አነቃቂ ምክሮች [ InspirationTips ]
1.05K subscribers
84 photos
💡 InspirationTips

✔️ አነሳሽ ሀሳቦች
✔️ የሕይወት ምክሮች
✔️ ስኬት እና ዲሲፕሊን
✔️ ዕውቀት የሚጨምሩ ፖስቶች

“እራስህን ለመቀየር በየቀኑ 1% ብቻ ተሻል።”
Download Telegram
እስካላሸነፍክ ድረስ ስለ አንተ ታሪክ ማንም ግድ አይሰጠውም። ስለዚህ የትኛውንም ዋጋ ከፍለህ ጦርነቶችህን አሸንፍ!🏅

📲@inspirationtips
👍11🔥2
ቤተሰብ እስካሁን አብራችሁን ስለነበራቹህ እናመሰግናል ❤️

ነገ በአዲስ ነገሮች እንመለሳለን መልካም አዳር👋❤️

📲@inspirationtips
11👍1😁1
እንዴት አደራቹህ ቤተሰብ ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

📲@inspirationtips
6🔥2🙏1
ተቀጥረህ የምትሰራላቸው ሰዎች ስላንተ ግብ አይጨነቁም። ህልምህን እንድትረሳው ብቻ ደሞዝ ይከፍሉካል።

📲@inspirationtips
👍9
Bruh ሆድህ ብቻ አይደለም አዕምሮህም 'ኮ ይራባል። አዕምሮ እውቀትን ይጠማል። እየመረጥክ መልካሙን ሀሳብ መመገብ ያንተ ድርሻ ነው። 🧠 ምንም ሳታጠጣው ታዓምራዊ ሀሳብ እንዲያፈልቅልህ አትጠብቅ። ማንበብ ሙሉ ሰው ባያደርግም የተሻለ ስብዕናን ለመገንባት ትልቁ ግብዓታችን ነው። እያነበብን ወገን!

📲@inspirationtips
👍84
እስከመቼ ለነገ እያልክ ?

ነገ ሚባል ነገር የለም !

ተነስ .... ያሰብከውን ለማሳካት አሁን ጀምር !


📲@inspirationtips
👍15😱1
አንድ ቀን ሁሉም ያልፍና ያሳለፍከውን ነገር እያሰብክ ትስቃለህ ። ሩቅ አይደለም ጊዜው ወንድሜ አንተ ብቻ ጠንክረህ ተማር ጠንክረህ ስራ 💪

📲@inspirationtips
9👍2
ብልህ ማለት ደደብ መሆን በአለብህ ሰአት ደደብ መሆን ማለት ነው !😈

ምክንያቱም አጭበርባሪን ለመያዝ አጭበርባሪ ሆነህ መገኘት አለብህ 👿!

የታለ like ወንዱ?😈🔥👍

📲@inspirationtips
🔥76😈5🤝3🙏2👍1
በህይወትህ ለማንም መናገር የሌለብህ 8 ነገሮች !

1.ድክመትህን
2.ጥንካሬህን
3.የፍቅር ህይወትህን
4.የቤተሰብህን ችግር
5.ህልምህን እና ግብህን
6.ስህተትህን ወይም ጥፋትህን
7.ጠላትህን
8.ገቢህን

📲@inspirationtips
🥰3🤝3
ወንድሜ ከፈጣሪ ተራርቀህ የምትሮረው ህይወት ወይም ስራ ልክ እንደ መሮጫ ማሽን ነው!

ትሰራለህ, ትለፋለህ, ትደክማለህ, ሂወትን ለማሸነፍ ትታገላለህ ግን እዛው ነህ ምንም ሚቀየር ነገር አይሮርም።

ስለዚህ ወንድሜ አላማህን ለማሳካት ከፈለክ ወደ ፈጣሪ ቀረብ ፀልይ!

📲@inspirationtips
💯8🔥3👌1
ቤተሰብ እስካሁን አብራችሁን ስለነበራቹህ እናመሰግናል ❤️

ነገ በአዲስ ነገሮች እንመለሳለን መልካም አዳር👋❤️

📲@inspirationtips
7👍1🔥1🥰1🤩1
እንዴት አደራቹህ ቤተሰብ ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

📲@inspirationtips
3🙏2😁1
ማሯሯጥ አቁምና መሮጥን ጀምር ወንድሜ !

ተግባባን 👍🔥👿

📲@inspirationtips
👍63🤩1
ህልም ማለት ያ በተኛህበት ጊዜ የምታየው አይደለም ! ለመተኛት ጊዜ የማይሰጥህ ነገር ነው እንጂ!

የእስከ አሁን የእንቅልፍ ህልም ይበቃል ወዳጄ !... ህልምህን መኖር ጀምር ዛሬ! አሁን!


📲@inspirationtips
💯6🔥1
ክብርህን ዝቅ የሚያደርጉ 3 ነገሮች፦

1.ወሬ ማብዛት
2.ሚስጥር አባካኝ መሆን
3.ሁሉንም ሰው ማመን

🔥ከነዚህ ነገሮች ተቆጠብ 🤝

📲@inspirationtips
🔥2🥰2👏1🤝1
ወንድ ሁን!!

1, ትንሽ ህፃን ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2, አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3, ወሬ አታመላልስ

4, ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5, ሴት አታሳድ

6, በአስተሳሰብ በሰውነት በመንፈሳዊ ህይወትህ እንዲሁም በገንዘብ ጠንካራ ሁን!!!

📲@inspirationtips
🤝32🔥2
#ህግ

👉የፈለገ ብትናደድ ህፃን ልጅ ላይ እንዳትጮህ።

👉አልፈልግህም ከተባልክ ችክ አትበል።

👉ትኩረት ለማግኘት ብለክ ራስህን ከፍም ዝቅም አታድርግ።


📲@inspirationtips
4👍2
የሰዎችን ጭብጨባ አትጠብቅ፤ ምክንያቱም አንተ የራስህ ጀግና ነህ! ሁሉም ሰው አንተን ሊረዳህ አይችልም፣ መረዳትም አይጠበቅበትም። ዋናው ነገር አንተ የምትሄድበትን ማወቅህ ነው man! 💯

📲@inspirationtips
💯3🤩21
ቤተሰብ እስካሁን አብራችሁን ስለነበራቹህ እናመሰግናል ❤️

ነገ በአዲስ ነገሮች እንመለሳለን መልካም አዳር👋❤️

📲@inspirationtips
5🔥2👍1🥰1
እንዴት አደራቹህ ቤተሰብ ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

📲@inspirationtips
5