This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"اللَّهُمَّ تَوْفِيقَكَ فِي كُلِّ دَرْبٍ نَسْعَى إِلَيْهِ.""اللَّهُمَّ اجْعَلِ الرَّاحَهَ وَالسِّكِّينَهُ فِي قُلُوبِنَا، وَبُيُوتِنَا، وَانْفُسْنَا، ايْنَمَا كُنَّا وَايْنَمَا حَلَّلْنَا." "اللَّهُمَّ رَاحَةً وَطُمَأْنِينَةً لِقُلُوبِنَا."اَللَّهُمَّ نَظْرَة رِضَا وَرَحْمَةٍ وَعَفْو وَعَافِيَة مِنْكَ تُهَوِّنُ عَلَيْنَا كُلِّ شَيْءٍ .."اَللَّهُمَّ ارْزُقْنَا مِنْ جَمَالِ قَدَرِكَ مَا يُبْهِجُ قُلُوبَنَا، وَاكْتُبْ لَنَا سَعَادَةً لَا تَزُولُ، وَابْتِسَامَةً لَا تَغِيبُ، وَقَلْبًا لَا يَعْرِفُ الحُزْنَ." اللهُم حياة بسيطة تحمل لنا في أيامها الفرح والسلاماللهم ارزقنا راحة البال وسكينة الروح وحسن الظن بك في كل حِين.
የኢማን መአዘናቶች 6⃣ናቸው አርካን ብሎ ማለት የአንድ ነገር ጠንካራ ጎን ማለት ሲሆን ያነገር ያለሱ ችሎ መቆም የማይችን ነገር አርካን ተብሎ ይጠሪል↪ኢማን ብሎ ማለት በቋቋ ደረጃ የሆነን ነገር እውነት ነው ብሎ ማመን መቀበል ነው 🌺
በሸርአ ደግሞ ኢማን ብሎ ማለት በቀልብ የምቋጠር የሆነ 🌷በምላስ የምነገር የሆነ 🌷በአካላችን ሚተገበር የሆነ አሏህን በመታዘዝ ሚጨምር አላህን በማመፅ ሚቀንስ የሆነ ነገር ኢማን ተብሎ ይጠራል
↪የመጀመርያው በአሏህ ማመን ነው በአሏህ ማመን ሲባል ቀጣዩን የሚያስፈርድ ይሆናል↩
(1)↘በአላህ ማመን ሲባል አላህ በመኖሩ እናምናለን አላህ ሱበሀነው ወተአላ አለ ብሎ ማመን የት አለ ከአርሽ በላይ ብለን እናምናለት🌹
(2) ↘በተውሂደል ሩቡብኛ ማመን ነው ተውሂዱል ሩቡብኛ ማለት በአምላክነቱ ማመን ብቸኛ ማድረግ ሲሆን እኛን የፈጠረን ሰማኢን ምድርን ወዘተ ሁሉን ነገር የፈተረው እሱ ነው ብለን ማመን ነው
(3) ↘በተውሂዱል ኡሉሂያ ማመን ነው ማለትም ለሱ ብቻ ኢባዳ የሚገባው መሆኑን ማመን ወይንም እሱ ብቸኛ ተመላኪ መሆኑን እናምናለን
(4) ↘በአስማኡ ወሲፊት ማመን ሲሆን በአላህ በስሞቹ እና በባህሪያቶቹ በቁረዓን በሀዲስ በተነገሩን የአላህ ስሞቹ እና በህርያቶቹ ማመን ነው
↘ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል ሼር አድርጉት↙

👍4💯2
ኢማም አልቡኻሪ ያሳደገቻቸው እናታቸው ነች፣
ኢማም አል ሻፊዒይ ያሳደገቻቸው እናታቸው ነች፣
ኢማም አህመድ ኢብኑ ሐንበል ያሳደገቻቸው እናታቸው ነች፣
አል ሐፊዝ ኢብኑ ሐጀር ያሳደገቻቸው እህታቸው ነች፣
=ኢብኑ ተይሚያህ እናታቸው ተይሚያህ በመባል ትሰየም ነበር ገሳጭ መካሪ ነበረች ወደሷ ተጠጋ ኢብኑ ተይሚያ በመባል ታወቁ፦
ኢማም ኢብኑ ባዝ ያሳደገቻቸው እናታቸው ነች፣
👉ሴቶች የወንዶች ፋብሪካ ናቸው ሴቶች ሲስተካከሉ ቤትም ማሕበረሰብም ይስተካከላል።
الإمام البخاري ربتهم أمهاتهم
الإمام الشافعي ربتهم أمهاتهم
الإمام أحمد بن حنبل ربتهم أمهاتهم
الحافظ ابن حجر ربتهم أختهم
ابن تيمية: كانت أمه تسمى "تيمية" وكانت واعظة وموجهة، وانتسب إليها فُعرف بـ "ابن تيمية"
الإمام ابن باز ربتهم أمهاتهم
☞ النساء مصانع الرجال، فإذا استقامت النساء استقام البيت والمجتمع

💯7
ተንቢሃት በኡስታዝ ኢብኑ ከማል.apk
305.4 MB
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተምቢሃት ኪታብ ሙሉ ደርስ በአፕልኬሽን ተላቆለቹዋ አውርዳቹ ተጠቀሙበት ሼር ሼር በማረግ ለኸይር ነገር ሰበብ ሁኑ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/Ibnukemal2
https://t.me/Ibnukemal2
Forwarded from
አዲስ አፕ ተለቀቀ!
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
((ተንቢሃት አላ አህካሚን ተክተሱ ቢል ሙእሚናት))
🎁 የእህታችን ስጦታ!!
✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:-
🔹 የኪታቡ PDF
🔹 የኪታቡ ማብራሪያ 48 ድምፅ
🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ
🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ
🔹 ማስታወሻ መያዣ
🔹 Repeat (Replay) ባህሪ
🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦
በኡስታዝ ኢብኑ ከማል አላህ ይጠብቀው
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
⁉️ስለ አወራረዱ
https://t.me/jj_app_developer/219
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer

👍4
አርካኑ አል ኢማን 6⃣ ናቸው ሁለተኛው በመላኢኮች ማመን ሲሆን ቀጣይ የሚመጡትን ያስፈርዳል
(1)↪በመኖራቸው ማመንን 🌷
ከአሏህ ፍጥረታቶች ውስጥ መሆናቸው ከኑር የፈጠራቸው ሲሆኑ
( 2)↪በቁረዓን እና በሀዲስ ስማቸው የተጠቀሱትን በስማቸው ማመን እንደዚሁም ስማቸውን የማናቃቸው ያልተጠቀሱ ጥቅል በሆነ መልኩ ማመን ለምሳሌ↘جبريل وميكائيل وإسرافيل ومالك ورضوان،
(3) ↪ከነዚህ ከመላኢኮች ሲፊቸው በህርያቸው በቁረአን. በሀዲሶ የተጠቀሱትን ማመን ለምሳሌ ጂብሪል አለይሂሰላም 600 መቶ ክንፍ እንዳለው ነብዩ ተናግረዋል በሀዲስ ተጠቅሷል ሲፋው
(4) ↪ ከነዚህ ከመላኢኮች ውስጥ የስራ ድርሻቸውን ምናቃቸው በዛ በተጠቀሰው ማመን ነው ለምሳሌ ↘بالوحي (جبريل)، والقطر والنبات (ميكائيل)، والنفخ في الصور (إسرافيل)،

እንደው ብትቸገር
ፈተና ቢገጥምህ
ሰፊ ሆና ሳለ
ዱንያ ብትጠብብህ
በሀዘን ተውጠህ
ጭንቀት ቢጠናብህ
ያ ኢላሂ! በለው
እጅህን አንስተህ
ጭንቀትህን ገፍፎ
ደስታንም ሊሰጥህ
ሀጃህን ፈፅሞ
ሊያንበሻብሽህ
በሩን ከፍቶልሃል
ሁሉን ቻዩ አሏህ
ብቻ……
ያ ኢላሂ በለው
ቻይ እኮ ነው ጌታህ።
https://t.me/Ibnukemal2
ፈተና ቢገጥምህ
ሰፊ ሆና ሳለ
ዱንያ ብትጠብብህ
በሀዘን ተውጠህ
ጭንቀት ቢጠናብህ
ያ ኢላሂ! በለው
እጅህን አንስተህ
ጭንቀትህን ገፍፎ
ደስታንም ሊሰጥህ
ሀጃህን ፈፅሞ
ሊያንበሻብሽህ
በሩን ከፍቶልሃል
ሁሉን ቻዩ አሏህ
ብቻ……
ያ ኢላሂ በለው
ቻይ እኮ ነው ጌታህ።
https://t.me/Ibnukemal2
👍4
🌸የሰለፊይ ሴት ዋና ዋና መገለጫዋና መንነቷ🌷
1️⃣ አላህን የሚያስወድዳትን ነገር እንጂ አታደርግም፤ የአላህን ውዴታ ከሰዎች ውዴታ በፊት ታስቀድማለች።
2️⃣ ውበቷን በማሳየት ሳይሆን በሐያእዋና በሒጃቧ ትከበራለች።
3️⃣ ኢልምን ትወዳለች፤ ዲኗን ከቁርኣንና ከሶሒሕ ሱና ለመማር ትጥራለች። 📚
4️⃣ በሰዎች ውዳሴ አትታለልም፤ ይሊቁንስ በአላህ ዘንድ ያላትን ደረጃ ለማሳደግ ትጥራለች። 🌷
5️⃣ ከሐሜት፣ ከምቀኝነትና ሰዎችን ከሚጎዳ ንግግር ትርቃለች።
6️⃣ በችግር ጊዜ ትታገሳለች፤ በችሮታ ጊዜ ታመሰግናለች፤ በሁሉም ሁኔታ በአላህ ትመካለች።
7️⃣ ስህተቷን ስታውቅ አሻፈረኝ ብላ አትከራከርም፤ ወደ እውነት ለመመለስ ትቸኩላለች እንጂ።
8️⃣ ጓደኞቿን በውበትና በሀብት ብቻ አትመርጥም፤ በዲናቸውና በመልካም ባህሪያቸው ትመርጣለች።
9️⃣ የዱንያን ጊዜያዊ ጌጥ ትታ በአኼራ ዘላቂ በሆነው ሕይወት ትማረካለች። 🌺
🔟 ሰዎችን በመናቅ አትታወቅም፤ እንደውም በትህትና፣ በኢኽላስና በመልካም ባህሪ ነው ምትታወቀው። 🌷
🌷ሼር.......ማድረግ ......አትርሱ🌷

👍6
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች እንሻ አሏህ ዛሬ በአል_እኽላስ መድረሳ ማታ በእትዮ 03:00 በሰኡዲ09:00 በኢማራት(በዱባይ)10:00 ጀምሮ የኪታቡ ተውሂድ ደርስ ስላለን ሁለቹም ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ገብዘናቹዋል!!
ጥሪው ምመለከተው ሁሉንም ሰለፍይ ወንድምና እህቶችን ነው። በተለይ ለዐቂዳ እና ለኪታብ ጀማሪዎች ምርጥ አገጠሚ ነው"
የምሰጠው ኪታብ ስም ኪታቡ ተውሂድ የሙሀመድ ብን ዐብድል ወሃብ ኪታብ ነው!!
እስከዛ ሊንኩን ሼር ሼር በማረግ ለብዙዎች እንዲደረስ እነድርግ ባረከላሁ ፊኩም!!
من دل على الخير كفاعله
በጥሩ ነገር ያመላከተ የሰሪው አጅር(ምንዳ) አለው
የምሰጥበት ጉሩፕ ሊንክ ለማግኘት ከታች የልውን ይጫኑ
We're talking about ➡ኪታቡ ተውሂድ ልጀምር ነው ገባ ገባ በሉ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/YAxN3v?from=copy_link
ለሁሉም ሼር ሼር በማረግል ለአንድ ሰው ሰበብ እንሁን ባረከላሁ ፊኩም
من دل علي الخير كفاعله

👍2