አውሮራ ( AURORA )
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
አውሮራ ምንድነው እንዴትስ ይፈጠራል?
በምድራችን የሰሜናዊው እና ደቡባዊው ዋልታ ላይ አንዳንድ ግዜ ሲመሽ ሰማዩ በተለያዩ ህብረ ቀለማት ሲያሸበርቅ ይታያል። ይህን ክስተት ነው አውሮራ የምንለው።
አውሮራ እንዴት ይፈጠራል?
በተለያዩ ግዜያት ከፀሀያችን ወለል ላይ የሚነሱ በአይን የማይታዩ 'ፕላስማ' የተባሉ ቅንጣቶች (particles) አሉ። እነዚህ ቅንጣቶች በሰአት 1,609,344 ኪ.ሜ የመጓዝ ፍጥነት አላቸው።
ወደምድራችን የሚመጡት በነፋስ መልክ ሲሆን ይህንን ነፋስ 'ሶላር ዊንድ'(Solar wind) ወይንም ሞቃት የፀሀይ ነፋስ ብለን እንጠራዋለን። ፕላስማ የያዘው በዋነኝነት ኤሌክትሮኖች (electrons) ሲሆን በአነስተኛ መጠን ያሉ ፕሮቶኖችም (Protons) ይካተታሉ። ከፀሀይ የተነሳው ሞቃት ነፋስ (solar wind) ምድራችን ለመድረስ 40 ሰአታት ይፈጅበታል። ይህም የሆነው ምድራችን ከፀሀያችን ያላት ርቀት 149,600,000ኪ.ሜ በመሆኑ ነው።
እነዚህ ነፋሳት ከምድራችን ውጫዊ ከባቢ አየር እና የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic field) ጋር ሰበቃ (friction) ይፈጥራሉ። በዚህ ግዜ ሰማዩ ላይ የተለያዩ ህብረቀለማት ሲነፍሱ ይታያሉ። የምድራችን ከባቢ አየር የተለያዩ ጋዞችን ይዟል። በዋነኝነት የሚጠቀሱት ናይትሮጅን እና ኦክስጅን ናቸው። የአውሮራን ቀለም የሚወስነው ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረበት የከባቢ አየር ጋዝ እና ሰበቃው የተፈጠረበት ቦታ ከምድር ወለል ያለው ከፍታ ነው።
ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረው ከምድራችን ወለል እስከ 96ኪ.ሜ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ሰማያዊ ቀለም ይኖረዋል። ከ96ኪሜ በላይ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ሰበቃ ከፈጠረ አውሮራው ወይንጨጅ ቀለም በውስጡ ይይዛል። ፕላስማው ከምድራችን ወለል ከ96ኪሜ እስክ 241ኪሜ ርቆ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር መስተጋብር ከፈጠረ አውሮራው አረንጓዴ ቀለም ይይዛል። ፕላስማው መስተጋብር የፈጠረው ከምድር ወለል ከ241ኪ.ሜ በላይ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ቀይ ቀለም በውስጡ ይይዛል።
አውሮራዎች ሰማይ ላይ በፍጥነት ሲነፍሱ ይታያል የዚህ ምክንያት ፕላስማ ከምድራችን ዙር አውደ መግነጢስ በአንፃራዊነት ስለሚጉዋዝ ነው። አውሮራዎች ከፍተኛ የሆነ የኮረንቲ ሀይል ይዘው ነው የሚነፍሱት በአማካኝ እስከ 50,000ቮልት በውስጣቸው ይይዛሉ።
2 አይነት አውሮራዎች አሉ። አንደኛው በሰሜናዊው ዋልታ ብቻ የሚታየው አውሮራ ቦሪያሊስ (Aurora Borealis) የምንለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደቡባዊው ዋልታ ላይ ብቻ የሚታየው አውሮራ አውስትራሊስ (Aurora Australis) የምንለው ነው። አውሮራ ቦሪያሊስን ለመመልከት አመቺ ቦታ የአሜሪካዋ አላስካ ግዛት ስትሆን በፈረንጆቹ ክረምት ወቅት ይህች ግዛት ለ24 ሰአታት የሚቆይ ጨለማ ታስተናግዳለች። በዚያን ሰአት አውሮራዎች በጥራት ይታያሉ ።
አውሮራ አውስትራሊስን ደግሞ በጥራት መመልከት የምንችለው ደቡባዊ ዋልታ ላይ የሚገኘው አንታርክቲካ ውስጥ ነው። አውሮራዎች ጠንካራ በሚሆኑበት ሰአት የሬድዮ፣ ቴሌቪዥን እና የስልክ ሞገዶችን በማወክ ሊያስተጉዋጉሉ ይችላሉ።
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈

Telegram
Information Science and Technology
Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.
ማስታወቂያ ብቻ በመስራት ከ30.00 ብር እስከ 80,000.00 ብር በየወሩ ማግኘት እንደሚችሉ ያቃሉ
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr

ማስታወቂያ ብቻ በመስራት ከ30.00 ብር እስከ 80,000.00 ብር በየቀኑ ማግኘት እንደሚችሉ ያቃሉ
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ማስታወቅያ በመግዛት በየቀኑ ገቢ ማግኘት ይቻላል
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
በቀን እስከ 80,000.00 ማግኘት ይቻላል
ሼር እናድርግ

1 ቀን ቀረው‼
CATS ሊያበቃ 1 ቀን ነው የቀረው። አሁን ጀምረን ጥሩ ገንዘብ ልናገኝ እንችላለን ማን ያውቃል ልክ እንደ DOGs task ላይ ብቻ ብዙ coin መሰብሰብ እንችላለን አሁኑኑ ጀምሩት።
ለመሞከር 👇👇👇 ከታች ያለውን ሊንክ
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rk877gn1hsTELMYTabDBS

Join CATS
https://t.me/catsgang_bot/join
Withdrawal is allowed cat boot
Stay alerted on October 9,2024
እድላቹሁ ሞኩሩ
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rk877gn1hsTELMYTabDBS
Stay alerted on October 9,2024
እድላቹሁ ሞኩሩ
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rk877gn1hsTELMYTabDBS
የስንፈተ-ወሲብን ለማከም 10 የምግብ አይነቶች
*********
1. እንቁላል!
ቫይታሚን ዲ /Vitamin D/ የወሲብ ፍላጎትን ከሚጨምሩ ንጥረ ነገሮች
ውስጥ የሚጠቀስ ሲሆን በቀን 2 የተቀቀለ እንቁላል መመገብ የቴስቴስትሮን
ሆርሞን መጠንን ከፍ እንደሚያደርገው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በስንፈተ ወሲብ
ዙሪያ የተካሄዱ ጥናቶች እንደሚያስቀምጡትም የወንዶች ስንፈተ-ወሲብን
ለመከላከል/ ለማዳን ተጠቃሽ ከሆኑ ምግቦች መካከል እንቁላልን በግንባር
ቀደምነት ያስቀምጡታል፡፡
2. ሙዝ!
ሙዝ በውስጡ የወሲብ ስሜትን ከፍ የሚያደርግ በተለይም የወንዶች የወሲብ
ስሜትን ከፍ የሚያደርግ “bromelain” የተሰኘ ኤንዛይም እንደያዘ ይገለፃል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ሙዝ አዘውትሮ መመገብ የወንዶች የብልት ፈሳሽ / sperm/
መጠን እንዲጨምር እንደሚያደርግ ተጠቁሟል፡፡
3. አጃ!
አጃ በውስጡ ሴሮቶኒን (serotonin) የተባለ ኬሚካል የያዘ ሲሆን ይህም
የጭንቀት መጠንን ይቀንሳል፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙትም ስንፈተ-ወሲብ
ከጭንቀት መጠን መጨመር ጋር የሚያያዝ ሲሆን ይህንን ጭንቀት በመጠኑ
እንዲቀንስ በማድረግ አጃ ተጠቃሽ ነው፡፡
በተጨማሪም አጃ በውስጡ የሚገኘው የፕሮቲን መጠን ከፍተኛ በመሆኑ የአጃ
ቅንጬ መመገብ በሰውነት ውስጥ የቴስቴስትሮን መጠን ከፍ እንዲል ያደርጋል፡፡
4. ጥቁር ቸኮሌት!
በተመሳሳይ ጥቁር ቸኮሌት ስንፈተ-ወሲብን ከሚያሽሉ ምግቦች መካከል አንዱ
ተደርጎ ይቀመጣል፡፡ በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር የደም ዝውውር ሂደትን
የሚያነቃቃ ሲሆን “L-Arginine Hcl” የተባለው ንጥረ-ነገር በሰውነት ውስጥ
የሆርሞን መመረትን ያቀላጥፋል፡፡
5. ካሮት!
በቫይታሚኖች እንደተሞላ የሚነገርለት ካሮት እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረነገሮችን
በውስጡ ይዟል፡፡ በካሮት ውስጥ ከሚገኙ ቫይታሚኖች መካከል አንዱ የወንዶች
የብልት ጡንቻ እንዲጠነክር የሚያስችል ሲሆን በብልቱ አካባቢ የሚካሄደውን
የደም ዝውውር ሂደት እንዲቀላተፍ ያደርጋል፡፡
6. አቮካዶ!
አቮካዶ በውስጡ የተለያዩ ቫይታሚኖችን ማለትም ቫይታሚን ሲ፣ ኬ እና ቢ
የመሳሰሉትን የያዘ ሲሆን በተለይም ቫይታሚን ኬ በሰውነት ውስጥ የደም
ዝውውር በተገቢው የሰውነት ክፍል ላይ እንዲከናወን እንደሚያስችል ይገለፃል፡፡
በፕሮቲንና በፋይበርም የበለፀገ በመሆኑ አቮካዶ ተፈጥሯዊ የስንፈተወሲብ
ማከሚያ ዘዴ እንዲሆን አስችሎታል፡፡
7. ማር- ይህ ምግብ በጣም በቀላሉ የሚዋሃድ በመሆኑ ፈጣን የወሲብ ጉልበት
ይሰጣል
8. አሳ(oyster)- በውስጡ ለወሲብ አነቃቂ ሜነራሎች ዚንክና ፎስፈረስን የያዘ
ነውአብዝቶ መመገብ
9. የበግ ጉበት- ቫይታሚን ቢን ጨምሮ በርካታ የወሲብ አቅምን የሚያሳድጉ
ቫይታሚኖች አሉት
10. ቲማቲምና ጥራጥሬ አብዝቶ መመገብ
source - www.boldsky.com

ቻርጅ ደህና ሁን! ቻይና 50 አመት የሚቆይ ባትሪ ፈለሰፈች!
አንድ የቻይና ካምፓኒ ለ50 ዓመታት ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይችላል ያለውን አዲስ የባትሪ ኃይል በመሙላት ለዓለም አሳይቷል። ከኒኩሌር የተሰራው ይህ ቻርጀር በቅርብ ቀን ለገበያ ይቀርባል።
ቤይጂንግ የተመረተው ቤታቮልት የኒውክሌር ባትሪው የአቶሚክ ሃይልን አነስተኛነት በመገንዘብ ኒኬል-63 አይሶቶፖችን ከአንድ ሳንቲም ያነሰ ሞጁል ውስጥ በማስቀመጥ ድንቅ ፈጠራ ያሳየ ሲሆን ይህም በአለም የመጀመሪያው ነው ተብሏል።
እንደ ስልኮች እና ድሮኖች ላሉ የንግድ መተግበሪያዎች ተግበራዊ ይሆናል የተባለ ሲሆን በተስጨማሪም "ቤታቮልት አቶሚክ ኢነርጂ ባትሪዎች እንደ ኤሮስፔስ፣ AI መሳሪያዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ማይክሮፕሮሰሰሮች፣ የላቀ ዳሳሾች፣ ትናንሽ ድሮኖች እና ማይክሮ-ሮቦቶች ባሉ የረጅም ጊዜ የኃይል አቅርቦት ፍላጎቶችን ሊያሟሉ ይችላሉ" ሲል ድርጅቱ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግሯል።
የዲቪ 2026 ምዝገባ ዛሬ ይጀምራል፡
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የተለያዩ የቴክኔሎጂ ቪድዌች እና የሌክቸር ኬርሶች ከታች ባለው ዩቱዩብ ቻናላችን ያገኛሉ
subscribe our You tube channel
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
ሼር እናድርግ
አንድ የቻይና ካምፓኒ ለ50 ዓመታት ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይችላል ያለውን አዲስ የባትሪ ኃይል በመሙላት ለዓለም አሳይቷል። ከኒኩሌር የተሰራው ይህ ቻርጀር በቅርብ ቀን ለገበያ ይቀርባል።
ቤይጂንግ የተመረተው ቤታቮልት የኒውክሌር ባትሪው የአቶሚክ ሃይልን አነስተኛነት በመገንዘብ ኒኬል-63 አይሶቶፖችን ከአንድ ሳንቲም ያነሰ ሞጁል ውስጥ በማስቀመጥ ድንቅ ፈጠራ ያሳየ ሲሆን ይህም በአለም የመጀመሪያው ነው ተብሏል።
እንደ ስልኮች እና ድሮኖች ላሉ የንግድ መተግበሪያዎች ተግበራዊ ይሆናል የተባለ ሲሆን በተስጨማሪም "ቤታቮልት አቶሚክ ኢነርጂ ባትሪዎች እንደ ኤሮስፔስ፣ AI መሳሪያዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ማይክሮፕሮሰሰሮች፣ የላቀ ዳሳሾች፣ ትናንሽ ድሮኖች እና ማይክሮ-ሮቦቶች ባሉ የረጅም ጊዜ የኃይል አቅርቦት ፍላጎቶችን ሊያሟሉ ይችላሉ" ሲል ድርጅቱ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግሯል።
የዲቪ 2026 ምዝገባ ዛሬ ይጀምራል፡
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የተለያዩ የቴክኔሎጂ ቪድዌች እና የሌክቸር ኬርሶች ከታች ባለው ዩቱዩብ ቻናላችን ያገኛሉ
subscribe our You tube channel
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
ሼር እናድርግ
Telegram
Information Science and Technology
Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.
10 የተልባ የጤና ጥቅም
➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
1️⃣ ተልባ በጠቃሚ የምግብ ይዘቶች የተሞላ ነው
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
ከጥንታዊ ስልጣኔ ጀምሮ የተልባ ፍሬ ለጤና ጠቃሚ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል።
ቡናማ እና ወርቃማ አይነቶች አሉ፤ ሁለቱም ተመሳሳይ ጠቀሜታ አላቸው።
አንድ የሻይ ማንኪያ የተልባ ፍሬ በውስጡ ተመጣጣኝ የሆነ የካሎሪ፣ ፕሮቲን፣ ካርቦሐይድሬት፣ ፋይበር፣ ቅባት፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ፣ ቫታሚን ቢ1 እና ቢ6፣ ፎሌት፣ ካልሺየም፣ አይረን እና ማግኒዚየም ይዘት አለው፡፡
ተልባን ለጤና ተመራጭ የሚያደርገው የኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ እና የፋይበር ይዘቱ ነው።
2️⃣ ተልባ በኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
በተለይ የሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎችን ለማይወስዱ ወይም ለማይጠቀሙ ሰዎች የተልባ ፍሬ ሁነኛ የኦሜጋ 3 ምንጭ ነው።
መሰል የምግብ ይዘት ያላቸው የልብን ጤንነት ለመጠበቅ እና ጭንቅላት ውስጥ ደም እንዳይፈስ እንደሚረዱ ጥናቶች ያሳያሉ።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
3️⃣ ተልባ ካንሰርን ሊከላከሉ የሚችሉ ውህዶችን ይዟል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
እነዚህ ውህዶች የአንታይ-ኦክሲዳንት እና ኢስትሮጅን ባህሪ ስላላቸው እንደ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰር የመያዝ እድልን በመቀነስ ጤንነትን ይጠብቃሉ።
4️⃣ ተልባ ከፍተኛ የፋይበር መጠን ይይዛል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
ተልባን የእለት ተእለት ምግብዎ ውስጥ ማካተት የምግብ መፈጨትን ከማሳለጡ በላይ የምግብ መፈጨት ሥርዓት ላይ የሚሳተፉትን ጤንነት ያሻሽላል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
5️⃣ ተልባ የኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ ለወራት መመገብ፤ የመጥፎ (Bad) ኮሌስትሮል መጠንን እጅጉን በመቀነስ ጥሩ (Good) የሚባለውን ኮሌስትሮል ይጨምራል።
ይህም እድሜአቸው ከ45 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ጎልቶ ታይቷል።
ይህም የሚሆነው በተልባ ውስጥ ያለው ፋይበር ከሃሞት ፈሳሽ ጋር በሚጣበቅበት ጊዜ ከሰውነት ስለሚወገድ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል።
6️⃣ ተልባ የደም ግፊትን ያስተካክላል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
ተልባ የደምግፊትን እንደሚቀንስ ብዙ ጥናቶች አሳይተዋል።
በቀን 3 የሻይ ማንኪያ ተልባ መመገብ ለዚህ ይረዳል። ተያይዞም የሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጋላጭነትን ይቀንሳል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
7️⃣ ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን አለው
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
ተልባ በጣም ጥሩ የሚባል የፕሮቲን ምንጭ ነው።
በዚህም ምክንያት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር፣ ኮሌስትሮልን በመቀነ፣ ካንሰርን በመከላከል እና በፀረ-ፈንገስ ባህሪው ወደር አይገኝለትም።
የስጋ ተዋፅዖ ለማይወስዱ ሰዎች ተመራጭ ነው።
8️⃣ ተልባ የደም ስኳር መጠንን ለመቀነስ ይረዳል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
በአለምአቀፍ ደረጃ የስኳር በሽታ ዋነኛ የጤና ችግር እየሆነ መጥቷል።
የስኳር በሽተኞች መደበኛ አመጋገባቸው ላይ ከ1-2 የሻይ ማንኪያ ተልባ እየጨመሩ ቢያንስ ለአንድ ወር ቢመገቡ በአስገራሚ ሁኔታ የስኳር መጠናቸው ይቀንሳል።
ይህም የሆነው የተልባ ፍሬ በውስጡ ባለው የማይሟሟ የፋይበር ይዘት ምክንያት ነው።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
9️⃣ ተልባ የሰውነትን ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
በተለይ በየሠዓቱ ምግብ መመገብ ለለመዱ ሰዎች ተልባን (ከ1-2 የሻይ ማንኪያ) በሚጠጡት ፈሳሽ ውስጥ በየቀኑ መጨመር የረሐብ ስሜትን ያስወግዳል።
ምክንያቱም በተልባ ውስጥ ያለው የሚሟሟ የፋይበር በጨጓራ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ያዘገያል፤ በተጨማሪም የረሃብ ስሜትን እና የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል።
🔟 እርጂናን እና የሆርሞን መዛባትን ይቀንሳል
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
የተልባን ፍሬ በተለያዩ የምግብ አይነቶቾ ውስጥ በመጨመር መመገብ እርጅናን ከመከላከሉ በተጨማሪ፤ የሆርሞን መዛባቶችን ያስተካክላል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
➖〰️➖〰️➖〰️
መልካም ጤንነት!!
➖〰️➖〰️➖〰️
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️
ምንጮች | Sources
➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️
🔹Harvard School of Public Health
🔹Mayo Clinic
🔹National Institutes of Health (NIH)
🔹American Heart Association
🔹Published Clinical Studies
➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️
ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት

$10 ነፃ ስጦታ ያለው ቡት ሞኩሩት
https://t.me/FreeGiftBNB_bot/app?startapp=376036109
🎁Open your daily free gift box, each gift box contains a certain
amount of $USDT💵 I have earned 20.7USDT 💰
Click the link to play for free and start making money!

ዩቱይብ ቪድዮ ብቻ በማየት ዶላር የሚሰበስቡበት ዌብ ሳይት ነው ኣሁኑኑ ይመዝገቡ
https://dollartub.com/8yu4q
https://dollartub.com/8yu4q
Dollartub
DollarTub - Earn Money by Watching Youtube Videos
Earn Money by Watching Youtube Videos. Withdraw Money Instantly via Paypal,Cahapp etc..
የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1. 👉👉ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ነጭ ሽንኩርት መብላት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
2. 👉👉ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት አካባቢ ለፅዳት ከመሰማራቱ በፊት ነጭ ሽንኩርት ከትፎ ቢበላ ከማንኛውም በሽታ ከሚያመጡ ተዋህሲያን ለመዳን ይቻላል፡፡
3. 👉👉በቂ ሕክምና በሌለበት አካባቢ በቁስል ለሚሰቃይ ሕሙማን በነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አጥቦ በቁስሉ ዙሪያ በመደምደም በፋሻ ወይም በንፁህ ጨርቅ በማሰር ሕመምተኛውን ለመፈወስ ይችላል፡፡
4.👉👉 ነጭ ሽንኩርት ቀቅሎ እንፋሎቱን የካንሰርንና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከልና በሳንባ አካባቢ ብርድና ጉንፋን ለማዳን ፍቱን መድኃኒቱ ነው፡፡
5. 👉👉ብርድ ብርድ በሚያሰኝ ሕመምና በተለይም በጥርስ ሕመም ለሚሰቃዩት ሕሙማን ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት የውስጠኛውን ሽፋናቸውን በመላጥ በሁለቱም ጉንጫቸው በተለይም በተነቃነቀው ጥርስ በኩል ነክሰው ረዘም ላሉት ሰዓት ቢጠቀሙበት መልሶ መልሶ ይጠነክራል፡፡
6. 👉👉ለአስም፣ ለጉሮሮ ክርካሪ ወይም ኮርታ ለተባለው በሽታ እንዲሁም ጉሮሮ ለማፅዳት የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ በስኳር ወይም በማር መጠጣት የተፈተነ መድኃኒት ነው፡፡
7.👉👉 ነጭ ሽንኩርት የራስ ምታትና የደም ብዛት ያለባቸው ሰዎች ከ3 እስከ 5 ቀናት በማከታተል ሦስት ሦስት ፍንካች በቀን ሦስት ጊዜ ቢበሉ ከድካምና ከደም ብዛት ሊፈወሱ ይችላሉ፡፡
8. 👉👉በደም መርጋት ምክንያት ለሚሰቃዩ ፣የልብ በሽታን፣ የፊንጢጣ ኪንታሮትና የእግር ደም ሥር እብጠት varicose የተባሉትን በሽታዎች ለመከላከልና ለመዳን ነጭ ሽንኩርት በመብላት መፈወስ ይችላል፡፡
9.👉👉 ነጭ ሽንኩርት የቆላ ቁስል፣ችፌን፣የጨጓራ በሽታን ወረርሽኝን ኮሌራን ሳይቲካን የቁርጥማትን ሕመምን እንደሚያድን የተረጋገጠ ነው፡፡
ጤና ይስጥልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
don’t miss out
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ፦ሰፋ ያለ ይዘት ያላቸው የቴክኖሎጂ ቪዲዮዎቻችን ሰቅለናል በማየት ከእኛ ጋር ይማሩ ከኛ ጋር ይዘምኑ ራስዎን ያሳድጉ።
"Subscribe to our YouTube channel and become part of our family! Explore our technology-based lecture videos and learn with us. We've got a wide range of content to help you grow—don’t miss out!"

YouTube
Tigray SciTech
Hi Everyone
Welcome to our YouTube Channel,
Tigray SciTech is a YouTube channel offering interesting learning videos for its audience. We provide all types of Computer, mobile, software's and applications, information and technology tutorial, and so on from…