በደበቡብ ግንባር በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ የተካሄደው ውጊያ በህዝብ ልጅ ፋኖ ሙሉ የበላይነት ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ
መስከረም 28/2019 ዓ.ም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በቀን 27/2019 ዓ.ም በሰበር ዜና ያሳወቅናችሁ የደቡብ ግንባር አውደ ውጊያ ውሎን አስመልክቶ ከግንባር በደረሰን መረጃ መሠረት፡ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከተለያዩ ኮሮች በተውጣጡ የክፍለ ጦር ሻለቆች የተቀናጀ እርምጃ መሀል ሜዳና ዘመሮ ከተማ መሽጎ የነበረውን የአገዛዙን ኃይል በታላቅ ጀብድ ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስና በመማረክ ከተሞችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀናል።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከባድ ምት መሃል ሜዳ እና ዘመሮ ከተሞች በታላቅ ጀግንነት ፋኖ የተቆጣጠረ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሚዳና ሬማ ተጎራ ፣ሰላድንጋይ አካባቢ በነበረ አውደ ውጊያ ሌሎች የጀግንነት ስራ ተሰርተዋል። በዚህም ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በ27/2019 ዓ.ም ዕለት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ነፃ የወጡ ከተሞች:-
✅መንዝ ቀያ ወረዳ ዘመሮ ከተማ
✅መንዝ ጌራ ወረዳ መሀል ሜዳ ከተማ
✅መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ
✅ሚዳና ሬማ ወረዳ መራኛ እና ሬማ ከተማ
✅ሞረትና ጅሩ ወአዳ ጅሁር ከተማ
✅ ሲያ ዋዩናደብር ወረዳ አንጨቆረር ከተማ
✅ መርሐቤቴ ታችቤት ወረዳ ጀማ
✅መርሀቤቴ ላይ ቤት ወረዳ ኮላሽ
✅አንኮበር ወረዳ አልዩ አንባ ከተማ በፋኖ ሙሉ በሙሉ ነፃ የወጡ ሲሆን፡ የከተማው ማህበረሰብ በሁሉም ከተሞች ለፋኖ ልዩ አቀባበል በማድረግ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል። በዚህም መሠረት ታላቅ ጀብድ በተፈፀመባቸው መሀል ሜዳ ፣ዘመሮ፣ ሚዳናሬማ እዲሁም ተጎራ በርካታ አመራሮች ያሉበት ምርኮዎች በፋኖ እጅ ይገኛሉ።
➢ በርካቶች የአገዛዙ ኃይል የተደምሰሰ ሲሆን 520 የአገዛዙ ሀይል በቁጥጥር ስር ውለው በምርኮኝነት የተያዙ ሲሆን
✔ 3 ዶሽቃ
✔ 17 ብሬን
✔ 15 ስናይፐር
✔ 1575 የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ያልተቆጠሩ እዳሉ ሆነው
✔ 511 f1 ቦንብ
✔ በርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ ተተኳሾች
✔ 452 የወገብና የደረት ትጥቆች
✔ 35 መገናኛ ሬዲዮዎችና የተለያዩ የጦር መሳሪያ ቁሳቁሶች በዕዙ እጅ መግባት ችለዋል።
በአሁኑ ሰዓት በሁሉም አውደ ውጊያዎች አስደማሚ ጀብድ የፈፀመው ሰራዊታችን በተሟላ ቁመና ላይ የሚገኝ ሲሆን ነፃ የወጡት ከተሞችንና አካባቢዎች በሠራዊታችን ሙሉ ጥበቃ እየተደረገላቸው ቀጣይ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል ።
" ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ