ኪቦርድ ላይ የተወሰኑ ፊደላት በማይሰሩበት ጊዜ አዲስ ኪቦርድ እስክትቀይሩ ጥሩ አማራጭ ወንድማችን ያሳያችኋል።
I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1636545295560576&inviterId=997169457254409&language=en&campaignType=collectPetal&time=Sept-04-2024-Sept-12-2024
t.me/catsgang_bot/join?startapp=FFyFohirkzgT5kWyJucXS
Meow, lets see who is OG 😼
Meow, lets see who is OG 😼
Telegram
Join CATS
https://t.me/catsgang_bot/join
Wich of these is not a desktop part?
Anonymous Quiz
45%
Software
19%
Mouse
3%
Keyboard
16%
System unit
16%
Webcam
Forwarded from One Day
ሶፍትዌር ማበልፀግ የቡድን ስራ ነው፡፡ በትንሹ ኮሜርሻል ሶፍትዌር ሲሰራ ቢዝነስ አናሊስት፤ ዲዛይን ፤ ኮዲንግ፤ ቴስተር ፤ ዳታቤዝ አድሚን ፤ ዴቮፕስ ኢንጂነር የሚባሉ ሮሎች ይፈለጋሉ፡፡
አንተ/አንቺ ሁሉንም መሆን መመኘት እንጂ መሳካት አይቀልህ/ሽም፡፡ ስለዚህ የቡድን ስራ መሆኑን መ-ገንዘብ ጥሩ ነው፡፡
ቢዝነስ አናሊስቱ የቢዝነስ ፕሮብሌሙን ይተነትናል፡፡ ዲዛይነሩ ያንን የቢዝነስ ችግር የሚፈታ የሶፍትዌር እልባት አርኪቴክቸር ይነድፋል፡፡ ኮደሩ አርኪቴክቱ የተለመውን ወደ ምድር ያወርዳል፡፡ ኮደሩ የሰራውን ቴስተሩ እክል ፍለጋ ይፈለፍላል፡፡ ዐላማው ተጠቃሚ ጋር ከመድረሱ በፊት የኛኑ ገመና ከቤት እንዳይወጣ በሚል መን-ፈስ ነው፡፡ ዴቮፕስ ኢንጂነሩ ያለቀለትን የፀደቀውን አዲስ ምርት ለተጠቃሚ ማድረስ ፤ ሶፍትዌሩ up and running መሆኑን ማረጋገጥ ስራው ነው፡፡
ስለዚህ ኮሜርሻል ሶፍትዌር ኢንጂነር ለመሆን የሚተልም ሰው አብሮ ለመስራት አመቺ ሰው መሆኑን ማረጋገጥ ይጠይቃል፡፡
ከፍ ሲልም በሶፍትዌር ቢዝነስ ውስጥ ጥልቅ ኢምፓክት መፍጠር የሚቻለውም አቅሞች ወደ አንድ ቋት ሲሰባሰቡ ነው፡፡

የቲክቶክ እናት ኩባንያ ባይትዳንስ መስራች የቻይና ቁጥር አንድ ሀብታም ሆነ
ጥቅምት 19/2017 (አዲስ አበባ) ቲክቶክን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ባይተዳንስ ኩባንያ መስራች ዛንግ ይሚንግ በቻይና ሀብታሞች ዝርዝር አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ።
በቻይና የሃብታሞች ደረጃ አውጭው ሁሩን እንዳስታወቀው ያንግ ይሚንግ በዓመታዊ የሀብታሞች ዝርዝር ሲወጣ በ49 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ሃብት በማካበት ነው በቻይና ቁጥር አንድ ሀብታም ለመሆን የቻለው።
የ41 ዓመቱ ቱጃር እ.ኤ.አ በ2021 ከባይትዳንስ ዋና ስራ አስፈጻሚነት ስልጣኑ የለቀቀ ሲሆን የአንደኝነቱን ደረጃ የታሸገ ውሃ በማምረት ዘርፍ ከተሰማራው ዦንግ ሻንሻን ተቀብሏል።
ይህን ተከትሎ ሻንሻን በ47 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር ሀብት በማካበት በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ምንም እንኳን ባይትዳንስ በአሜሪካና በአውሮፓ ክሶችና የእገዳ ማስፈራሪያዎች ቢበረክቱበትም የባለፈው ዓመት ዓመታዊ ገቢው በ110 ቢሊዮን ዶላር (30 በመቶ) እንዳደገለት ኢኮኖሚክ ታይምስ የተባለ ድረገፅ ዘግቧል።

https://am.al-ain.com/article/russia-fines-google-more-than-entire-world-gdp?utm_source=site
ሩስያ ጎግል የምድር አጠቃላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ሊሞላው የማይችለውን ገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነች

አል ዐይን ኒውስ
ሩስያ ጎግል የምድር አጠቃላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ሊሞላው የማይችለውን ገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነች
ሞስኮ የጠየቀችው ክፍያ ከትሪሊየን ቀጥሎ 7ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የ34 ዜሮ ባለቤት ከፍተኛ ቁጥር ነው
Lucy computer training center 🇪🇹 💻⌨️🖥🖨💽
https://vm.tiktok.com/ZMhVrssNB/
ለIT ተመራቂዎች አስደሳች ዜና!