የቁርኣን ሃፊዞች ተመረቁ! ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
#Ethiopia | በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ዳቶ በሚበል መንደር የCMC ው የአል ዒምራን መስጂድ ቅርንጫፍ በሆነው በቢላል ኢብን ረባህ መስጂድ ለሶስት ዓመት የቁርኣን ሒፍዝና የተለያዩ ኢስላማዊ ዕውቀቶችን ሲማሩ የነበሩ ወጣቶች በዛሬው እለት አረብ ገንዳ አካባቢ በሚገኘው ትልቁ የራህማ መስጂድ ተመረቁ❗❤
በምረቃው ስነስርዓት ላይም ታላላቅ ዑለሞች ፣ ዑስታዞች እና ዳዒዎች ተገኝተዋል❗🙏
via Tadios Hussien Kiros

ትክክል ነሽ ኢየሱስ ዒሳ ያድናል !
በአሏህ ፍቃድ ሁን ያለው ይሆናል ።
ቤተሰብ ይሁኑ ! ሼር ሼር ያድርጉ
የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ
https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2
Facebook ~ Amir Adem / አሚር አደም
በአሏህ ፍቃድ ሁን ያለው ይሆናል ።
ቤተሰብ ይሁኑ ! ሼር ሼር ያድርጉ
የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ
https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2
Facebook ~ Amir Adem / አሚር አደም
የ 8 ዓመት ልጅ ሃፊዘል ቁርኣን ሆኖዋል! ማሻ አሏህ
#Ethiopia | ፍልስጤማዊው ታዳጊ ሕፃን ልጅ አናስ አል-አርቃን በ8 አመቱ የተከበረውን የአላህን ቃል ቅዱስ ቁርዐንን ሃፍዞ በመጨረስ ሃፊዝ ሆኖ ተመርቃል ። በጋዛ ምድር ጨርሷል ።
© ሂላል ቲዩብ
ቤተሰብ ይሁኑ …
የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ
https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2
#Ethiopia | ፍልስጤማዊው ታዳጊ ሕፃን ልጅ አናስ አል-አርቃን በ8 አመቱ የተከበረውን የአላህን ቃል ቅዱስ ቁርዐንን ሃፍዞ በመጨረስ ሃፊዝ ሆኖ ተመርቃል ። በጋዛ ምድር ጨርሷል ።
© ሂላል ቲዩብ
ቤተሰብ ይሁኑ …
የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ
https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2
ቱርክ የዓለማች አስገራሚ ጄት ሰራች ፣ አሜሪካንን ዓለም አስደነገጠች https://yt6.pics.ee/4l4gcc
yt6.pics.ee
ሰበር Ethiopia ቱርክ የዓለማች አስገራሚ ጄት ሰራች ፣ አሜሪካንን ዓለም አስደነገጠች Abel birhanu feta daily Ethiopia news Ethio
ትላንት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በቱርክ አስካሁን በሀገሪቱ በመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 2921 ከፍ ብሏል። 15 ሺህ 834 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የቱርክ አደጋ መቆጣጠርና መከላከል ሀላፊ ዩኑስ ሴዘር ገልፀዋል፡፡
ሁላችንም በዱአ አንርሳት ቱርክዬ😭
@HilalTube2004
@HilalTube2004
ሁላችንም በዱአ አንርሳት ቱርክዬ😭
@HilalTube2004
@HilalTube2004
Forwarded from ISLAMIC TWEETS
ያ አላህ 🤲🤲🤲
በአንተ ላይ ያለን የተስፋ ገመድ መቼም አይበጠስም። የመከራውን ጭጋግ ተገፎ የጠራ ሰማይ እንደምንመለከት ተስፋችን ስር የሰደደ ነው!!!🤲🤲🤲
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴘᴀɢᴇ! 😍 #ሼር
ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet
ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet
በአንተ ላይ ያለን የተስፋ ገመድ መቼም አይበጠስም። የመከራውን ጭጋግ ተገፎ የጠራ ሰማይ እንደምንመለከት ተስፋችን ስር የሰደደ ነው!!!🤲🤲🤲
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴘᴀɢᴇ! 😍 #ሼር
ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet
ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet
Forwarded from አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል (ꫝꪖꪑꪊᦔ 𓃵)
🧡ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ!
ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts
ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts