WhatsApp Video 2025-02-27 at 10.50.21 (1).mp4
1.3 MB
We are the lawful distributor of Bridge's Plywood.
ሃሌ ሉያ! ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቷል!
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የእግዚአብሔር መኖር እና ታላቅ የሆነው ኃይሉን በግልጽ ያሳያበት እውነታ ነው ።ስለሆነም ፋሲካችን ክርስቶስ በእያንዳዱ አማኝ ሕይወት ውስጥ ድንቅ ልውውጥ (The beautiful exchange) የተደረገበት የመታሰቢያ በዓል ነው ። የመታሰቢያና በዓል ብቻ ደግሞ አይደለም ።በየዕለቱ የሚገለጥ ሕይወት ዘይቤ ነው እንጂ። የክርስትና እምነታችን መሰረቱ ፣ዋናውም እርሱ ነው ::
መልካም ፋሲካ 2018!!!