ቀልበን ሰሊም✨
368 subscribers
112 photos
12 videos
2 files
184 links
@OurFeedback123_bot

☝️☝️እዚህ ሃሳቦን ያጋሩን
Download Telegram
صلى الله عليه وسلم
🥰5❤1
ቀይ መስመር

በህይወታችን ማንደራደርባቸው ነጥቦች ሊኖሩ ይገባል። በተለይም ሸሪዓችንን አጥብቀን ልንይዝ በሱም ልንጸና ግድ ይሏል። ወጣ ገባ ማለቱ የኻቲማችንን ነገር አሳሳቢነት ያገዝፈዋልና ጠንቀቅ ብንል ሻል ያለ ነው።

በ1 ተራ ስሜት ምክንያት የምናጣው 1ወጣት አይደለም። ይልቁንስ ትውልድ የሚቀይር ጀግና ነው። አንድ ዛፍ ቢወድቅ ስንት ቅርንጫፎች ይሰበራሉ። የስንት አዕዋፋት ቤት ይፈርሳሉ።

1 ሴት አይደለም የምናጣው ከሷ የሚተካውን መልካም ዘር ጭምር ነው። ተስፋዋን ፣ ዓላማዋን ነው።

የህልም መሰበር፣ የህይወት መታወክ፣ የዓላማ መሰናከል ምክንያቱ 1 የስልክ ጥሪ ሊሆን ይችላል። 1 እይታ፣ 1 ፈገግታ፣ 1 ሰላምታ ሊሆን ይችላል።

የአላህን ድንበር መተላለፍ ቅሉ መግቢያው ቢቀልም መውጫው ግን ከባድ ፈተና ነው።
💯2
ይሄ ነገር እንዴት ነው ?
አያስፈልገንም ትላላችሁ እ ،،
👍4
ማንበብ ፋሽን ነው !!
👍3
እውቀት ማገር የሌለውን ቤት
ሳይቀር ከፍ ያደርጋል!!


،،🎓"
👍2
መረሳት ያለባቸው moments አሉ አይደል ،،

ሙእሚን በ1 ጉድጓድ 2ቴ አይነደፍም!!
👍2
ከምቀኛ ጠብቀኝ ብቻ ሳይሆን ...
ምቀኛ ከመሆን ጠብቀኝ'ም ማለት ያስፈልጋል !!!
💯6
to get a best friend , you must be Best ..

ከባድ መስፈት ነው!!
🥰7
ዱንያ ...
እዚሁ ነን..ለአሁኑ !! ሁሌም እዚሁ የምንሆን በሚመስለን ቦታ ላይ። ባለቤት ባልሆንበት በምንኮፈስበት፣ ባላነጽነው በምንመጻደቅበት ገጽታ ላይ የታሪካችንን ገጽ ገልጠን በውሸት ዓለም እየተገላበጥን ሁሌም ላንኖር አለን።

ጨዋታዋ ተጫውቶብን ፣ሽንገላዋ ሸነጋግሎ አሸንግሎን ሸንግለናል። ዛዛታዋ ተንዛዝቶ አንዛዝቶናል። ቅጥ አልባነት ቅጥ አሳጥቶ ከቅጥ አጥር አንጠርጥሮ አንጥሮናል።
ዞሮ ተዘዋውሮ አዘዋውሮ አዙሮናል። ወደ ዱንያ እቅፍ አቃቅፎ ሰቅፎ አቅፎ አቅፍፎናል።

ረስተናል!! መኖርን መኖር መኖናል።
መኖር ኢማን ነው!!
እኛ ያለነው የት ነው‽
ከመኖር አለመኖር ውስጥ ነው¿ ወይስ ከመሞት መኖር ውስጥ ? ወይስ ካልደረስንበት ለመኖር መሞት ውስጥ ነው??

ለመኖር መሞት ነፍስን ለአሄራ መሰዋት ነው። ዱንያን ሽጦ ነፍስን ገዝቶ አሄራን መሸመት ነው።
ህይወት ውስጥ ህይወት ይህ ነው።

አላህ ሆይ በመኖር ውስጥ አኑረን 🤲

✍✍✍
👍2
የዘረጋኸው ወጥመድ
አንተኑ ሊጥልህ ይችላል !!
💯1
Forwarded from የሱና ቻናሎች
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ
#በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 
👉
@Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot

#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
ስንት አይነት ውብ ሩሖች በውስጥህ አለፉ?
.
.
.
ሙሀጂሪኔ🤌አንተ ውስጥ ያለው ህይወት ካንተ ውጪ ይኖር¿¡
:
:
አንተ ውስጥ ያለው መተሳሰብ:መተዛዘን:መመካከር:መደጋገፍ.....ካንተ ውጪ ባለው ህይወት የለም'ኣ...¿




ሃቅ ተብሎልሃል..ካንተ በፊት እንዳንተ ያለ
ካንተ ቡኋላ'ም አንተን ለመሆን የደፈረ አላየሁም !!
የኔ ...ሙሃጂሪን🩵💎🩵
💯2🥰1
Forwarded from የሱና ቻናሎች
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ
#በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 
👉
@Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot

#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም