብ ብክለት ላይ እየገባን ነዉ ያለን ስለዚ ሴት እህቶች አሏህ በቁርአን ባዘዘዉ መልኩ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የዘረጉትን ስርአት በመጠበቅ እራሳቹን ሜካፕና ጀሶ ከመቀባባት አርቃቹ አለባበሳቹህ በኒቃብ አሸብርቃቹ ከወንዶች እርቀታቹህን በጠበቀ መልኩ ሂወታቹህን ለስኬትና ለእዉነተኛ ደስታ ለማብቃት አእምሯዊና አካላዊ ጤንነታቹን በኒቃብና በኢስላማዊ ስርቶች ጠብቃቹ ለመቀጠል መታገል ይጠበቅባቹሀል ምን አልባት ኒቃብ መልበስ በፍላጎት ወይንም ሱና ነዉ ብላቹ በፋሽን ቀሚስ በሻርፕና የተሰቀለ የፀጉር ማስያጃ ተሸክማቹ ሸሪአዊ ስርአቱን ለማታዉቁና ግዴታ አይደለም ብላቹ ለምታስቡ እህቶች ስለ ኒቃብ ወይንም ሴት ልጅ ሙሉ አካሏን መሸፈን ግዴታዋ ስለመሆኑ የሚገልፅ ቁርአናዊ ትእዛዝ ላመላክታቹ👇👇👇👇
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለአማኞች ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ስለ ኒቃብ ግዳታነት ይህ ቁርአናዊ አንቀፅ በቂ ማስረጃ ነዉ ስለዚ አሏህ በትእዛዝ መልኩ ያስተላለፈዉ ግዴታ መሆኑን ያሳያል ስለዚ እህቶቻችን ሙሉ አካላቸዉን መሸፈን እንደላባቸዉ ከራስ ፀገር እስከ እግር ጥፍራቸዉ ድረስ መሸፈን እና መደበቅ ግዴታ አለባት ይህንን ግዴታ መጠበቅ ስትችል በመጀመሪያ ደረጃ የአሏህን ዉዴታ ታገኛለች በመቀጠል እራሷን ከተለያዩ በሽታዎች ትጠብቃለች የተሳካና የተስተካከለ ሂወት ይኖረታል ሲቀጥል በዘላለማዊ ሀገር ትልቅ ሽልማት ጀነትን ትሸለማለች ይህ ደግሞ ትልቅ ስኬት ነዉ ስለዚ አስቡበት🧠🧠🧠🧠
ሌላዉ በኢድ ቀናቶችን ከሚፈፀሙ ትልቅ ስህተቶች ዉስጥ የኢድ ቀን ግዴታ ሶላቶችን በኢዱ ቢዚ በመሆን ሶላትን ማሳለፍ በሙዚቃ መዝናናት ፎቶ በመነሳት ሴቶች ከወንዶች ጋር መቀላቀልና ሴቶች ያለ ቤተሰብ ከቤት በመዉጣት መናፈሻ መዝናኛ ቦታዎች መሄድ ባእድ ከሆኑ ወንዶች ጋር አብሮ ማሳለፍ ካፌ ለካፌ መዞር የመሳሰሉት የፈተና መድረክን የሚያስፋፉ ድርጊቶች ይፈፀማሉ 🌱🌱🌱🌱🌱
ሲቀጥል በኢድ ቀናቶች ከሚሰሩ ከባድ ጥፋቶች ዉስጥ የኢድ ቀናቶችን በነሺዳ እና በመንዙማ ቢዚ ሆኖ ማሳለፍ ማለትም ኢድ ነዉ ዘና እንበል ቤቱ ሞቅ ይበል በማለት በጂፓስና በሞንታርቦ ነሺዳዎችን እና መንዙማዎችን በመክፈት ከባድ የወንጀል ድርጊት እንፈፅማለን ምንድን ነዉ የምታወራዉ ለምትሉ እህት ወንድሞች ነሺዳ እና መንዙማ ዉስጥ ብዙ የሽርክና የቢድአ ስንኞች እንዲሁም የማይፈቀዱ የሙዚቃ መሳሪያዎች ይገኙበታል ሲቀጥል ሙስሊሙን ማህበረሰብ ወደ ጀነት የሚጋዙትን ድርጊቶች ከመፈፀም ቁርአን ከመቅራት ዚክር ከማድረግ መልካም ነገሮችን ከመመካከር ቢዚ የሚያደርጉ ከባድ የጥፋት መረቦች ናቸዉ ከምንም በላይ በነሺዳና በመንዙማ ስር ያሉ የኩፍር ወይንም ከኢስላም የሚያስወጡ የግጥም ስንኞችን መስማት ከባድ ነዉ ነዉ ጀሀነም ዉስጥ የዘላለም ቅጣትን ከሚያከናንቡ ወንጀሎች ዉስጥ ይገኙበታል ስለዚ የኢድ ቀናቶችን ከተለያዩ ሽርክ እና ሀራም ከሆኑ ድርጊቶ በመራቅ በኢድ ቀናቶች አሏህን በማስታወስ ተክቢራ በማድረግ ሀላል በሆኑ ነገሮች መዝናናት መደሰት እንችላለን የደስታችንን ቀን የበለጠ ከአሏህ ጋር የምንተሳሰርበት ቀን መሆን አለበት ያኔ ለዘላም ደስታ ለእዉነተኛ ስኬት እንታደላለን🌾🌾🌾🌾

🍀🌱ለኢድ ፈገግ በሉ🌱🍀
አንዱ ለህክምና ሆስፒታል ገባና ሲመረመር ስኳር ተገኘበትና ዶክተሩ የሰዉየዉ ሁኔታ እያስጨነቀዉ ዉጤቱን ሊነግረዉ ወሰነ ታካሚዉ በሽታዉ እንዲነገረዉ ዶክተሩን ሲጠይቀዉ ስኳር ተገኝቶብሀል አለዉ ታካሚዉም በደስታ በእልልታ ሆስፒታሉን ቀወጠዉ ዶክተሩ ግራ በመጋባት ምንድን ነዉ ብሎ ሲጠይቀዉ አስኪ ዘይትም ካለ ፈልጉልኝ አለዉ😁😁😁😁😁

Today's hadith
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾
“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346
ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ…ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾
“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346
Today's hadith
ከአቡ ሁረይራ (رَضِيَ ٱللَّٰهُ عَنْهُ) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿جاءَ الفُقَراءُ إلى النبيِّ ﷺ، فقالوا: ذَهَبَ أهْلُ الدُّثُورِ مِنَ الأمْوالِ بالدَّرَجاتِ العُلا، والنَّعِيمِ المُقِيمِ يُصَلُّونَ كما نُصَلِّي، ويَصُومُونَ كما نَصُومُ، ولَهُمْ فَضْلٌ مِن أمْوالٍ يَحُجُّونَ بها، ويَعْتَمِرُونَ، ويُجاهِدُونَ، ويَتَصَدَّقُونَ، قالَ: ألا أُحَدِّثُكُمْ إنْ أخَذْتُمْ أدْرَكْتُمْ مَن سَبَقَكُمْ ولَمْ يُدْرِكْكُمْ أحَدٌ بَعْدَكُمْ، وكُنْتُمْ خَيْرَ مَن أنتُمْ بيْنَ ظَهْرانَيْهِ إلّا مَن عَمِلَ مِثْلَهُ تُسَبِّحُونَ وتَحْمَدُونَ وتُكَبِّرُونَ خَلْفَ كُلِّ صَلاةٍ ثَلاثًا وثَلاثِينَ﴾
“ድሆች (ምስኪኖች) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ሀብታሞችና የገንዘብ ባልተቤቶች በገንዘባቸውና በሀብታቸው ትልቁን ደረጃና ማይቋረጥ የሆነውን ፀጋ (ጀነትን) ይዘውብን ሄዱ (በለጡን)፤ እኛ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ። እንደምንፆመው ይፆማሉ። ነገር ግን እነሱ የገንዘብ ትሩፋት አላቸው፤ በሱ ሐጅ ያደርጉበታል፣ ዑምራ ያደርጉበታል፣ ጂሃድ ያደርጉበታል፣ ሰደቃ ያወጡበታል አሉ። የዚህን ግዜ ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ ታዲያ አንድን ጉዳይ አልነግራችሁምን? ያን ነገር ከያዛችሁት እናንተን የቀደማችሁ የሆነን የምትደርሱበትን፣ ከናንተ በኋላ አንድም የማይደርስባችሁ የሆነን፣ እናንተ ካላችሁበት ነገር ሁሉ በላጭ የምትሆኑበት፣ እናንተ የሰራችሁትን የሰራ ካልሆነ በቀር የማይደርስባችሁ የሆነን። ግዴታ ከሆኑ ሶላቶች በኋላ ሰላሳ ሶስት ግዜ፦ ቱሰቢሁን (አላህን ታጠሩታላችሁ)፣ ወትህሚዱን (አላህን ታመሰግኑታላችሁ) ወቱከቢሩን (አላህን ታልቁታላችሁ)።”
📚 ቡኻሪ (843) ሙስሊም (595) ዘግበውታል

🌕🍃አጭር ማስታወሻ🍃🌕
በሂወታችን ዉስጥ ስህተቶች ጥፋቶች ወንጀሎች ይከሰታሉ ሁሌም ሀራም ነገር ላይ ልንወድቅ እንችላለን ነገር ግን ከኛ ዉስጥ በላጩ ከወንጀል ከጥፋት ቡሀላ ወደ አሏህ የሚመለሱና ለወንጀላቸዉ ወደ ጌታቸዉ የሚያለቅሱ ናቸዉ ለዚህም ነቢ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ እንዲህ ብለዋል የአደም ልጆች ሁሉ ይሳሳታሉ (ወንጀል ላይ ይወድቃሉ) ከተሳሳቾች ሁሉ በላጮች ወደ አሏህ የሚመለሱት ናቸዉ ብለዋል ☘☘☘☘☘
ስለዚ ወንጀል ላይ እንወድቃለን እንሳሳታለን ያኔ ትልቁ መፍትሄዉ ተስፋ መቁረጥ ወደ ጥፋት ወደ ወንጀል መራመድ ሳይሆን እጃችንን አንስተን እንባችንን እያረገፍን ታላቁ ጌታችንን ምሀረት መጠየቅ ወደ አሏህ መመለስ ከወንጀል ቡሀላ መልካም ስራዎችን ማስከተል ትልቅ ጮሌነት ነዉ አሏህ ለትኛዉም ወንጀል ምህረትን ያደርጋልና እንመለስ እላለሁ አሏህ እዉነተኛ ተዉበትን ይግጠመን🌿🌿🌿🌿🌿

ከአቢ ዑማማ (رَضِيَ ٱللَّٰهُ عَنْهُ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من غدا إلى مسجدٍ لا يريدُ إلا أن يتعلَّمَ خيرًا أو يُعلِّمَه، كان له كأجرِ حاجٍّ، تامًّا حجَّتُه﴾
“ወደ መስጂድ ጉዞን ያደረገ፤ መልካምን ነገር (ዒልምን) ለመማር ወይ ደግሞ ለማስተማር እንጂ ሌላ የማይፈልግ ሆኖ፤ ለሱ ሙሉ የሆነ የሐጅ አጅር (ምንዳ) ይኖረዋል።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 86

ይቅር ማለት!!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما نقصت صدقةٌ من مالٍ، وما زاد اللهُ عبدًا بعفوٍ إلا عزًّا، وما تواضع عبدٌ إلا رفعه اللهُ﴾
“ሰደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ ላይ አታጎድልም። አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ። አንድ ባሪያ ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ።”
(📚ሙስሊም ዘግበውታል: 2588)

ከአዒሻ (رَضِيَ ٱللَّٰهُ عَنْهَا) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦
﴿سَأَلْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَنْ هَذِهِ الْآيَةِ : { وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا آتَوْا وَقُلُوبُهُمْ وَجِلَةٌ } قَالَتْ عَائِشَةُ : أَهُمُ الذِينَ يَشْرَبُونَ الْخَمْرَ وَيَسْرِقُونَ ؟ قَالَ : " لَا يَا بِنْتَ الصِّدِّيقِ، وَلَكِنَّهُمُ الذِينَ يَصُومُونَ وَيُصَلُّونَ وَيَتَصَدَّقُونَ وَهُمْ يَخَافُونَ أَنْ لَا يُقْبَلَ مِنْهُمْ، { أُولَئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ﴾
“የአላህን መልዕክተኛ (ﷺ) ስለዚህ የቁርዓን አንቀፅ ጠየኳቸው፦ {እነዚያም የሚሰጡትን ነገር እነርሱ ወደ ጌታቸው ተመላሾች መኾናቸውን ልቦቻቸው የሚፈሩ ኾነው የሚሰጡት፡፡} እነዚህ ሰዎች መጠጥ የሚጠጡ፣ የሚሰርቁ ናቸው እንዴ? አልኳቸው። ‘አይደሉም! አንቺ የሲዲቅ ልጅ! እነሱ የሚፆሙ፣ የሚሰግዱ፣ የሚሰድቁ ሆነው ሳለ አላህ ስራችንን አይቀበለን ይሆን ብለው የሚፈሩት ናቸው።’ {እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡} አሉ።”
📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3175
የሙስሊም ሁኔታ ከአምልኮ በኋላ!ከአዒሻ (رَضِيَ ٱللَّٰهُ عَنْهَا) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦

﴿إنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ يَبْسُطُ يَدَهُ باللَّيْلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهارِ، وَيَبْسُطُ يَدَهُ بالنَّهارِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ اللَّيْلِ، حتّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِن مَغْرِبِها.﴾
“የላቀው አላህ በሌሊት እጆቹን ይዘረጋል። ቀን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። በቀንም እጆቹን ይዘረጋል ሌሊት እሱን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። ፀሀይ በመግቢያዋ እስከምትወጣ ግዜ ድረስ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2759
እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በተውበት ላይ ተበራቱ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

❤1