sele bejet atweru debdabew new wesacgu. agp mecha budjet ata.
Bejeti ala yesawechi qeninat metefati nawu .perogramu begelesabi eyetmera
yihenen samint metages aleben esk erob bicha ene ke ministeru gar eyetedewawelekugn nw
አሁን የመብት ጥያቄዎቻችንን ሰከን ባለ መልኩ መምራት ይጠበቅብናል ለጊዜው ኢሞሽናል መሆንም ከኛ አይጠበቅም ረጋ ብለን በብስለት የምንረታባቸውን መንገዶችና መፍትሄዎቻቸውን እያስቀመጥን መሄድ ግድ ይላል ውድ አባሎቻችን እንደ ተባለው የምላሽ ጊዜ ለመጠበቅ ቢበዛ ቢበዛ እንደ ግሌ ይህን ሳምንት እስከ እሮብ ቢያልፍም እስከ ሀሙስ ብንታገስ እላለሁ። ካልሆነ ወደ ቀጣይ አቅጣጫዎች ብንጓዝ
የመጀመሪያ የአማራ ክልል ቅሬታን አይተው የቃልም ሆነ የፅሁፍ ምንም ምላሽ አልሰጡም ስለዚህ የአቤቱታ ደብዳቤ ከደረሰቸው አንድ ወር አልፎአል በመቀጠል የኛ ደብዳቤ ደርሷቸዋል አሁን የአማራ ክልል ጓዶቻችን የቅሬታ ደብዳቤ የኛን አካሄድ ተጠቅማቹ ሰከንድ ብታደርጉ ነገሩን እንዳለቀቅነው ይረዳሉ ብዬ አስባለሁ በመቀጠል ከሁለት እስከ አራት ቀን ጠብቀን እኛ ደቡብ ክልሎች ሰከንድ ብናደርግና የመጨረሻ ዙር ደግሞ በጋራ ብናስኬደው ምን ይመስላቹዋል?
ምክንያቱም አማራ ክልል ቅሬታ ከላከ ከወር በላይ ነው ስለዚህ ለምላሹ ዘግይታቹዋል ቅሬታችን ከምን ደረሰ ብላቹ ትግሉን የሚመጥን ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ሰከንድ ብታደርጉ የሚዲያ አካላትን ጠቅሳቹ ስል አስተያየቴን ማከል እወዳለሁ። 👉 @agpengineer ነኝ።
ምክንያቱም አማራ ክልል ቅሬታ ከላከ ከወር በላይ ነው ስለዚህ ለምላሹ ዘግይታቹዋል ቅሬታችን ከምን ደረሰ ብላቹ ትግሉን የሚመጥን ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ሰከንድ ብታደርጉ የሚዲያ አካላትን ጠቅሳቹ ስል አስተያየቴን ማከል እወዳለሁ። 👉 @agpengineer ነኝ።
ጥሩ ሀሳብ ነው እኛም የተወሰነ ቀን ታግሰን አብረን ወደ ቀጣይ ዕቅድ እንቀጥላለን ነገር ግን ከሰኔ 15 ማለፍ የለበትም እላለሁ።
Forwarded from melaku tesema
ጥሩ ነገ በተቻለን መጠን ይሞከር ከደቡብ ተወካዮች ጋ ተደዋወል እና በጋራ የምንጠይቅበትን ነገር እንፍጠር
ነቃ በሉ እንጂ ከወረዳ እስከ ፈደራል ድረስ ያሉ የAGP ፎካሎች በየተኛውም አግባብ የAGP መሐንዲሶች መባር እንዳለባቸው እየተነጋገሩ እንደሆነ መረጃ እየወጣ ነው፡፡ በተላይ የአማራና የደቡብ ፎካሎች ቆርጠው ተነስቷል፡፡ ስለዚህ Engineers ደመወዝ ማጣት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የኛ የሞራል ጉዳይ ልያሳስበን ይገባል፡፡ ምናልባት እኛን ትግል እንደማናደርግ አድርገው ያሰቡ ይመስለኛል፡፡ በየትኛውም አግባብ ማሸነፍ አለብን!!! please engineers do not lay. እባክዎትን Engineers እንዳትተኙ