የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ አዋጅ ቁጥር 1353/2017 ምን ይላል? For your understanding.
ከባድ የዲሲፕሊን ቅጣት የሚያስከትሉ ጥፋቶች አንቀፅ 69/5 አዋጁ እንዲህ አስቀምጦታል።
+++++++++++++++++++++++++
1.ሕጋዊ_ትእዛዝን ባለማክበር፣ በቸልተኝነት፣ በመልገም፣ ወይም ሆነ ብሎ የአሠራር ሥነ-ሥርዓት ወይም የመንግስትን ፖሊሲ ባለመከተል በሥራ ላይ በደል ማድረስ፤
2. ጉዳዮችን ሆን ብሎ ማዘግየት ወይም ባለጉዳዮችን ማጉላላት፤
3. ሥራ እንዳይሠራ ሆን ብሎ ማወክ ወይም ከሚያውኩት ጋር መተባበር፤
4. በቀላል የዲስፕሊን ቅጣት እርምጃዎች ባለመታረም ያለበቂ ምክንያት በተደጋጋሚ ከሥራ መቅረት ወይም የሥራ ሰዓት አለማክበር፤
5. በሥራ ቦታ በጠብ አጫሪነትን መደባደብ፤
6. በልማዳዊ ስካር ወይም በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ በመመረዝ ሥራን መበደል፤
7. ጉቦ መቀበል ወይም እንዲሰጠው መጠየቅ፤
8. በሥራ ቦታ ለሕዝብ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈጸም፤
9. የሌብነት ወይም የእምነት ማጉደል ድርጊት መፈጸም፤
10.የማታለል ወይም የማጭበርበር ድርጊት መፈጸም፤
11. በመሥሪያ ቤቱ ንብረት ላይ ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት ጉዳት ማድረስ፤
12. በሥልጣን አለአግባብ መጠቀም፤
13. በሥራ ቦታ ላይ ፆታዊ ትንኮሳ ወይም ጥቃት መፈፀም እና
14.በዚህ አንቀፅ ከተዘረዘሩት ጋር ተመሳሳይ ክብደት ያለው ሌላ የዲሲፕሊን ጉድለት መፈፀም ።
++++++++++++++++++++++++++
አንቀፅ 72/1 እና 2
ሠራተኛን ከሥራ አግዶ ስለማቆየት
1.ማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ ከሥራ አግዶ ማቆየት የሚቻለው
(ሀ)ከተጠረጠረበት ጉዳይ ጋር አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎች በማበላሸት:በመደበቅ ወይም በማጥፋት ምርመራውን ያሰናክላል
(ለ)በመንግስት ንብረት ላይ ተጨማሪ ጉዳት ያደርሳል
(ሐ)ከተከሰሰበት ጥፋት ክብደት አንፃር የሌሎችን ሰራተኞች ሞራል የሚነካ ወይም የተገልጋዩን ሕዝብ በመሥሪያ ቤቱ ላይ ሊኖረው የሚገባውን እምነት ያዛባል
(መ)ተፈፀመ የሚባለው ጥፋት ከሥራ ያስወጣል ተብሎ ሲገመት ነው
2.በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1) መሰረት አንድ ሠራተኛ ከሥራና ከደሞዝ ታግዶ ሊቆይ የሚችለው ከሁለት ወር ለማይበልጥ ጊዜ ይሆናል።

በወላይታ ዞን የአስፈጻሚ ተቋማት መዋቅራዊ ማሻሻያ እና አዲሱ ደመወዝ ስኬል ጭማሪ ትግበራ ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው
ወላይታ ሶዶ፤ጥቅምት 18/2018 በወላይታ ዞን የአስፈጻሚ ተቋማት መዋቅራዊ ማሻሻያ እና አዲሱ ደመወዝ ስኬል ጭማሪ ትግበራ ላይ ያተኮረ ዞናዊ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ የአስፈጻሚ ተቋማት መዋቅራዊ በአዲስ መልክ በአመራር ቁርጠኝነት እንዲዋቀር መወሰኑን አስታውሰዋል።
የአስፈጻሚ ተቋማት መዋቅራዊ ለማሻሻል ጥናት ሲደርግ መቆየቱን የተናገሩት ዋና አስተዳዳሪው፥ ለዚህም ገፊ ምክንያቶች መኖሩንም ገልፀዋል።
አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ተግባራዊ ለማድረግ በየመዋቅሩ ያለውን ትክክለኛ ሰራተኛ ቁጥርን የመለየት ስራ መሰራት እንደሚገባም አሳስበዋል።
የጭማሪ ደመወዝን ለመክፈል አመራሩ በቁርጠኝነት መሰራት እንዳለበት ያሳሰቡት ዋና አስተዳዳሪው፥ አዲሱ የአባልን በእጃችን ያለውን በጀትን ታሳቢ በማድረግ በቁጠባ መፈጸም እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል።
የአስፈጻሚ ተቋማት መዋቅራዊ ማሻሻያ እና አዲሱ ደመወዝ ስኬል ጭማሪ ትግበራ ላይ ኦሬንተሽን በመስጠት ቀጣይ አቅጣጫዎች ይቀመጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።
በመድረኩ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ፣ የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር አማረ አቦታ፣ የዞኑ አስተባባሪ አካላትን ጨምሮ የዞኑ ማዕከል አጠቃላይ አመራር እና የወረዳና ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ አካላትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት አካላት እየተሳተፉ ናቸው።

"አሳዘነኝ ዜና የትራፊክ አደጋ ደርሷል💔😭
በጥቅምት 17/2018ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ገደማ ከሆሳዕና ወደ ፎንቆ በህገወጥ መንገድ 27 ባርሜል ነዳጅ የጫነ ኮድ-3 ሰሌዳ ቁጥር AA 44505 የሆነ የደረቅ ጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ በፓሊስ ቁጥጥር ላይ ለማድረግ በተደረገው ክትትል የፖሊስ ፓትሮል መኪና ገጭቶ ጉዳት አድርሳው ወዲያው የአንድ ፓሊስ አባል ሕይወት ስያልፍ በሁለት አባላት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶ በሆሳዕና ንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ላይ እንደሚገኙ የሌሞ ወረዳ የፓሊስ አዛዥ ም/ኢ/ር አሸናፊ መኔቦ ገልጸዋል።
አደጋ ያደረሰውን ተሽከርካሪ በቁጥጥር ውስጥ በማድረግ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን መረጃ አመላክቷል ።
በተፈጠረው አደጋ በሞት ለተለዩ አባል የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው ለቤተሰባቸው መጽናናትን ተመኝተዋል"።
ምንጭ :- ሀላባ ዞን ዎሬ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት FB ገጽ

ኢትዮጵያ አንድ ታላቅ ምሁር አጣች
የኢትዮጵያ ታሪክ አባት በመባል የሚታወቁት አንጋፋ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ የነበሩት ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ ዴሌቦ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ቀን ማለትም ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ላይ በተወለዱ 87ተኛ አመታቸው ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።
ፕሮፌሰር ላዺሶ በህይወት በነበሩበት ዘመን ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ የታሪክ ጥናትና ምርምር ሲያካሂዱ የነበሩ ሲሆን በዚህም ረገድ የተለያዩ የታሪክ መፅሀፍችን ፅፈው ያሳተሙና በዘርፉ አንቱታን ያገኙ ታላቅ ምሁርም ነበሩ።
እኚህ ምሁር መታወቂያቸው ልዩ ስብዕናቸው የኢትዮጵያዊያንን የጋራ ዕሴት ፣ ባህል፣ቋንቋ እና የህዝቦች ትስስር በማያገለብት አግባብ የሀገራችን ህዝቦች ታሪክ ጎልቶ እንዲታወቅ ጉልህ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ሀገር ወዳድ እና በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ ጉምቱ የታሪክ ተመራማሪ ነበሩ።
የአስክሬን ሽኝትና የቀብር ስነ ስርዓት የሚፈፀመው የፊታችን ማክሰኛ ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ/ም ሲሆን ዝርዝር ጉዳዩን አስተባባሪ ኮሚቴው የሚገልፅ ይሆናል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ለተከሰተው የደም መፍሰስ ትኩሳት (Hemorrhagic Fever) ወረርሽኝ የሚሰጥ ምላሽ
1.የቅድመ ምርመራ (Early Case Detection)
👉በጤና ተቋማት ውስጥ ያሉትን ሁሉም ትኩሳት ያለባቸውን ሰዎች መመርመር።
👉ጥርጣሬ ያለባቸውን ጉዳዮች በ24 ሰዓታት ውስጥ ሪፖርት ማድረግ።
2.ፈጣን የላብራቶሪ ማረጋገጫ (Rapid Laboratory Confirmation)
👉ናሙናዎችን በጥንቃቄ መሰብሰብ እና ማጓጓዝ።
👉ከክልልና ከሀገር አቀፍ ላብራቶሪዎች ጋር ያለውን ቅንጅት ማጠናከር።
3.ጥብቅ የኢንፌክሽን መከላከያ (Strict Infection Prevention)
👉ጓንት፣ ጭንብል (ማስክ)፣ ጋውን እና የፊት መከላከያ (face shield) መጠቀም።
👉ታማሚን ከነኩ በኋላ እጅን በሳሙና መታጠብ ወይም የእጅ ማጽጃ (sanitizer) መጠቀም።
4.የታካሚ ማግለልና ደህንነቱ የተጠበቀ እንክብካቤ (Patient Isolation and Safe Care)
👉ሁሉም የተጠረጠሩ እና የተረጋገጡ ጉዳዮችን መለየት/ማግለል።
👉ደጋፊ ህክምና መስጠት እና የሕይወት ምልክቶችን (vital signs) በቅርበት መከታተል።
5.ንቁ የግንኙነት ፍለጋ (Active Contact Tracing)
👉የተረጋገጡ ታማሚዎችን እያንዳንዱን ንክኪ/ግንኙነት መለየት።
👉ለ21 ቀናት በየቀኑ መከታተል እና ማንኛውንም ምልክት መመዝገብ።
6.የማህበረሰብ ትምህርት (Community Education)
👉ማህበረሰቡን ስለ ቅድመ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች ማስተማር።
👉መልዕክቶችን ለማሰራጨት ራዲዮን፣ ትምህርት ቤቶችን እና የሃይማኖት መሪዎችን መጠቀም።
7.ደህንነቱ የተጠበቀ የቀብር አፈጻጸም (Safe Burial Practices)
👉የቀብር ቡድኖችን በተገቢው መከላከያ እርምጃዎች ዙሪያ ማሰልጠን።
👉ከተጠረጠሩ ተጎጂዎች አስከሬን ጋር ቀጥተኛ ንክኪን ማስወገድ።
8.የጤና ሰራተኞች ደህንነት (Health Worker Safety)
👉ሙሉ የግል መከላከያ መሳሪያዎችን (PPE) እና ቀጣይነት ያለው ስልጠና መስጠት።
👉ማንኛውንም የተጋላጭነት ሁኔታ በአስቸኳይ ሪፖርት ማድረግና ማስተዳደር።
9.ቅንጅት እና የመረጃ ፍሰት (Coordination and Information Flow)
👉ሆስፒታሎችን፣ ላብራቶሪዎችን እና የአካባቢ ጤና ቢሮዎችን ማገናኘት።
👉ፈጣን መረጃዎችን (real-time data) ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) ጋር መጋራት።
10.ዝግጁነት እና ቀጣይነት ያለው ክትትል (Preparedness and Continuous Monitoring)
👉በእያንዳንዱ ወረዳ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን (rapid response teams) ማቋቋም።
👉የወረርሽኝ ምላሽን በየሳምንቱ መገምገም እና የግብአት ክፍተቶችን በፍጥነት መሙላት።
እነዚህ እርምጃዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠር፣ የጤና ሰራተኞችን ለመጠበቅ እና የምላሽ ጊዜው ውስጥ የህዝብን እምነት ለመገንባት ይረዳሉ።

ለማስተር አብነት ከበደ አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ
[አዲስ አበባ] — ለሀገራችን በበጎ አድራጎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተውና በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ በታላቅ አክብሮትና ፍቅር የሚታወቀው ማስተር አብነት ከበደ፣ በአሁኑ ወቅት ከባድ የጤና እክል ገጥሞት የሁላችንንም እገዛና ጸሎት ይሻል።
ወንድማችን አባይነህ ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት፣ ማስተር አብነት የሚገኝበትን የጤና ሁኔታ ለመደገፍና የሚመጡትን የሕክምና ወጪዎች ለመሸፈን የGoFundMe የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲከፈት ጥሪ ቀርቧል።
የአብነት ጓደኞች፣ ወዳጆችና በተለይም በደቡብ አፍሪካ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች፣ ይህንን የድጋፍ ስራ እንድታስተባብሩና ከወንድማችን ጎን እንድትቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
አብነት ለሀገሩና ለወገኑ ካበረከተው ውለታ አንጻር፣ አሁን በደረሰበት አስቸጋሪ ወቅት ልንክሰውና ልንደግፈው ይገባል።
ማስተር አብነት ገና አንድ ዓመት እንኳን ያልሞላቸው መንታ ልጆች አባት ሲሆን፣ የእሱ ጤንነት ለልጆቹ፣ ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ትልቅ ዋጋ አለው። ይህ ታታሪና ደግ ወንድማችን በጤና እንዲቆይልን ና ልጆቹን እንዲያሳድግ የሁላችንም ርብርብ የግድ ይላል።
ይህንን የሰብዓዊነት ጥሪ የምትደግፉና አብነትን መርዳት አለብን የምትሉ ወገኖች በሙሉ፡
1. ይህ መረጃ ለብዙኃኑ ይደርስ ዘንድ በላይክ (Like) እና በሼር (Share) አጋርነታችሁን ግለጹ።
2. በአስተያየት (Comment) መስጫው ላይ ያላችሁን ገንቢ ሐሳብ በማጋራት ቅስቀሳውን ደግፉ።
"ኢትዮጵያዊነት መረዳዳት ነው!
ማስተር አብነትን በጋራ እንታደገው!"
የ GoFundMe ሊንኩ እንደተዘጋጀ ወዲያውኑ የምናሳውቅ ይሆናል። እስከዚያው ግን ይህንን ጥሪ በማጋራት (Sharing) የበኩላችሁን ተወጡ።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴