ምዝገባው እየተካሄደ ይገኛል ...
LAZAR👣MODELING ETHIOPIA
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``
በተመረጡ ቀናት ➔በ6ወር ስልጠና በሳምንት 4ቀን
አድራሻ እታለም
ሆቴል አባይ ጋር ።
@lazar_modeling +251939512980
+251941080792
LAZAR👣MODELING ETHIOPIA
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``
በተመረጡ ቀናት ➔በ6ወር ስልጠና በሳምንት 4ቀን
አድራሻ እታለም
ሆቴል አባይ ጋር ።
@lazar_modeling +251939512980
+251941080792
👍10👏8🥰1
EID MUBARAK
በዚሁ አጋጣሚ ለሙስሊም ቤተሰቦቻቻን HIJAB MODELLING ተምራቹህ መሆን ምትፍልጉ የበዓል ስጦታ አለን። 👉@yonathannn
@lazar_modeling

❤2👍1
ምዝገባው እየተካሄደ ይገኛል ...
LAZAR👣MODELING ETHIOPIA
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``
በተመረጡ ቀናት ➔በ6ወር ስልጠና በሳምንት 4ቀን
አድራሻ እታለም
ሆቴል አባይ ጋር ።
@lazar_modeling +251939512980
+251941080792
LAZAR👣MODELING ETHIOPIA
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``
በተመረጡ ቀናት ➔በ6ወር ስልጠና በሳምንት 4ቀን
አድራሻ እታለም
ሆቴል አባይ ጋር ።
@lazar_modeling +251939512980
+251941080792
👏6👍3
👍6❤1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል! 🎉
@lazar_modeling
መልካም በዓል! 🎉
@lazar_modeling
🙏7👍5
ቢሾፍቱ ላይ ላለብን የዘፈን clip ቀረፃ ላይ main character ሆና መስራት እምትችል ሞዴል እንፈልጋለን።
የ clipu ብዛት 3 ምንፈልገው ሞዴል-1 ፆታ-ሴት
መስራት ትችላለች ብላቹህ ለምታስብዋት ሞዴል share አርጉላት።
ፎቶ ለመላክ
@yonathannn

❤7👌2
አትለፉ! 🙏
የናርዲን ሕይወት እንታደግ!
የ17 ዓመቷ ታዳጊ ናርዶስ ዘካርያስ አስቸኳይ እርዳታ ትሻለች! የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ናርዲ፣ ገና የ8 ዓመት ልጅ እያለች የጀመረው የስኳር በሽታ ሕይወቷን እየፈተናት ነው።
በሽታው ምክንያት በአይኗ ዙሪያ በፈጠረው ፈንገስ አንድ ዓይኗን ሙሉ በሙሉ አጥታለች። አሁን ደግሞ በሽታው ወደ ጭንቅላቷ እየተዛመተ ሲሆን የግራ እግሯም መንቀጥቀጥ ጀምሯል።
ሁለተኛ ዓይኗን ከመጥፋቷ እና ለሕይወቷ አስጊ ከመሆኑ በፊት ፈጣን ሕክምና ያስፈልጋታል።
እስካሁን ለሳምንታት ሆስፒታል የቆየችበት ዕዳ ብቻ 290,000 ብር ደርሷል! በየቀኑ የምትወስደው አንድ መርፌ ደግሞ 10,000 ብር ይገመታል! ይህ ከቤተሰብ አቅም በላይ ሆኗል።
የልጅ ጉዳይ የሚገባችሁ ሁሉ፣ እያንዳንዳችሁ የ500 ብር ቻሌንጅን እንድትቀላቀሉ በአምላክ ስም እማጸናለሁ።
580 ሰዎች ብቻ ብንሳተፍ ዕዳዋን መክፈል እንችላለን። ከዚያም ስለቀጣዩ ሕክምና በጋራ እንወያያለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:
* 1000011167156 ዘካርያስ አለሙ (የናርዲ አባት)
* አባት ስልክ: +251911 06 49 25
እባካችሁ፣ ይህንን መረጃ ለሌሎች በማጋራት የበጎነት ሰንሰለት ፈጥረን የናርዲን ሕይወት እንታደግ!
ሼር ማድረግም በጎነት ነውና!
ከAklilu Tesfaye ገፅ የተወሰደ::
🙏🙏🙏

🙏7❤2
ኢትዮጵያዊቷ ሩት ለትልቁ ቀን 2 ቀን ቀራት
በፊሊፔንስ እየተካሄደ ባለው ‹‹ሚስ ሱፐር ሞዴል ወርልድ ዋይድ›› ውድድር ላይ ሩት ይርጋለም ለመጨረሻው ውድድር ከቀረቡ 11 ቆነጃጅት አንዷ መሆኗን ተነግሯል፡፡ ይህ ውድድር ሊጠናቀቅ 2 ቀናት የቀሩት ሲሆን ዛሬ ሁሉም ተወዳዳሪዎች በአገራቸው ባህላዊ ልብስ ፎቶ የመነሳት ስነስርአት አከናውነዋል፡፡
እንዲሁም የፋሽን ሾው ትርኢት አሳይተዋል፡፡ እነዚህ ሁሉ የውድድሩ አንድ አካል ሲሆኑ ተወዳዳሪዎቹ በማኒላ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችንም ጎብኝተዋል፡፡ የመጨረሻው ውድድር ከ2 ቀናት በኋላ ጁን 26 በማኒላ በሚገኘው ኦኮዳ ሆቴል ግራንድ ቦል ሩም ይከናወናል፡፡ ኢትዮጵያን ለወከለችው ሩት በድጋሚ መልካም እድል ተመኝተናል፡፡

❤10
🥰6👍1