Ikhlas Tube
2.25K subscribers
3.26K photos
158 videos
45 files
478 links
የትም ብትሆን አላህን ፍራ

ጤና ነክ ምክሮች
ኢሽቅ /ሀድራ
መንዙማ
ውብ ታሪኮች
ኢስላማዊ ዜና እና መረጃዎች

My chanal 👉 https://t.me/Abdi_Ikhlas

ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ
👇👇👇👇 👇👇
@IkhlasTube_bot
Download Telegram
Channel name was changed to «Ikhlas Tube»
ነገ ዙልሂጃ 1 ይጀምራል በፆም ብናሳልፈው ተቆጥሮ ማይዘለቅ አጅር እናፍሳለን ነይተን እንፁመው

ከተቻለ ሁሉንም ቀናት ካልተቻለ የተወሰነውን ካልሆነ ሰኞና ሀሙሱን ካልሆነ የመጨረሻ 2 ቀናትን አላህ ይቀበለን
15
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ
https://youtu.be/vwOqYcxww-E?si=5qJ6f2hFkCrvHZ0d
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ
https://youtu.be/vwOqYcxww-E?si=5qJ6f2hFkCrvHZ0d
😢6👍2
"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
የታላቁ አብሬት ሐሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና የአባታቸውን የዳዕዋ ጥሪ በማስቀጠል የአብሬትን ሐድራ ለአመታት ያስቀጠሉ ታላቅ ሸይኽ ነበሩ።
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
  ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።
😢18👍1
የሂዳያ |ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
የሂዳያን  የህይወት ውጣ ውረድ  እንዲሁም አስገራሚ ፍፃሜ የሚያስቃኝን አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ ነው  በሚገርም  ስነምግባር እና ኢስላማዊ  እውቀት ያደገችው ሰለምቴዋ  ሂዳያ ባላሰበችው መንገድ ሰዎች በሚያደርሱባት ጉዳት የምታሳልፈውን ውጣ ውረድ እና ያማረ መጨረሻ አብረን እናድምጠው
ፀሀፊ:-ሱመይራ      ተራኪ:-ራዚቃ ሙሀመድ
👇
https://youtu.be/k5_ZFWlyllg?si=H1EvvPOfqFZuHi8j
Job Title: ትረካ ተራኪ

Job Type: Part-time

Job Sector: #Amin_Multimedia_production

Work Location: Anywhere/remote

Experience Level: Senior

Salary/Compensation: Monthly

Description:
ዩቲዩብ ላይ ልቦለድ ትረካዎችን መተረክ ስራው የሚሰራው በትርፍ ሰአት ነው  ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች ከታች ያለውን ስልክ ቁጥር በመጠቀም በቴሌግራም ላይ ከ 5 ደቂቃ ያልበለጠ ሳምፕል ኦዲዮ ትረካ ይላኩልን👇👇 @Amin_Multimedia_production

ማሳሰቢያው :- ስራውን ቀን በቀን ለመስራት ጊዜ ያለው ሰው ብቻ  ያናግረን

Private Client

1 Jobs Posted | Hired 0 times
ኢሄን ስራ የመስራት አቅም ፍላጎት እና አቅም አላት ለምትሎት ጎደኛቹ ሼር አርጉላት
👌3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጋዛዊያኑ የኢራንን ሚሳይሎች በሰማይ ሲመለከቱ🔥
@ikhlastube2
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመኖች የዛሬውን ጥቃት እንደ ኳስ ነው ሲታደሙት የነበረው
ጎልልልልልልልልልል ጎልልልልልልል 🔥🔥🔥
3
የእስራኤል አደጋ ጊዜ ሰራተኞች የሞቱና የቆሰሉትን ለመሰብሰብ ቃሬዛ ( ወሳንሳ) አዘጋጅተው እየተንቀሳቀሱ ነው።
ውድመቱ ገና አልተገለፀም።
የእስራኤል ህዝብ ከምድር በታች ገብቶ የነበረ ቢሆንም ሙትና ቁስለኛ እንዳለ እየተነገረ ነው
@Ikhlastube2
5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤል መከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ሲመታ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
9
አዲስ ኮሜዲ ሲትኮም ድራማ

ሀዋን ማን ገደላት ፣ እምዬን አፋልጉኝ ፣ አይነበሲሩ አፍቃሪ እና ከድርና ከድጃ በተሰኙ መሳጭ ትረካዎቻችን ለምንተዋወቅ ቤተሰቦች

ሳቅ በተሞላ “እንወዳታለን” በተሰኘ አዲስ ሲትኮም ድራማ ከተፍ ብለናል ተጋበዙልኝማ😍
4
የኔ በሻሻ አላህ ፊርዶሰል ጀና ይወፍቃችሁ አባኮ😭😭😭
😢84
የኔ በሻሻ አላህ ፊርዶሰል ጀና ይወፍቃችሁ አባኮ😭😭😭
😢1412