LKMC Registrar Info | < LEMI KURA Manufacturing College (Bole) Registrar >
1.37K subscribers
206 photos
14 videos
31 files
84 links
LEMI KURA (Bole) Manufacturing College

Registrar Information

Tell 0118594024

Please share this channel for all......

https://t.me/LKMCInfo

For any Discussion https://t.me/LKMCinformation
Download Telegram
ውድ የ2018ዓ.ም ገቢ አዲስ ሰልጣኞች ምዝገባችሁን አጠናቃችሁ ስማቸሁ ከላይ ያልተጠቀሳ ካለ በስልጠናው ላይ እንድትሳተፉና ለሬጅስትራር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታድረጉ እናሳስባልን፡፡
30👎10
Forwarded from የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የስነ- ምግባር እና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት
ከሥነ ምግባር እና ጸረ ሙሥና ዳይሬክቶሬት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ::

"ትውልድ በስነ-ምግባር ፤ ተቋምን በአሰራር " በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ከህዳር 9 እስከ 15/2018 ድረስ የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ በፓናል ውይይት ይከበራል። 

በዓለማችን ለ22ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ሙስና ቀን በኮሌጃችን የተጀመረው የትውልድ ስነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ስራ በንቅናቄ ተመርቶ የባለቤትነት ስሜት   እንዲኖረው በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች በማክበር የኮሌጃችን ሰራተኞች  የተሻለ የፀረ ሙስና ትግልን በመረጃ እና በማስረጃ እንዲያግዙ ይረዳል።

የንቅናቄው ተግባር ህዳር 15/2018  የሚካሄድ ሲሆን በዚህ ንቅናቄ ተግባር 400  የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማለትም አመራሮች፤ ሰራተኞች ና ሰልጣኞች ፣ ተሳታፊ ስለምትሆኑ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ መልዕክቴን አስተላልፋለው።

አቶ ዳዊት ተፈሪ  የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ  የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
🤷‍♂1616🤔4
ለሁሉም የ2018 ዓ.ም የማታ እና ቅዳሜና እሁድ አዲስ ገቢ ሰልጣኞች በሙሉ

የቅዳሜና እሁድ አዲስ ገቢ ሰልጣኞች ቅዳሜ 13/03/2018 ዓ.ም 2፡30 ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳውቃልን፡፡

የማታ አዲስ ገቢ ሰልጣኞች ደግሞ ሰኞ 15/03/2018 ዓ.ም 11፡30 ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳውቃልን፡፡
ኮሌጁ
👏15🤨117😁1
https://ethiocoders.et/

በነፃ በመማር የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ !

ለአምስት ሚልዮን ኢትዮጵያዉያን
ነፃ የትምህርት ዕድል!!!
እጅዎ ላይ ባለ ስልክና ታብሌት ጊዜና ቦታ ሳይገድቦት ተመዝግበዉ በመማር ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሠርተፊኬት ያግኙ።
ነፃ የኦንላይን ሥልጠናዎቹ ፦
- በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
- በዳታ ሳይንስ
- በዌብ ፕሮግራሚንግ እና
- በአንድሮይድ ማበልፀግ ናቸው
እርሶም በመረጡት የትምህርት ዘርፍ  በአጭር ጊዜ ተምረዉ ህይወትዎንና ሙያዎን ያዘምኑ።
ከመገረም ወጥተን እናስገርም!!!

ኢትዮ ኮደርስን ለመቀላቀል
ከታች ባለዉ ሊንክ ተጭነዉ ይመዝገቡ
https://ethiocoders.et/
1
ለለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ሰልጣኞች በሙሉ


https://ethiocoders.et/

በነፃ በመማር የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ !

ለአምስት ሚልዮን ኢትዮጵያዉያን
ነፃ የትምህርት ዕድል!!!
እጅዎ ላይ ባለ ስልክና ታብሌት ጊዜና ቦታ ሳይገድቦት ተመዝግበዉ በመማር ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሠርተፊኬት ያግኙ።

ነፃ የኦንላይን ሥልጠናዎቹ ፦

- በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
- በዳታ ሳይንስ
- በዌብ ፕሮግራሚንግ እና
- በአንድሮይድ ማበልፀግ ናቸው


እርሶም በመረጡት የትምህርት ዘርፍ  በአጭር ጊዜ ተምረዉ ህይወትዎንና ሙያዎን ያዘምኑ።
ከመገረም ወጥተን እናስገርም!!!

ኢትዮ ኮደርስን ለመቀላቀል
ከታች ባለዉ ሊንክ ተጭነዉ ይመዝገቡ

https://ethiocoders.et/
5