ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡
11.7K subscribers
95 photos
40 videos
1 file
3 links
إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ
أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ

እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣
እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡

Al-Bayyinah 98:7

Channel created on may 6/2023E.C
Download Telegram
እንዳይደብራቸው ብለን ዝም
ያልናቸው ሰዎች በጣም አራዳ ነን
ብለው እየተወኑብን ነው😭




.
😢42😁12🔥95💔2💯1
አላህ የራሱ ምክንያት እንደሚኖረው
በማመን ውስጥ ትልቅ ተወኩል አለ
እንዴት እና መቼ እንደሆነ ባናውቅም
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው❤️‍🩹



@hayhaf
75🥰15👍7
የኛ ያልሆነን ነገር
ምንም ያክል ብንወደውም
መተው ግን ግድ ነው❤️‍🩹



@hayhaf
56👍16🔥5
ጨለማው አይቆይም ንጋት
ይመጣል

ታጋሽ ልብ በመጨረሻም
ያሸንፋል❤️‍🩹




@hayhaf
85🥰9👍2💯1
Let me tell u አላህ እጅ ላይ
ታሪክ ተበላሽቶ አያውቅም❤️‍🩹




@hayhaf
70👍20💯13🔥3🥰2
‹‹ ሐዘንና ደስታ የማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው። ሁለቱም አብረው ይመጣሉ፡፡ ነገር ግን አንዱ ብቻውን ከጎንህ ሲሆን አንደኛው መኝታ ቤትህ እንደተጋደመ አትርሳ፡፡»

🧡🥀
@hayhaf
57❤‍🔥6🥰5😁1
ሰዎች ያሰቡልኝን አይነት አወዳደቅ
ያልወደኩት አላህን ስለተደገፍኩ
ነው❤️‍🩹




@hayhaf
90👍4👏4💯3
ሰዎች ስለኔ እያወሩ በሕይወት
ታሪኬ ዉስጥ ተከስቶ የማያውቅ
ነገር ስሰማ


:- "ቆይ ያኔ እኔ የት ነበርኩ 😭"


.
😁67🤷‍♀171
የማትገመቺ ሴት ሁኚ

ሌሎች ሴቶች ሀብታም
መርጠው ሲያገቡ

አንቺ ደሞ ለራስሽ ሰርተሽ
ሀብታም ሁኚ❤️‍🩹🙌




@hayhaf
111👍17👏7🥰2🤝1
"Sweet potato"

ስኳር ድንች እንደሆነ ዛሬ ነው
ያወኩት😭



.
😁782😭1
ከአላህ ውጪ ማንም ህመምሽን
አያውቅም❤️‍🩹



@hayhaf
😢74💯175👏3🔥2🤝1
በህመሞቿ ውስጥ ፈገግ
የምትልን ልባም ሴት በፍፁም
አታሸንፋትም❤️‍🩹




@hayhaf
👍57🥰208
ሊሻለኝ ከሆነ ይሁን በደንብ
ይመመኝ🙌❤️‍🩹



@hayhaf
😢7018🕊7💔3🤷‍♀1🔥1
ብዙዎቻችን መስጂድ ውስጥ
በፍፁም የማንረሳው ብዙ
የምህረት ታሪክ አለን❤️‍🩹



@hayhaf
51😭15👍11😢1
አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን አብዝቶ
ዚክር ያለው ሰውን የሚያህል
አመስጋኝ የለም❤️‍🩹





@hayhaf
👍48😢1611
ለአንዳንድ ሰዎች ከልባችሁ ወደ
አላህ ዱዓ ልታደርጉላቸው ካልሆነ
በቀር በቃላቶቻችሁ ምንም
ልትፈይዱላቸው አትችሉም❤️‍🩹





@hayhaf
50👍9
Pov "ጓደኛሽን ምን ያህል ትወጃታለሽ?"



Me :- ሀብታም ረጅም ደግ ባል
እንድታገባ ቀን በቀን የማደርገው
ዱዓ ለማን ሆነና❤️‍🩹



.
🥰50😁103👌2
ሰላት መስገድ ወርሀዊ ደሞዝ
ቢኖረው ኖሮ ማንም ሰው
አይተወውም ነበር❤️‍🩹




@hayhaf
51😢12👍2👌1
ነብስሽን እንኳን አሳልፈሽ ብትሰጪ
ሁሉም ሰው በአንቺ ሊደሰት
አይችልም🙌




@hayhaf
👍436🔥2💯2
ወንድ ልጅ ደሀ ሲሆን እና ሀብታም
ሲሆን ለትዳር የሚመርጣት ሴት
አንድ አደለችም ከማግባትሽ በፊት
ቢያንስ ሀብታም እስኪሆን
ጠብቂው ሲያገኝ እንዳይቀየርብሽ😭





.
🤝37😁206🤷‍♂2👌2😢1