https://vm.tiktok.com/ZMSSscPkx/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
TikTok
TikTok · Harari Governmen Communication
Check out Harari Governmen Communication’s video.
በዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ለምግብ የሚውሉ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል
በሀረሪ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከሚተከሉ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥም ከ 1 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች መሆናቸው የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለፃ።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሮዛ ኡመር የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የተደረገውን ዝግጅት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በክልሉ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።
ከሚተከሉ ችግኞች መካከልም ከ1 ሚሊየን በላይ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች መሆናቸውን ጠቁመው የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል።
በክልሉ የአየር ንብረት ሚዛን መዛባት ችግሮችን ለማስተካከልና የአፈርና የውሃ ጥበቃ ስራዎችን የማጠናከር ስራን መሰረት ባደረገ መልኩ አረንጋዴ አሻራ ልማትን ለማረጋገጥ የተለያዩ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙም ገልጸዋል፡፡
በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረትና የአፈርና ውሃ ጥበቃ የሚያሻሽሉ የደን ዛፎች መዘጋጅታቸውን ጠቅሰው በአሁኑ ወቅት በክልሉ እየተመናመኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞችን እንደሚገኙበትም ገልጸዋል።
በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎችም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አንስተዋል።
በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 1.5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን ሲሆን 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ መሆኑን ገልጸዋል።