The above posted things are essentials so as to enhance students' vocabulary , grammar and communication skills at large. So let ur kids to practice it at home.
ቀን: 17/09/2018 ዓ.ም
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ:-
✍ ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም የዒድ አል አድሐ በዓል ስለሆነ ት/ት የለም።
✍ ሐሙስ፣ ግንቦት 20/2018 ት/ት አይኖርም ። ነገር ግን የ6ኛ ክፍል የክላስተር ሞዴል ፈተና እስከ 5:00 ይኖራል።
✍ 8ኛ ክፍል ግን ማክሰኞ ስለሚጨርሱ ሐሙስ አይመጡም።
👉 ዓርብ፣ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም መደበኛ ት/ት እና ጎን ለጎን ለሐሙስ ቀን ታቅዶ የነበረ ፈተና ይሰጣል።
ት/ቤቱ

ቀን:- 20/09/2018 ዓ.ም
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ:-
ነገ ዓርብ፣ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም የሙሉ ቀን ት/ትና ከት/ት ጎን ለጎን ፈተና ይኖራል።

ቀን: ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ:-
💫💫💫💫💫💫💫🌾🌾🌾
ከኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 01 ትምህርት ፅ/ቤት በወረደልን አቅጣጫ መሠረት ከሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ትምህርት አለመኖሩን እየገለፅን ሐሙስ ግንቦት 27/2018 መደበኛ ትሞህርት የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ።
መሳሰቢያ:-
👉 የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የቀራችሁን ጊዜ በጣም ጥቂት ቀናት ስለሆነ ሳትዘናጉ ጊዝያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙ ምክራችን እንለግሳለን።