በአማራነት ላይ የተፈፀሙ በደሎች በርካታ ናቸው እንዲህ ህፅናት አማራ ስለሆኑ የደረሰባቸው በደል በእፃናት አንደበት ሲገልፁ የሚሰማው ስሜት በቃላት የሚገለጥ አይደለም። ይህቺ ህፃን እንደ ታሪክ ማስረጃ ትሆን ዘንድ እድል ቀንቷት የደረሰባትን ተናገረች እንዲ የት እንደደረሱ የማናውቃቸው በርካታ ወገኖች አሉን የእነዚህ በግፍ የተገደሉ ወገኖቻችን ደም ዛሬም ድረስ ይጮሃል.....
እያንዳንዱ ፋኖ የሚታገለው ይህንን ግፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቀልበስ ነው ይህ ትግል የእማራነትን ክብር መልሶ ከወደቀበት ለማንሳት ነው ይህ ትግል የህልውና አደጋ የጋረጠውን ጠላት በአስተማማኝ መልኩ በመደምሰስ ቀጣዩ ትውልድ ዳግም የእልውና ስጋት ውስጥ እንዳይገባ ማድረግ ነው።
እያንዳንዱ ፋኖ የሚታገለው ይህንን ግፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቀልበስ ነው ይህ ትግል የእማራነትን ክብር መልሶ ከወደቀበት ለማንሳት ነው ይህ ትግል የህልውና አደጋ የጋረጠውን ጠላት በአስተማማኝ መልኩ በመደምሰስ ቀጣዩ ትውልድ ዳግም የእልውና ስጋት ውስጥ እንዳይገባ ማድረግ ነው።
❤1
በእልውና ስጋት ደረጀ የተለወጠ ነገር የለም ነገር ግን ትላንት እነሱ መሪ ሆነው በነበረ ጊዜ ትብብር ለመፍጠር ሲሰሩ ነበር አሁን ከመሪነት ተነስተው እነሱን የተኳቸው ሰዎች ትብብር ለማምጣት ሲሰሩ ይቃወማሉ ይህን አንድነት እንዳይኖር እና ክፍፍልን ለማፍጠር ካልሆነ ሌላ ምን አላማ ሊኖረው ይችላል?
በሕዝባችን ላይ ታሪካዊ ስሕተት ለመሥራት ሕሊናችን አልፈቀደም ያሉ የአገዛዙ ሠራዊት ፋኖን ተቀላቀሉ!!
ጳጉሜ 04/2018 ዓ.ም
በርካታ የአገዛዙ መከላከያ የአየር ወለድ፣ የኮማንዶና የአድማ ብተና አባላት፡ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝን በገፍ እየተቀላቀሉ እደሆነ ተገለፀ።
የብልፅግና አገዛዝ ሥልጣኑን ለማስረዘም በሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ደም አፋሳሽ ስርዓትን የተረዱ ሠራዊቶቹ፣ ለእውነትና ለወገናቸው በመወገን ስርዓቱን ለቀው ሕዝባዊ ትግሉን በገፍ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል።
በመውደቂያ ማማው ላይ የሚገኘው የአብይ አህመድ ስርዓት፣ በግድም በውድም የስልጣኑ ጠባቂ ለማድረግ የጥላቻ ፖሊሲ አስተምሮ ያሠለፋቸው ሠራዊት፣ እኩይ ተግባርን በመጠየፍ "እኛ የሀገር ዘብና የሕዝብ ጠባቂዎች እንጂ የስርዓትሕ ጠባቂ አንሆንም" በማለት ፋኖን በክብር መቀላቀል ችለዋል።
በዚሕም መሠረት፦
👉 ወደ ከሠም ፪ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉ
1. ፻ አለቃ አደራጀው አዱኛ- የ112ኛ አ/ወ/ክ/ር/ሻ/መሪ
2. **** የሻበል መሪው ጋርድ
✔ ንብረቶች
● (2) ሁለት ጥርጥር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች
● (1) አንድ የደረት ትጥቅ
● (2) ሁለትF1 ቦምቦች
● (3) ሶሥት ካዝናዎች
● (120) መቶ ሃያ የክላሽኮቭ ጥይቶች
● (1) አንድ ወታደራዊ መገናኛ ሬዲዮ
እነዚሕ ንብረቶች በመያዝ የሕዝብን ትግል ተቀላቅለዋል።
👉 ወደ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር
1.አበባው ሀብታሙ — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና
2.እሱባለው ገነት — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና
3.መብራቱ ጥላዬ — የ31ኛ ሻለቃ መሪ (የአለባቸው አጃቢ)
4.ምትኩ ታይቸው — የ31ኛ ሻለቃ አባል
✔ ንብረቶች
● (3) ሶሥት ባለ ሁለት እግር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች
● (1) አንድ ሰደፍ ክላሽኮቭ መሣሪያ
● (165) (መቶ ስድሳ አምስት) የክላሽኮቭ ጥይቶች
👉 ወደ 7ለ70 ክፍለ ጦር የተቀላቀለ
1. ምክትል ፲ አለቃ ማርቆስ በዳሳ -ከ102ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር
✔ ንብረቶች
● (1) አንድ ክላሽኮቭ መሣሪያ
● (90) ዘጠና የክላሽኮቭ ጥይቶች
● (1) አንድ የደረት ትጥቅ
● (1) አንድ ወታደራዊ ቦርሳ
👉 በቀጣይም የአገዛዙ ወታደሮች ይህንን ታሪካዊና ህሊናዊ ውሳኔ በመከተል ወደ ሕዝባዊ ኃይሉ እንድትቀላቀሉ፣ ዕዛችን ጥሪውን አቅርቧል።
" ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

በደበቡብ ግንባር በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ የተካሄደው ውጊያ በህዝብ ልጅ ፋኖ ሙሉ የበላይነት ከተሞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ
መስከረም 28/2019 ዓ.ም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በቀን 27/2019 ዓ.ም በሰበር ዜና ያሳወቅናችሁ የደቡብ ግንባር አውደ ውጊያ ውሎን አስመልክቶ ከግንባር በደረሰን መረጃ መሠረት፡ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከተለያዩ ኮሮች በተውጣጡ የክፍለ ጦር ሻለቆች የተቀናጀ እርምጃ መሀል ሜዳና ዘመሮ ከተማ መሽጎ የነበረውን የአገዛዙን ኃይል በታላቅ ጀብድ ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስና በመማረክ ከተሞችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀናል።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከባድ ምት መሃል ሜዳ እና ዘመሮ ከተሞች በታላቅ ጀግንነት ፋኖ የተቆጣጠረ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሚዳና ሬማ ተጎራ ፣ሰላድንጋይ አካባቢ በነበረ አውደ ውጊያ ሌሎች የጀግንነት ስራ ተሰርተዋል። በዚህም ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በ27/2019 ዓ.ም ዕለት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ነፃ የወጡ ከተሞች:-
✅መንዝ ቀያ ወረዳ ዘመሮ ከተማ
✅መንዝ ጌራ ወረዳ መሀል ሜዳ ከተማ
✅መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ
✅ሚዳና ሬማ ወረዳ መራኛ እና ሬማ ከተማ
✅ሞረትና ጅሩ ወአዳ ጅሁር ከተማ
✅ ሲያ ዋዩናደብር ወረዳ አንጨቆረር ከተማ
✅ መርሐቤቴ ታችቤት ወረዳ ጀማ
✅መርሀቤቴ ላይ ቤት ወረዳ ኮላሽ
✅አንኮበር ወረዳ አልዩ አንባ ከተማ በፋኖ ሙሉ በሙሉ ነፃ የወጡ ሲሆን፡ የከተማው ማህበረሰብ በሁሉም ከተሞች ለፋኖ ልዩ አቀባበል በማድረግ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል። በዚህም መሠረት ታላቅ ጀብድ በተፈፀመባቸው መሀል ሜዳ ፣ዘመሮ፣ ሚዳናሬማ እዲሁም ተጎራ በርካታ አመራሮች ያሉበት ምርኮዎች በፋኖ እጅ ይገኛሉ።
➢ በርካቶች የአገዛዙ ኃይል የተደምሰሰ ሲሆን 520 የአገዛዙ ሀይል በቁጥጥር ስር ውለው በምርኮኝነት የተያዙ ሲሆን
✔ 3 ዶሽቃ
✔ 17 ብሬን
✔ 15 ስናይፐር
✔ 1575 የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ያልተቆጠሩ እዳሉ ሆነው
✔ 511 f1 ቦንብ
✔ በርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ ተተኳሾች
✔ 452 የወገብና የደረት ትጥቆች
✔ 35 መገናኛ ሬዲዮዎችና የተለያዩ የጦር መሳሪያ ቁሳቁሶች በዕዙ እጅ መግባት ችለዋል።
በአሁኑ ሰዓት በሁሉም አውደ ውጊያዎች አስደማሚ ጀብድ የፈፀመው ሰራዊታችን በተሟላ ቁመና ላይ የሚገኝ ሲሆን ነፃ የወጡት ከተሞችንና አካባቢዎች በሠራዊታችን ሙሉ ጥበቃ እየተደረገላቸው ቀጣይ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል ።
" ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ