ሰውን አውቀዋለሁ ማለት ሞኝነት ነው።ሰውን የምናውቀው ልናውቀው በፈቀደልን ልክ ብቻ ነው ። ብዙ ሰው ያለምንም ጥረት በቀላሉ ያገኘውን ነገር ዋጋ አይሰጠውም ፤ለደከመበት ነገር ግን ከፍተኛ ክብር አለው።አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ጥላ ናቸው ።ስንከተላቸው ይርቁናል ፣ ስንርቃቸው ደግሞ ይከተሉናል።
ስለዚህ ከሰዎች ጋር ስንኖር ሰውን በሰውነቱ ብቻ እናክብር ፣ እንወደድ እንጅ ለሰው ብለን ራሳችንን ፣ ደስታችንን ፣ ፈጣሪያችንን አላማችንን አንተው።
@Hulum_Book✅

@Hulum_Book
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤35💯6🐳2🤗1
||ትላንትህ ላይመለስ አልፏል ዛሬ እና ነገህ ግን አንተን እየጠበቀህ ነው።
የትላንቱን አያስታወስክ የዛሬን ቀን ታቃጥላለህ/ታበላሻለህ ወይስ የትላንትህን ረስተህ የሚፈልግህን የዛሬህን እና የነገህን ለማሳመር ትሰራልህ? ምርጫው ያንተ ነው 🙌🏾
@Hulum_Book✅
የትላንቱን አያስታወስክ የዛሬን ቀን ታቃጥላለህ/ታበላሻለህ ወይስ የትላንትህን ረስተህ የሚፈልግህን የዛሬህን እና የነገህን ለማሳመር ትሰራልህ? ምርጫው ያንተ ነው 🙌🏾
@Hulum_Book
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🥰2🙏2
ዛሬ ይህንን ቀን ምክንያት በማድረግ፣ ከአቧራ በታች ያስቀመጥከውን መጽሐፍ አውጣና ቢያንስ 5 ገፅ አንብብ። መጽሐፍ መግዛት ካልቻልክ በፒዲኤፍ (PDF) ማንበብ ጀምር። በየቀኑ የምታነባቸው ጥቂት ገጾች ከዓመት በኋላ ፍጹም የተለየ ሰው ያደርጉሃል።
@Hulum_Book
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🥰2🔥1🙏1
"ዋጋህን ለማረጋገጥ በማይገባህ ቦታ ጊዜህን አታባክን!"
በአንድ ወቅት ሰዎች ማን ፈጣን እንደሆነ በተግባር ማረጋገጥ ፈለጉና ውሾችን እና ቀበሮዎችን ከአቦሸማኔ ጋር እንዲወዳደሩ አደረጉ።
ተመልካቾች ውድድሩን በጉጉት እየጠበቁ እንዳለ ድንገት የማስጀመሪያው ሽጉጥ ተተኮስ። ውሾቹና ቀበሮዋቹ የመጨርሻዋን ክር ለመበጠስ ሲፈተለኩ አቦሸማኔው ግን ካለበት ቦታ ጭራሽ አልተነቃነቀም ነበር።
በዚህ ጊዜ ተመልካቾቹ አቦሸማኔው በሩጫው ሊቀደም እንደሚችል በማሰብ የሩጫውን አስተባባሪ በብስጭት ምን እንደተፈጠረ ጠየቁት?
➽ እሱም እንዲህ አላቸው....."አንዳንድ ጊዜ ምርጥ እንደሆንክ ለማሳየት ከከፍታህ በታች ዝቅ ብለህ መብረር የለብህም፤ አንተ በጣም ጠንካራ መሆንህን ሌሎች እንዲገነዘቡልህ ስትል የግድ ወደ ሌሎች ሰዎች ደረጃ መውረድ አይጠበቅብህም። ይልቁንስ በደንብ አስበህ ጉልበትህን አቅምህንና ብርታትህን ለሚገባው ነገር ብቻ በትክክለኛው ሰዓትና ቦታ መጠቀም ይኖርብሃል። እናም ወዳጆቼ አቦሸማኔው ውድድሩ ያላስፈለገው፣ ውሾቹን ንቋቸው አይደለም ይልቁንስ ፈጣን እና ጠንካራ መሆኑን ለታዳሚዎቹ ከማረጋገጡ ይልቅ ጉልበቱን፣ ፈጥነቱን እና ቅልጥፍናውን በአደን ጊዜ ሊጠቀምበት ወሰነ እንጂ።" በማለት አስረዳቸው።
እናም አንተ ራስህ ተመንህን ለማወቅ ከሌሎች ጋር ከመፎካከር ይልቅ የህይወት ግብህን ለማሳካት ታትር!

❤13🥰3🙏1
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት!
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ

❤5🥰4🙏1