በሰዎች ውስጥ ደስታን ፈልግ።
ምግብህን አጋራቸው፣
ሸክማቸውን አቅልላቸው፣
ሃሳባቸውን ተካፈላቸው፣
የደስታ ምንጭ ሁንላቸው,
.....
ሰው ለሰው መድሃኒቱ ،،
ምግብህን አጋራቸው፣
ሸክማቸውን አቅልላቸው፣
ሃሳባቸውን ተካፈላቸው፣
የደስታ ምንጭ ሁንላቸው,
.....
ሰው ለሰው መድሃኒቱ ،،
ስለ ቀልባችን
ታሞ ነበረ ዳነ፤ አጥቶ ነበረ አገኘ፤ አዝኖ ነበረ ሳቀ! ለመባል አላህ ያብቃችሁ፤ ያብቃን።
ጠይቀነው ነበር ..
አላሳፈረንም !!
ፈሊላሂል ሃምድ 💎
👍4
ከቀደምቶች 1 ሰው:
1 ቀን ላንተ ይሆናል 1 ቀን ደግሞ በአንተ ላይ ይሆናል ።
ላንተ በሚሆን ቀን አመስግን፣
ባንተ ላይ በሚሆን ጊዜ ታገስ።
1 ቀን ላንተ ይሆናል 1 ቀን ደግሞ በአንተ ላይ ይሆናል ።
ላንተ በሚሆን ቀን አመስግን፣
ባንተ ላይ በሚሆን ጊዜ ታገስ።
ቀደር የህይወት ሚዛን ናት👌
👍2
ሃጥያት እስር ቤት ነው።
ነፃ የመውጫው በሩ ተውበት ሲሆን ወደ አላህ መመለስ የደስታ ምንጭ ይሆናል።
አላህን በማመጽ ውስጥ የ2 ሃገር ስቃይ ሲኖር እሱን መገዛት ደግሞ ዘላለማዊ ስኬትን ያቀዳጃል።
ነፃ የመውጫው በሩ ተውበት ሲሆን ወደ አላህ መመለስ የደስታ ምንጭ ይሆናል።
አላህን በማመጽ ውስጥ የ2 ሃገር ስቃይ ሲኖር እሱን መገዛት ደግሞ ዘላለማዊ ስኬትን ያቀዳጃል።
💯3
ቀይ መስመር
በህይወታችን ማንደራደርባቸው ነጥቦች ሊኖሩ ይገባል። በተለይም ሸሪዓችንን አጥብቀን ልንይዝ በሱም ልንጸና ግድ ይሏል። ወጣ ገባ ማለቱ የኻቲማችንን ነገር አሳሳቢነት ያገዝፈዋልና ጠንቀቅ ብንል ሻል ያለ ነው።
በ1 ተራ ስሜት ምክንያት የምናጣው 1ወጣት አይደለም። ይልቁንስ ትውልድ የሚቀይር ጀግና ነው። አንድ ዛፍ ቢወድቅ ስንት ቅርንጫፎች ይሰበራሉ። የስንት አዕዋፋት ቤት ይፈርሳሉ።
1 ሴት አይደለም የምናጣው ከሷ የሚተካውን መልካም ዘር ጭምር ነው። ተስፋዋን ፣ ዓላማዋን ነው።
የህልም መሰበር፣ የህይወት መታወክ፣ የዓላማ መሰናከል ምክንያቱ 1 የስልክ ጥሪ ሊሆን ይችላል። 1 እይታ፣ 1 ፈገግታ፣ 1 ሰላምታ ሊሆን ይችላል።
የአላህን ድንበር መተላለፍ ቅሉ መግቢያው ቢቀልም መውጫው ግን ከባድ ፈተና ነው።

💯2
ዱንያ ...
እዚሁ ነን..ለአሁኑ !! ሁሌም እዚሁ የምንሆን በሚመስለን ቦታ ላይ። ባለቤት ባልሆንበት በምንኮፈስበት፣ ባላነጽነው በምንመጻደቅበት ገጽታ ላይ የታሪካችንን ገጽ ገልጠን በውሸት ዓለም እየተገላበጥን ሁሌም ላንኖር አለን።
ጨዋታዋ ተጫውቶብን ፣ሽንገላዋ ሸነጋግሎ አሸንግሎን ሸንግለናል። ዛዛታዋ ተንዛዝቶ አንዛዝቶናል። ቅጥ አልባነት ቅጥ አሳጥቶ ከቅጥ አጥር አንጠርጥሮ አንጥሮናል።
ዞሮ ተዘዋውሮ አዘዋውሮ አዙሮናል። ወደ ዱንያ እቅፍ አቃቅፎ ሰቅፎ አቅፎ አቅፍፎናል።
ረስተናል!! መኖርን መኖር መኖናል።
መኖር ኢማን ነው!!
እኛ ያለነው የት ነው‽
ከመኖር አለመኖር ውስጥ ነው¿ ወይስ ከመሞት መኖር ውስጥ ? ወይስ ካልደረስንበት ለመኖር መሞት ውስጥ ነው??
ለመኖር መሞት ነፍስን ለአሄራ መሰዋት ነው። ዱንያን ሽጦ ነፍስን ገዝቶ አሄራን መሸመት ነው።
ህይወት ውስጥ ህይወት ይህ ነው።
አላህ ሆይ በመኖር ውስጥ አኑረን 🤲
✍✍✍

Forwarded from የሱና ቻናሎች
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot
#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot
#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
Forwarded from የሱና ቻናሎች
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot
#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
#ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል
#በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
👉 @Selefiya_wave_bot
#የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም