ወንድሞችን እና እህቶችን እየጋበዝን እንምጣ አብረን እንፀልይ ፣ በመንፈስ ቅዱስ እርስ በእርስ በፀጋ እንበረታታ።
❤1🔥1
እሮብ በነበረን የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እጅግ የተባረክንበት ብዙዎች የተፅናኑበት ነበር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ።
Forwarded from ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)
Forwarded from ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)