ቤቱ ሳይፈርስ
#ህይወትን ከሚያስውቡልን ነገሮች መካከል በህይወታችን ውስጥ ያገኘናቸው ሰዎች ናቸው። የህይወት ነገር እጅግ ይገርማል በአንተ መንገድ የሚመጡ ሰዎች ብዙ ይሆናሉ ግን ሁሉም ላንተ አይደሉም። አንተ ምንም ያህል ብትወዳቸውም፣ ብትፈልጋቸውም ሁሉም ላንተ አይደሉም። ነገር ግን ከነዛ ውስጥ አንድ ሁለቱ ልትተካቸው የማትችላቸው አምላክ ላንተ የሰጠህ ይሆናሉ ሚገርምህ ላንተ የተሰጠህ ሰው ካንተ ወይም ያንተ የሆነውን ሳይሆን አንተን ነው ሚፈልግህ ማንነትህን አንተነትህን። እነዚህ ሰዎች እጅህ ላይ ስላሉ ቀሎህ ይሆናል ወይም በእጅህ ወርቅ ይዘህ ሌላ እንደሚገኝ ታስብ ይሆና ል እውነታው ግን ሌላ ሊኖር ይችላል ነገር ግን በእጅህ ያለውን በፍጹም አይተካውም። ስለዚህ ሌላውን ትተህ ልብህ ማረጋገጫ የሰጠህን፣ በህይወትህ ያሉት ላይ ብቻ ሌላ እንደምታገኝ ወይም እንደሚገጥምህ ሳይሆን በአሁኑ ሰአት አንተ ጋር ያሉትን አጥብቀህ ያዛቸው እነዛን ሰዎች ካጣሀቸው በፍጹም አትተካቸውም።
#ስህተት በእርግጥ ብዙ ስህተት እና ግጭት ይፈጠራል በመሀከላችሁ ግን ክፍተት እንዲፈጥር አትፍቀዱለት። ይልቅ በተቻለህ መጠን በቶሎ፣ በፍጥነት "ሳይቃጠል በቅጠል" እንደሚባል እንደዛው ነገሮች ሊስተካከሉ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ሳይደርስ አስተካክሉት በዳዮ ማንም ሊሆን ይችላል መልሰህ የማታገኘውን ሰው እንዲሁ አትለየው በስሜት ውሳኔን አትወስኑ የእናንተ አብሮነት አይተካምና የህይወት ዘመን ጸጸትን ከማምጣት ዛሬ መፍትሄ ፈልጉ።
#እውነት ቢያምም እውነትን ማወቅ ይሻላል እና ሁሉንም ነገር ጠረጴዛ ላይ አስቀምጣችሁ አውሩበት የገነባችሁትን ቤት ለምን በስሜት ታፈርሱታላችሁ አውሩበት በግልጽ ተነጋገሩ። ሊፈታ የሚቻለውን ነገር ደብቃችሁ ሚስጥር አድርጋችሁ ለምን ዘመናችሁን ታዝናላችሁ ምንም ያህል ጥፋት ቢፈጥር ጥፋቱ ቢደጋገም እንኳ የመጨረሻ እድል ሰጥታችሁ ተነጋገሩበት።
#የተደበቀ ምንም ነገር አይኑራችሁ ያልተገለጠ ስሜት ታምቆ ይፈነዳል እና ከአሁኑ የሚጎዳችሁ ያልተመቻችሁን ነገር ተነጋገሩ እውነት ቤት ሳይፈርስ በቶሎ መድረስ ከባድ ከሆነ ኪሳራ ይታደጋል።
#ቁምነገር መዝናናት ብቻ ሳይሆን ሳትደባበቁ እውነትን በፍቅር ተነጋገሩ
የማይመለስ፣ የማይተካ ህብረታችሁን ተጠንቀቁለት።
#ውድ የሆነውን ህብረታችሁን እንዲሁ አታፍርሱት።
መልካም ቀን || ሳሙኤል ከበደ
💐💐💐💐
@KALTUBE

Looking for a Christian Telegram channel that will inspire, encourage and uplift you?
👇👇👇 Join us
https://t.me/tesfaevent
👇👇👇 Join us
https://t.me/tesfaevent
Telegram
Tesfa
አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው?
እግዚአብሔር አይደለምን?
እግዚአብሔር አይደለምን?
💐በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ መኖር
መግቢያ
ሰው በተፈጥሮ በእኔነት የተሞላ ነው የትኛውም ነገር ላይ ራስ ተኮርና በራስ ፈቃድ እና ሀሳብ ተራማጅ መሆንን ይፈልጋል ነገር ግን ይህ አካሄዱ ብዙ ሩቅ ሲያስጉዘው አንመለከትም። አዳም እና ሔዋን የወሰዱት የራስ የሆነ እርምጃ ይኸው ዛሬ ለእኔ እና ለእናንተ መዘዝ አትርፎልናል። ምድራችን ላይ ያለውንም ቀውስ ተመልክተን ሰው በራሱ መንገድ መጓዙ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል፣ እያስከፈለውም እንዳለ መታዘብ እንችላለን።
ከዚህም ጋር ተያይዞ የተፈጠርነውስ እንዴት ልንኖር ነው እንደው ዝም ብለን የራሳችንን ፈቃድና ፍላጎት በመፈጸም ራሳችንን ደስ እያሰኘን እንድንኖር ወይስ የተፈጠርንበት ሌላ ምክንያት አለ?
ይህንን ሳምንት አብረን እንድናይ ያሰብኩት ከዚህ ጋር የተያየዘ ጉዳይ ነው። እንዲሁም ስለ እኛ ፈቃድ እና ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ በዛም ውስጥ መኖር የሚሰጠውን ጥቅም አብረን እንመለከታለን። ብዙ ጌታ እንደሚያስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ።
መልካም ቀን ተመኘሁ
#Daily #Devotion #Kaltube #W7

💐ቀጣይ ሰኞ ምሽት ይጀመራል - ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ በእናንተ ምርጫ ተመልሷል የመጀመሪያው ምዕራፍ ይሄን ሊንክ በመጫን https://t.me/KALTUBE/9760 ማንበብ ትችላላችሁ ። በዚህ ምዕራፍ የሚጠናቀቅ ይሆናል ።
ብ ር ሀ ን - የ በ ራ ለ ት
☄ Birhan Yeberalet ☄
◍አስተማሪ ◍አጓጊ ◍መፅሐፍቅዱሳዊ
ተከታታይ መንፈሳዊ ትረካ
በKALTUBE
ከሰኞ እስከ አርብ ምሽት 3:00 ሰዓት
©በያኔት ማስረሻ
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ብ ር ሀ ን - የ በ ራ ለ ት
☄ Birhan Yeberalet ☄
◍አስተማሪ ◍አጓጊ ◍መፅሐፍቅዱሳዊ
ተከታታይ መንፈሳዊ ትረካ
በKALTUBE
ከሰኞ እስከ አርብ ምሽት 3:00 ሰዓት
©በያኔት ማስረሻ
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
በአዲስኪዳን ዘመን የውትድርና መስክ መፅሐፍቅዱሳዊ ነው ወይ? አንድ ክርስቲያን ወታደር መሆን ይችላል?
💐Watch On Our Youtube
👇👇👇👇
https://youtu.be/LP6zBLBKPbw?si=6f41_BoNyGLqqzNQ

YouTube
ክርስቲያን ወታደር መሆን ይችላል? / ነፍስ ማጥፋት በአዲስኪዳን ይፈቀዳል? መፅሐፍቅዱሳዊ ማብራሪያ / አስተማሪ መልዕክት / #KALTUBE
በአዲስኪዳን ዘመን የውትድርና መስክ መፅሐፍቅዱሳዊ ነው ወይ? አንድ ክርስቲያን ወታደር መሆን ይችላል?
መፅሐፍቅዱሳዊ ማብራሪያ
#biblicalvideos #newtestament #spiritualquestions
More From #KALTUBE
Join Us on Telegran
http://t.me/KALTUBE
Join Us on Facebook
http://www.Facebook.com/kaltubeOfficial…

💐የእኛ ፈቃድ
የእግዚአብሔር መንግስት አሰራር እጅግ ያስደንቀኛል ምኑ እንደሚገርመኝ ታቃላችሁ እኛ ከምናስበውም ከምናቅደውም እኛ ከምናየው እጅግ ሩቅ እና ፍጹም የተለየ በመሆኑ። ለእኛ ውብ ማራኪ ለእርሱ ግን በውስጡ ሞት እና ጥፋትን ያረገዘ ነገር ነው።
እኛ በጣም አስበንና ተጠበን ያደረግነው የወሰነውን ሞኝነት ለእኛ ትልቅ ዋጋ የሰጠነው ነገር በእርሱ ዘንድ ደግሞ እርባን የሌለው ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ ያህል ሎጥ ከአብርሀም ጋር ሲለያዩ አብርሀም ምርጫ ሰጥቶት እንደነበር እናስታውሳለን። አንተ ግራ ብትሄድ እኔ ቀኙን አንተ ቀኙን ብትሄድ እኔ ደግሞ ግራውን ብሎ ምርጫ ሰጥቶት ነበር ሎጥም አይኑን አንስቶ ለአይን የሚማርከውን ለምለም የሆነውም ውብ የሆነውን ስፍራ መረጠ።
የእርሱም ፈቃድ በዛ ስፍራ መኖር ነበር እንደ ሰው ስታስቡትም ትክክል ነው የመረጠው ማናችንም ብንሆን ይህንን ነው የምንወስነው። ነገር ግን ከሚታየው በስተጀርባ ስላለው ነገር ምንም አላወቀም ቢያውቅ ኖሮ በእሳት ዲን የምትጠፋውን እጅግ ዘግናኝ የሆነ ክፋት የተሞላ የሰዶም እና ጎሞራ ከተማን አይመርጥም ነበር።
🔍እንዲሁም አዳም እና ሔዋንን ማንሳት እንችላለን ስታየው ለመብላት የሚይጎመጅ እንደሆነ ጥበብ የሚሰጥ እንደሆነ ነው ለእርሷ የታያት ከዛ በስተጀርባ ስላለው ነገር እምብዛም አላሰበችም ብታውቅ ኖሮ ከእርሷ አልፎ እስከ አለም መጨረሻ ድረስ የሚወለዱትን ትውልድና ዘሮችዋን ዋጋ የሚያስከፋልን ምርጫ አትመርጥም ነበር።
🎯የእኛ እይታ የቅርብ የቅርቡን ብቻ ነው ትልቁ ትኩረታችንም የዛሬን ችግር መፍታት ላይ ብቻ ነው አሻግሮ መመልከት አንችልም ያየንም ሊመስለን ይችላል ነገርግን እውነታው እኛ የቅርቡን ብቻ ነው የምናየው።
👁 እይታችን የቅርብ ብቻ ከመሆኑ የተነሳ
ለዘለቄታው ለእኛ የሚሆነንን አናቅም ጅማሬውን እንጂ አሻግረን ፍጻሜውን አናየውም።
🔹ጊዜ አይበቃንም እንጂ ብዙ ምሳሌዎችን ማንሳት እንችል ነበር። በዋናነት በዚህ ቀን ላይ የእኛ ምርጫ ዋጋ ቢስ እንደሆነ እንድናስብ በትህትና ልጠይቅ ወዳለሁ ለዚህም ዞር ብለን ትላንታችንን ማየት በቂ ነው !

💐የእርሱ ፈቃድ
🫂አባት ምን ጊዜም ለልጁ ምርጥ ምርጡን ነው የሚያስበው ለወለዳቸውም ልጆች እጅግ ጠቃሚ የሆነውን እና አስፈላጊ የሆነውን ነገር ነው የሚያደርግላቸው።
💡ጌታ ኢየሱስ እናንተ ክፍዎች ሆናችሁ መልካም ማድረግ ካወቃችሁ እንግዲያውስ የሰማዩ አባታችሁ እንዴት አብልጦ አያደርግላችሁ ብሎ ነው ያስተማረን እኛ ክፋ ሆነን መልካም ካሰብን ለልጆቻችንም መልካም ካደረግን ጌታ ደግሞ እጅግ መልካሙን ነው የሚያደርግልን።
🖊በእርግጥ ብዙውን ጊዜ እኛ የራሳችንን ፈቃድ ለመፈጸም እንሮጣለን ፈቃዱንም ለመጠየቅ ጊዜ የለንም እንጂ እርሱ ለእኛ የሚያስበው ሀሳብ እጅግ መልካም ነው። በወቅቱ ባይመስልም ነገሩ እኛ የምንፈልገው አይነት ባይሆንም ጫማ ስንገዛ በሚገባ የሚሆነን አይተን እንደምንገዛው ሁሉ እርሱም ለእኛ ግጥም የሚለውን ልክ የሚሆነን ነው የሚሰጥን የሚያረግልንም።
🕯የእርሱ ፈቃድ መልካምነት ያለበት ነው። በውስጡ ሀዘን እና ጸጸት አይገኝበትም። እኛ ለልጆቻችን፣ ለታናናሾቻችን የሚጠይቁንን ሁሉ አናደርግም ምክንያቱም የሚጠይቁት ለእነሱ ደስታ የሚሰጥ እንጂ በውስጡ የሚጠቅም ይሁን ጥቅሙሙ ዘላቂነት ያለው አይሁን አያውቁም። ብቻ ደስ ስላላቸው ይጠይቃሉ እኛ ግን ከነሱ ከፋ ስላልን ነገሮችን ስለምናገናዝብ ሁሉን እንሰጥም።
✍ልክ እንደዚሁ እርሱ ለእኛ ከእኛ በላይ ያስባልና ሁሉን አያደርግም የሚጠቅመንን ብቻ።
👉እስቲ ዛሬ "እኔ" የሚለውን ነገር ትተን የእኛን ፍላጎት ወደጎን አድርገን ፈቃዱን እንጠይቅ ። በስራችን፣ በትምህርታችን፣ በፍቅር ግንኙነት ምርጫችን ፈቃዱን እንፈልግ።
ይህን ቀን ስንውል የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመፈለግ የምንውልበት ቀን ይሁን።

እኛ ለራሳችን ክፋዎች ነን!
🔹እኛ ለራሳችን ክፋዎች ነን ለራሳችን አናውቅበትም። የምናውቅ እንመስላለን ነገር ግን በራሳችን የተጓዝንባቸው መንገዶች በብዙ ዋጋ አስከፍለውናል በህይወታችን ላይ ጠባሳ አሳድረዋል የጸጸት ምክንያት ሆነውብናል።
🔹ከሁሉም አስቀድመን እኛ ለራሳችን አለማወቃችንን ማወቅ አለብን ለራሳችን የምናውቅ ሰዎች አይደለንም ይህንን በደንብ መገንዘብ አለብን እኛም ልክ እንደ ልጆቻችን ዝም ብሎ ስላስደሰተን ብቻ የምንጠይቀው፣ የምንፈልገው፣ የምንመርጠው ብዙ ነገሮች አሉ።
🔹ራሳችንን ለእረኛችን አሳልፈን መስጠት አለብን በህይወታችን በሚሆኑ ነገሮች ሁሉ እርሱ እረኛችን ስለሆነ መሪያችን ስለሆነ ከእኛ በላይ ለእኛ ስለሚያስብ በነገር ሁሉ ፈቃዱን መፈለግ አለብን።
#በሕይወታችን እኔ የእኔ የምንለውን ነገር አይኑር ምክንያቱም ዋጋ ስለሚያስከፍለን። ንጉስ ዳዊት እጅግ የሚገርም ማንነት ነበረው በነገር ሁሉ ፈቃዱን ይጠይቃል ጦርነት ሲገጥመው ጌታ ሆይ ልውጣን? ብሎይ ይጠይቃል ለሚወስነው ውሳኔም የአምላኩን ፈቃድ ይፈልጋል።
🔹ሚስቱ፣ ልጆቹ፣ ንብረቱ ተማርኮ እንኳን ልውጣ አሳልፈህ ትሰጠኛለህ? ብሎይ ይጠይቃል እኛም እንደዚሁ እንድንሆን ጌታ ይርዳን በነገር ሁሉ ፈቃዱን የምንፈልግ፤ ድምጹን ሳንሰማ ውሳኔ የማንወስን ያድርገን።

💐በኢሬቻ የተደበቁ ባዕድ የሰይጣን አምልኮዎችን እና ያልተሰሙ ሚስጥሮችን ፣ ለምን ክርስቲያኖች በኢሬቻ መሳተፍ እንደሌለብን ያዘጋጀነው ቪድዮ ዛሬ ምሽት በዩቲዩብ ገፃችን ይለቀቃል።
ይሄን በመጫን አስቀድማችሁ ቤተሰብ ሁኑ
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/c/KALTUBEOfficial
ይሄን በመጫን አስቀድማችሁ ቤተሰብ ሁኑ
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/c/KALTUBEOfficial
💐ተለቀቀ - ስለ ኢሬቻ የተደበቁ ባዕድ የሰይጣን አምልኮዎችን እና ያልተሰሙ ሚስጥሮችን ፣ ለምን ክርስቲያኖች በኢሬቻ መሳተፍ እንደሌለብን ያዘጋጀነውን ቪድዮ በዩቲዩብ ገፃችን ታገኛላችሁ
ይሄን በመጫን ተመልከቱ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/65nJs37iYa0?si=6ye5REaqo6JEmMG1
ሼር በማድረግ እውነትን አጋሩ

💐በራስህ ማስተዋል አትደገፍ
ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
በዚህ ሳምንት በመጀመሪያ እንዳነሳነው የእኛ ማስተዋል እና ጥበብ ከንቱ ነው። የጌታ ቃልም ይህንን ያስረግጥልናል በራስህ ማስተዋል አትደገፍ እሽ ምን እናድርግ ብለን ስንጠይቅ በመንገዱህ ሁሉ እርሱን እውቅ ይህ ማለት እርሱን በነገር ሁሉ አስቀድም ፈቃዱን ጠይቅ የእኛ ችግር በራሳችን ማስተዋል መደገፋችን ነው ያ ደግሞ ይህው ከአዳም እና ሔዋን ጀምሮ ያመጣው መዘዝ አይተናል እግዚአብሔርም አምላክን ስለሁሉ መጠየቅ ማማከርን መልመድ አለብን እርሱ በምክሩ መርቶ ወደ ክብር ያወጣናል።
“በምክር ታላቅ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ለሁሉም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ፍሬ ትሰጥ ዘንድ ዓይኖችህ በአዳም ልጆች መንገድ ሁሉ ተገልጠዋል።”
— ኤርምያስ 32፥19
እርሱ በምክሩ ታላቅ ነው የእርሱ ምክር ለዘላለም ያቆማል በራሳችን አይን ተመልክተን ብቻ አንሩጥ ምናልባት መጥፊያችን ይሆን ይሆናል የምንጸጸትበት ምርጫ ይሆናል በእርሱ ፈቃድ ውስጥ ግን ሰላም አለ እረፍት አለ ችግሮች ቢኖሩም ቢፈጠሩም እርሱ ያለበት ስለሆነ ሁል ጊዜ ድሉ የእኛ ነው።
በመጨረሻ በዚህ አዲስ አመት የእኔን መንገድ ትተን የእርሱን መከተል የምንጀምርበት አመት ይሁንልን የእኛ መንገድ ጥፋት ስለሆነ ነገር ግን በፍቅር ምርጫ፣ በምንኖርበት መኖሪያ ምርጫ፣ በትምህርት፣ በስራ ብቻ በሁሉም ነገር የእርሱን ፈቃድ እየጠየቅም የምኖርበት አመት ይሁንልን

ክርስትያኖች የኢሬቻን በአል ማክበር አለባቸውን?
ⓒ በነቢይ መሳይ አለማየሁ ተዘጋጅቶ የቀረበ
ኢሬቻ በመፅሐፍ ቅዱስ ሲፈተሽ
ኢሬቻ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አምልኮ ነው ወይ??
እግዚአብሔር የሚፈልገው አምልኮ የቱነው? መገለጫውስ??
# ይህን የቃሉን እውነት ሳስተምር ዘረኛ ወይም ኦሮሞነትን የማናንቅ ሆኜ አይደለም። እኔ በምድራዊ ዜግነት ኢትዮጵያዊ ከኢትዮጵያዊም የኦሮሞ ልጅ ነኝ።
#እኔ በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት የሆንኩ የእግዚአብሔር አገልጋይ፣ሰውን በሰውነቱ የማከብር፣የፈለገውን ዋጋ ቢያስከፍል ለእግዚአብሔር መንግስት የቆምኩ አንባሳደር ነኝ።
መልካም ንባብ!!
ክፍል አንድ:-
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ዋናው ቁምነገሬ በጌታ በኢየሱስ አምነው የዳኑ ትክክለኛ ክርስትያኖች የኢሬቻን በአል ማክበር አለባቸው ወይ?ኢሬቻ ትክክለኛ አምልኮ ነው ወይ? እግዚአብሔር የሚፈልገው አምልኮ ምንድነው? መገለጫውስ?? የሚሉትን ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ እና ማብብራርያ ለመስጠት እና ጤናማ ክርስትያናዊ ህይወትና አቋም ይዞ ለመዝለቅ ያስችል ዘንድ ነው።
እንደ ክርስቲያን የትኛውንም ነገር የምንመዝንበት ፍጹም መመዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ ነው፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የነገሮችን ትክክለኛ መሆን አለመሆን መወሰን ጭፍንነትና የማይቻል ስለሆነ መመዘኛችን ልክ አይሆንም። መጽሐፍ ቅዱስ ለሰዉ ልጅ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሆነ እናምናለን፡፡ከመጀመሪያዉ ሽፋን እስከ መጨረሻዉ ማለትም ከዘፍጥረት እስከ የዮሐንስ ራዕይ ለሰዉ ልጅ የእግዚአብሔርን ሁለንተናዊ ምክር የሚሰጥ ሆኖ ሁሉም መጽሐፍትና በከፊልም ስህተት የሌለበት መጽሐፍ ነዉ፡፡ስልሳ ስድስቱ የቡልይና የአዲስ ኪዳን መጽሐፍትን የያዘ ፍጹም የሆነ መለኮታዊ መመሪያና አንዳች ስህተት የሌለበት፣ ሲሆን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በቅዱሳን ሰዎች የተጻፈ የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሆነ የሰዉ ባህል እምነት አስተሳሰብና ድርጊት ሁሉ የሚመዘንበት ከሁሉ የላቀ መለኪያ እንደ ሆነ እውነተኛ ክርስትያኖች እናምናለን፡፡
የኢሬቻ በአልም በቃሉ ይፈተሻል፣ይመዘናል!!
✴ ኢሬቻ ምንድነው?
''ኢሬቻ በኦሮሞ ማህበረሰብ የሚታወቅ እና በየአመቱ የሚከበር በአል ሲሆን እሬቻ ማለት መስማማት ፣ አንድነት፣ እርቅ ፣ማለት ነው።ማን እና ማን ነው የሚታረቀው ቢባል በክረምት ወራት ዘመድ እና ዘመድ በዝናብ እና በውሃ መሙላት ምክንያት ተራርቆ ሳይገናኝ ክረምቱን ስለሚያሳልፍ ውሃው ሲጎድል እግዚአብሔር ታረቀን፣ ምህረት አደረገልን ይባላል ፣ ምክንያቱም የተለያዩ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንድንገናኝ አደረገን፣ ክረምቱ ካለፈ በኃላ የወንዙ ሙላት ከጎደለ እሩቅ ያለው ዘመድ ጋር መገናኘት እንችላለን ተብሎ ይታመናል። ✴
👉በሌላ መልኩ ደግሞ የኢሬቻ በዓል ዘመን የሚለወጥበት ቀን ነው ክረምቱ አልፎ ለበጋው ወራት ዋዜማ ቀን ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዚህም ምስክር ነች ይባላል
'' 'ከመስከረም 26 እስከ ህዳር 25 በሶስት ከፍላ (ዘመነ ጽጌ) ,(ዘመነ አስተምህሮ ), (ዘመነ ስብከት ) ብላ መስከረም 26 ክረምት አልፎ ዘመነ አበባ ወይንም ዘመነ ጽጌ መጣ ትላለች '
'/አሠርጎካ ለምድር በሥነ ጽጌያት"
፨እንግዲህ እሬቻ ለኦሮሞ ህዝብ የዘመን መለወጫ ነውና በእድሜያችንም ላይ አዲሱን ዘመን ጨመርክልን ብለው አምላክን ያመሰግናሉ። ባጠቃላይ ”ኢሬቻ የምስጋና ቀን ነው;''' እንደ እምነቱና ባህሉ ተከታዮች።
❓❓❓❓❓የኢሬቻ ኢ-መጽሐፍ ቅደሳዊነት ምኑ ጋር ነው??
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
እባክዎ ሼር ማድረግ አይርሱ
👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇