ISLAMIC FORUM
623 subscribers
447 photos
123 videos
2 files
76 links
ይህ ቻናል የተቋቋመው
✏የሰሀቦችን ታሪክ
✏የነብያቶች ታሪክ
✏የሰለፎች ታሪክ
✏ኢስላማዊ መረጃዎች
✏የሷሊሆች ታሪክ
✏አስተማሪ ታሪኳችን
ተምረን ላልተማሩት ለማድረስና ከአላህ አጅር ለማግኘት ነው ሼር በማረግ ያግዙን
❤እናደርሳለን ኡማው የሁሉንም ታሪክ እንዲያውቅ እናደርጋለን ኢንሻአላህ !!

Sept...28/01/2017

https://telegram.Islamicforom
Download Telegram
🌿 ﴿ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا ﴾ 🌿

ጌታህም ማንንም አይበድልም። 🤲

✨ የአላህ ፍትሕ ፍጹም ነው።
⚖️ ማንንም በድሎ አይፈርድም።
💛 የተበደልክ ቢመስልህም ተስፋ አትቁረጥ።
🌸 አላህ ሁሉን ያያል፣ ሁሉንም በፍትሕ ይፈርዳል።
🤍 በአላህ ፍትሕ ተመኑ፤ እርሱ ፈጽሞ ማንንም አይበድልም።
Allah is the most merciful❤️‍🩹
አጠገባችሁ ያሉ ሰዎች ያላቸውን ቦታ (value ) ለማወቅ እስክታጡዋቸው አትጠብቁ 🙌
At the end of the day
ሁላችንም ሟቾች ነን!
🔥4
ስጠኝና ብር ስጠኝና ብር
በወጣትነቴ መካን ልዘይር 🙌
👏5
ብቻ ግን በሆነ መንገድ እኮ
            አላህ
እንደሚያደርግልኝ ልቤ
       ያውቃል....


እቸኩላለው እንጂ አላህ
ከታጋሾች ጋር ነው......

إِنَّ ٱللَّه مَعَ ٱ لصَّٰبِرِينَ🩵
🔥3😢2
ስጠኝና ብር ስጠኝና ብር
በወጣትነቴ መካን ልዘይር 🙌
❤2🔥1
💔3
October ⁷
💔3❤1
.
ስንት ጊዜ ይሄን ልብ ፈወስከው?
በደጅህ መጠወለግ የለም! አላህዬ❤️‍🩹


الحمد لله.....💐
😢3🔥1
አላህ...🫀🤍

ይወደኛል..ያዝንልኛል..ይረዳኛል..
ይሠጠኛል..ይምረኛል..ይመራኛል...
ያሳካልኛል...

በየቀኑ እንዲህ እያሰብኩ ነዉ ምውለው ☺️

حسبي الله ونعم الوكيل 🤍
5 ቤተሰብ ያለበት ቤት ውስጥ 4 ዳቦ🍞 ካለ እናት "እኔኮ ዳቦ አልወድም" ትላለች
                             ***
    ክብር ለእናቶቻችን❤️🤱✨❤️
❤3
ያሳሠበወን ነገር ለአላህ
አደራ የሠጠ መቼም ከስሮ አያውቅም።



💐
ውስጣቹ ሲረበሽና ድንብርብራቹ ሲወጣ ማን ነበር??

በጣም ደብሯቹ አልቅሳቹ ለምን ብላቹ እርር ስትሉ ማነው ውስጣችሁን ሰላም ያረገው ?

እንደፈለጋቹ ሆናቹ ግን መመለሳችሁን ሚናፍቀው ማነው ??

ማንም በሌለበት ሰኣት ወንጀል ላይ ወድቃቹ ወይም አስባቹ ያንን አይባችሁን የሰተረው ማነው??

መቅጣት እየቻለ ዝም ያለው ያበላቹ ያጠጣቹ ማነው ??

ግድ የለም ነፍሲያቹ እንደሆነች መጥፊያቹ ናት....!!


5 ደቂቃ ለአላህ ብላቹ ኢስቲግፋር አርጉ ከዛም አልሀምዱሊላህ አላህዬ በሉት



ҽɱhαʅҽ💐
ፀፀት በስህተት ብቻ አይወሰንም
ብዙውን ጊዜ ለማይገባቸው ሰዎች
ባደረግነው ትክክለኛ ስራ
እንፀፀታለን።

. ❤️‍🩹


ከ....ቆይታ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እ.ኤ.አ. በ2021 የተኩስ አቁም ስምምነት ይፋ በተደረገበት ወቅት ሽሂድ ያህያ ሲንዋር እና ሙሀመድ ደይፍ (ረሂመሁላህ) ያደረጉት የስልክ ውይይት!

ከአላህ በታች የእነሱን ልክ በምድር ላይ ማንም በቅጡ አይረዳውም። ከራሳቸው ውጭ ህመማቸው እና ስቃያቸው ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ማንም አይገባውም።

አላህ ወንጀላቸውን ይቅር ብሎ በጀነት ይሰብሰባቸው። እኛን የልፋታቸውን ውጤት በቅርብ ያሳየን።

የህዝባቸውን ጠላት (በልዩ ሁኔታ ሙናፊቆች) አላህ ጥንባቸውን ያርቀው።

╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘ 
─── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ ❝[ 
@Islamicforom
💔3
አስተውላቹሃል ⁉️

ሕይወት በድንገተኛ ስንበቶች እየተሞላች ነው.❗️❤️‍🩹🕯️
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም

በጥቅምት 29 በወሎ ባህል አባ አዳራሽ አይቀርም !!!
   
ብርሀናማ ጉዞ 4 በወሎ ባህል አምባ
ከአድስ አበባ በሚመጡ ኡስታዞች
አሸብርቆ ይውላል ፡፡ ታድያ (እርስወም)
ተጋብዘዋል፡፡

አይቀርም አይቀርም ብርሀናማ ጉዞ❤️❤️❤️


(ኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት)

╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘ 
─── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ ❝[ 
@Islamicforom
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━
🔥4