ለትምህርት ቤቶች User name እና password የመጠላችሁ ስለሆነ እየደወላችሁ በመቀበል የተመዘገቡ ተማሪዎች መረጀ ዛሬ አስገብታችሁ እንድትጨርሱ ይሁን ።
ተማሪ Import ያደረጋችሁ ትምህርት ቤቶች በቁጥርም report በየክፍል ደረጃው ማስገባት እንዳትዘነጉ።
😁3
Forwarded from Wubshet G/mariam
ማሳሰቢያ:- ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው በሰንጠረዡ የተገለጹ መምህራን በጽሑፍ ምዘና እና በማህደረ ተግባራቸው ተመዝነው ያለፉ በመሆናቸው የሙያ ፈቃድ ሠርተፊኬት መጥቶላቸዋል። በመሆኑም በስራ ላይ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚሰሩበት ት/ቤት ይዘው በመምጣት ከሀ/ከ/አ/ትም/መምሪያ ከመርሱ ዳይሬክቶሬት በአካል ቀርበው መውሰድ የሚችሉ መሆናቸውን በርዕሰ መምህራን በኩል ይገለጽላቸው።
❤8😁1
Forwarded from Wubshet G/mariam
❤8😱3
የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር በExcel ካስገባችሁት ቁጥር የተለያየው በቁጥር report ስለማታደርጉ ነው ። በቁጥር report ማድረግ ግዴታ ነው ።
KG ( Preprimary ) በቁጥር Report መቀበል ስለ ጀመረ በፍጥነት Report ማስገባት ጀምሩ።
❤6
Forwarded from Tafesse Gebremariam
Boarding School candidates can practice online exam using this link:
https://g9.ethernet.edu.et/login/index.php
https://g9.ethernet.edu.et/login/index.php
For grade 6 and 8 registration