Information Science and Technology
16.1K subscribers
270 photos
24 videos
100 files
406 links
Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.
Download Telegram
Tecno spark 20 pro
18000 ብር
ጀሞ አንድ አንደኛ በር
አውሮራ ( AURORA )
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰

አውሮራ ምንድነው እንዴትስ ይፈጠራል?

በምድራችን የሰሜናዊው እና ደቡባዊው ዋልታ ላይ አንዳንድ ግዜ ሲመሽ ሰማዩ በተለያዩ ህብረ ቀለማት ሲያሸበርቅ ይታያል። ይህን ክስተት ነው አውሮራ የምንለው።

አውሮራ እንዴት ይፈጠራል?

በተለያዩ ግዜያት ከፀሀያችን ወለል ላይ የሚነሱ በአይን የማይታዩ 'ፕላስማ' የተባሉ ቅንጣቶች (particles) አሉ። እነዚህ ቅንጣቶች በሰአት 1,609,344 ኪ.ሜ የመጓዝ ፍጥነት አላቸው።

ወደምድራችን የሚመጡት በነፋስ መልክ ሲሆን ይህንን ነፋስ 'ሶላር ዊንድ'(Solar wind) ወይንም ሞቃት የፀሀይ ነፋስ ብለን እንጠራዋለን። ፕላስማ የያዘው በዋነኝነት ኤሌክትሮኖች (electrons) ሲሆን በአነስተኛ መጠን ያሉ ፕሮቶኖችም (Protons) ይካተታሉ። ከፀሀይ የተነሳው ሞቃት ነፋስ (solar wind) ምድራችን ለመድረስ 40 ሰአታት ይፈጅበታል። ይህም የሆነው ምድራችን ከፀሀያችን ያላት ርቀት 149,600,000ኪ.ሜ በመሆኑ ነው።

እነዚህ ነፋሳት ከምድራችን ውጫዊ ከባቢ አየር እና የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic field) ጋር ሰበቃ (friction) ይፈጥራሉ። በዚህ ግዜ ሰማዩ ላይ የተለያዩ ህብረቀለማት ሲነፍሱ ይታያሉ። የምድራችን ከባቢ አየር የተለያዩ ጋዞችን ይዟል። በዋነኝነት የሚጠቀሱት ናይትሮጅን እና ኦክስጅን ናቸው። የአውሮራን ቀለም የሚወስነው ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረበት የከባቢ አየር ጋዝ እና ሰበቃው የተፈጠረበት ቦታ ከምድር ወለል ያለው ከፍታ ነው።

ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረው ከምድራችን ወለል እስከ 96ኪ.ሜ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ሰማያዊ ቀለም ይኖረዋል። ከ96ኪሜ በላይ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ሰበቃ ከፈጠረ አውሮራው ወይንጨጅ ቀለም በውስጡ ይይዛል። ፕላስማው ከምድራችን ወለል ከ96ኪሜ እስክ 241ኪሜ ርቆ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር መስተጋብር ከፈጠረ አውሮራው አረንጓዴ ቀለም ይይዛል። ፕላስማው መስተጋብር የፈጠረው ከምድር ወለል ከ241ኪ.ሜ በላይ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ቀይ ቀለም በውስጡ ይይዛል።

አውሮራዎች ሰማይ ላይ በፍጥነት ሲነፍሱ ይታያል የዚህ ምክንያት ፕላስማ ከምድራችን ዙር አውደ መግነጢስ በአንፃራዊነት ስለሚጉዋዝ ነው። አውሮራዎች ከፍተኛ የሆነ የኮረንቲ ሀይል ይዘው ነው የሚነፍሱት በአማካኝ እስከ 50,000ቮልት በውስጣቸው ይይዛሉ።

2 አይነት አውሮራዎች አሉ። አንደኛው በሰሜናዊው ዋልታ ብቻ የሚታየው አውሮራ ቦሪያሊስ (Aurora Borealis) የምንለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደቡባዊው ዋልታ ላይ ብቻ የሚታየው አውሮራ አውስትራሊስ (Aurora Australis) የምንለው ነው። አውሮራ ቦሪያሊስን ለመመልከት አመቺ ቦታ የአሜሪካዋ አላስካ ግዛት ስትሆን በፈረንጆቹ ክረምት ወቅት ይህች ግዛት ለ24 ሰአታት የሚቆይ ጨለማ ታስተናግዳለች። በዚያን ሰአት አውሮራዎች በጥራት ይታያሉ ።

አውሮራ አውስትራሊስን ደግሞ በጥራት መመልከት የምንችለው ደቡባዊ ዋልታ ላይ የሚገኘው አንታርክቲካ ውስጥ ነው። አውሮራዎች ጠንካራ በሚሆኑበት ሰአት የሬድዮ፣ ቴሌቪዥን እና የስልክ ሞገዶችን በማወክ ሊያስተጉዋጉሉ ይችላሉ።
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
ባለ ሁለት ሲም ካርድ አስተማማኝ ባትሪ
0913334064/0911599042
ዋጋ 2500
ማስታወቂያ ብቻ በመስራት ከ30.00 ብር እስከ 80,000.00 ብር በየወሩ ማግኘት እንደሚችሉ ያቃሉ
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ማስታወቂያ ብቻ በመስራት ከ30.00 ብር እስከ 80,000.00 ብር በየወሩ  ማግኘት እንደሚችሉ ያቃሉ
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ

https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ማስታወቂያ ብቻ በመስራት ከ30.00 ብር እስከ 80,000.00 ብር በየቀኑ ማግኘት እንደሚችሉ ያቃሉ
ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ

https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ማስታወቅያ በመግዛት በየቀኑ ገቢ ማግኘት ይቻላል
🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
በቀን እስከ 80,000.00 ማግኘት ይቻላል
ሼር እናድርግ
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
https://www.ads-shop.com/#/pages/reg/reg?invite_code=A7NDvr
ከHMSTER በጣም የተሻለ እና ጥሩ ገንዘብ ያስገኛል።

ስንት ዶላር ሆናችሁ?
https://t.me/blum/app?startapp=ref_3sYVNR5FBd
1 ቀን ቀረው

CATS ሊያበቃ 1 ቀን ነው የቀረው። አሁን ጀምረን ጥሩ ገንዘብ ልናገኝ እንችላለን ማን ያውቃል ልክ እንደ DOGs task ላይ ብቻ ብዙ coin መሰብሰብ እንችላለን አሁኑኑ ጀምሩት።

ለመሞከር 👇👇👇 ከታች ያለውን ሊንክ


http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rk877gn1hsTELMYTabDBS
Withdrawal is allowed cat boot
Stay alerted on October 9,2024
እድላቹሁ ሞኩሩ

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rk877gn1hsTELMYTabDBS
የስንፈተ-ወሲብን ለማከም 10 የምግብ አይነቶች
*********
1. እንቁላል!
ቫይታሚን ዲ /Vitamin D/ የወሲብ ፍላጎትን ከሚጨምሩ ንጥረ ነገሮች
ውስጥ የሚጠቀስ ሲሆን በቀን 2 የተቀቀለ እንቁላል መመገብ የቴስቴስትሮን
ሆርሞን መጠንን ከፍ እንደሚያደርገው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በስንፈተ ወሲብ
ዙሪያ የተካሄዱ ጥናቶች እንደሚያስቀምጡትም የወንዶች ስንፈተ-ወሲብን
ለመከላከል/ ለማዳን ተጠቃሽ ከሆኑ ምግቦች መካከል እንቁላልን በግንባር
ቀደምነት ያስቀምጡታል፡፡
2. ሙዝ!
ሙዝ በውስጡ የወሲብ ስሜትን ከፍ የሚያደርግ በተለይም የወንዶች የወሲብ
ስሜትን ከፍ የሚያደርግ “bromelain” የተሰኘ ኤንዛይም እንደያዘ ይገለፃል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ሙዝ አዘውትሮ መመገብ የወንዶች የብልት ፈሳሽ / sperm/
መጠን እንዲጨምር እንደሚያደርግ ተጠቁሟል፡፡
3. አጃ!
አጃ በውስጡ ሴሮቶኒን (serotonin) የተባለ ኬሚካል የያዘ ሲሆን ይህም
የጭንቀት መጠንን ይቀንሳል፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙትም ስንፈተ-ወሲብ
ከጭንቀት መጠን መጨመር ጋር የሚያያዝ ሲሆን ይህንን ጭንቀት በመጠኑ
እንዲቀንስ በማድረግ አጃ ተጠቃሽ ነው፡፡
በተጨማሪም አጃ በውስጡ የሚገኘው የፕሮቲን መጠን ከፍተኛ በመሆኑ የአጃ
ቅንጬ መመገብ በሰውነት ውስጥ የቴስቴስትሮን መጠን ከፍ እንዲል ያደርጋል፡፡
4. ጥቁር ቸኮሌት!
በተመሳሳይ ጥቁር ቸኮሌት ስንፈተ-ወሲብን ከሚያሽሉ ምግቦች መካከል አንዱ
ተደርጎ ይቀመጣል፡፡ በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር የደም ዝውውር ሂደትን
የሚያነቃቃ ሲሆን “L-Arginine Hcl” የተባለው ንጥረ-ነገር በሰውነት ውስጥ
የሆርሞን መመረትን ያቀላጥፋል፡፡
5. ካሮት!
በቫይታሚኖች እንደተሞላ የሚነገርለት ካሮት እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረነገሮችን
በውስጡ ይዟል፡፡ በካሮት ውስጥ ከሚገኙ ቫይታሚኖች መካከል አንዱ የወንዶች
የብልት ጡንቻ እንዲጠነክር የሚያስችል ሲሆን በብልቱ አካባቢ የሚካሄደውን
የደም ዝውውር ሂደት እንዲቀላተፍ ያደርጋል፡፡
6. አቮካዶ!
አቮካዶ በውስጡ የተለያዩ ቫይታሚኖችን ማለትም ቫይታሚን ሲ፣ ኬ እና ቢ
የመሳሰሉትን የያዘ ሲሆን በተለይም ቫይታሚን ኬ በሰውነት ውስጥ የደም
ዝውውር በተገቢው የሰውነት ክፍል ላይ እንዲከናወን እንደሚያስችል ይገለፃል፡፡
በፕሮቲንና በፋይበርም የበለፀገ በመሆኑ አቮካዶ ተፈጥሯዊ የስንፈተወሲብ
ማከሚያ ዘዴ እንዲሆን አስችሎታል፡፡
7. ማር- ይህ ምግብ በጣም በቀላሉ የሚዋሃድ በመሆኑ ፈጣን የወሲብ ጉልበት
ይሰጣል
8. አሳ(oyster)- በውስጡ ለወሲብ አነቃቂ ሜነራሎች ዚንክና ፎስፈረስን የያዘ
ነውአብዝቶ መመገብ
9. የበግ ጉበት- ቫይታሚን ቢን ጨምሮ በርካታ የወሲብ አቅምን የሚያሳድጉ
ቫይታሚኖች አሉት
10. ቲማቲምና ጥራጥሬ አብዝቶ መመገብ
source - www.boldsky.com
ቻርጅ ደህና ሁን! ቻይና 50 አመት የሚቆይ ባትሪ ፈለሰፈች!

አንድ የቻይና ካምፓኒ ለ50 ዓመታት ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይችላል ያለውን አዲስ የባትሪ ኃይል በመሙላት ለዓለም አሳይቷል። ከኒኩሌር የተሰራው ይህ ቻርጀር በቅርብ ቀን ለገበያ ይቀርባል።

ቤይጂንግ የተመረተው ቤታቮልት የኒውክሌር ባትሪው የአቶሚክ ሃይልን አነስተኛነት በመገንዘብ ኒኬል-63 አይሶቶፖችን ከአንድ ሳንቲም ያነሰ ሞጁል ውስጥ በማስቀመጥ ድንቅ ፈጠራ ያሳየ ሲሆን ይህም በአለም የመጀመሪያው ነው ተብሏል።

እንደ ስልኮች እና ድሮኖች ላሉ የንግድ መተግበሪያዎች ተግበራዊ ይሆናል የተባለ ሲሆን በተስጨማሪም "ቤታቮልት አቶሚክ ኢነርጂ ባትሪዎች እንደ ኤሮስፔስ፣ AI መሳሪያዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ማይክሮፕሮሰሰሮች፣ የላቀ ዳሳሾች፣ ትናንሽ ድሮኖች እና ማይክሮ-ሮቦቶች ባሉ የረጅም ጊዜ የኃይል አቅርቦት ፍላጎቶችን ሊያሟሉ ይችላሉ" ሲል ድርጅቱ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግሯል።

የዲቪ 2026 ምዝገባ ዛሬ ይጀምራል፡

🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የተለያዩ የቴክኔሎጂ ቪድዌች እና የሌክቸር ኬርሶች ከታች ባለው ዩቱዩብ ቻናላችን ያገኛሉ
subscribe our You tube channel
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
ሼር እናድርግ