Hani ሚውዚክ Promotion
80 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
249 links
Hani ሚውዚክ Promotion
የተለያዩ ፖሮሞሸኖችን ከፈለጉ ወደ ቻናላችን ይምጡ።
We Can Promote Your *Music
*Film
*and any service
@Haniprom @Haniprom
Fb Channel Hani ሚውዚክ promotion
"ልዩነታችን ልዩነት መፍጠር ነው"
Download Telegram
New Music Video Coming Soon በቅርብ ቀን 👍አባ ግርሻ የተሰኘውን ቀውጢ የሙዚቃ ክሊኘ በቅርብ ቀን ይጠብቁ👇👇👇
**ግጥም ከዜማ ---ሳሚ ጌቱ ራያ ተጠቦበታል !!
ሙዚቃ ቅንብር ና mixing Mastering መታፈሪያ በቀለ(አባቴ) ተራቆበታል !!
**ሳሚ ጌቱ ራያ ዳይሬክት አድርጎታል ጉማ ፊልምስ ፕሮዲውስ አርጎታል ምርጥ ምርጥ ድምፃውያን ተሳትፈውበታል በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደናንተ ይደርሳል መልካም አዲስ አመት 👍👍👍ONE LOVE Hani ሚውዚክ promotion.
Coming Soon Artist Singer 👍👍**Weineshet Belew**
👍👍ወይንእሸት በለው
Title 👌👌👌ስወድህ👌👌
ሙዚቃ ቅንብር ተወዳጁ ሚኪ ጃኖ
ሚክሲንግ &ማስተሪንጉን 👌
👂 ሰለሞን ሀይለማርያም👂 አጣፍጦታል
Produced by ELA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Join our Channal👇👇👇👇👇
https://t.me/haniprom
በቅርብ ቀን ይጠብቁ Hani Music Prom 👩
& Zema Santa👉👉👉 share 🙏🙏🙏
Peace One Love.
ተለቀቀ ተለቀቀ Ethiopian New raya Music Video 2023 Title አባ ግርሻ watch on you tube Producer Hop Intertainment 👍👍👍 Like 👍👍👍Share 👍👍👍Comment
ለማየት linkun ይጫኑት
👇👇👇👇
https://youtu.be/Hm1sgSJMOhc?si=LXgjLgNnBOhoiXbr
Hany .ሚውዚክ promotion
Zema SANTA👌👌👌👌👌
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሄር ሃይል ነውና።(1ቆሮ:1+18)መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ #Haniሚውዚክprom(zemaSanta)
🎻🎻 OBBEE  TIYYAA🎻🎻🎻 በዚህ ሳምንት  የአድማጭ ተመልካችን #ቀልብ እየሳበ በሚገኘው #በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ ይጠብቁ
#በድርጅታችንን የሚለቀቁ ስራዎች በቅድሚያ እንዲደርሳቹ የድርጅታችንን ሊንክ #share #like #subscribe በማድረግ ቤተስብ ይሁን
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉  https://t.me/nahomrecords
Forwarded from አቤሴሎም ቢሆነኝ ገሠሠ
አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፋሽንና ቴክኖሎጅ ማሰልጠኛ ተቋም ተመረቀ።
ዳማሪዮስ የፋሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩት 🔥

ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ በፋሽን፥ በስነ ዉስት (ሜካፕ) በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴኩሪቲ እና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በስፋት ለመስራት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን ጨርሷል።

ዳማሪዮስ ወጣቱን ለማስተማር አልፎም ስራ አጥነትን ለመቅረፍ አስተምሮ የስራ ዕድልን በማመቻቸት የበኩሉን ለመወጣት ወደ ዘርፋ የተቀላቀለ ትልቅ ተቋም ነው።

ዳማሪዮስ ስራ ፈጣሪነትን ዋና ግብ አድርጎ ስልጠናዎችን ይሰጣል። በሀገር ዉስጥ እና ከሀገር ዉጭ የስራ ዕድልን ለሰልጣኞቹ ከማመቻቸት ባለፈ፤ የስራ ፈጣሪነትና የመሪነት ስልጠናዎችን ለመስጠት ይሰራል።

ዳማሪዮስ ዲፓርትመንቶች በፋሽን ዲዛይን፣ በሜካፕ (ስነ - ዉበት) በኢንፍርሜሽን ቴከኖሎጂና በሴኩሪቲ ስልጠናዎችን ይሰጣል። ተቋሙ በቀጣይ መስከረም ወደ ኮሌጅ እንደሚሸጋገር ተገልጿል።

ተቋሙ የውጭ ስኮላርሽፕ ስምምነቶችን ለማድረግ በስፋት የሚሰራ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከሮም ቢዝነስ ስኩል ጋር ስምምነት አድርጓል።


ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቦሌ ብራስ ዮድ አቢሲኒያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ኬ ኬር ሆምስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።🔥🔥🔥