.
ያለህበት ፈተና መውጫ ያለው አይመስልም ።!በአራቱም አቅጣጫ ችግርና ጭንቀት ከቦሀል በዞርክበት የምትመለከተው መከራ"ብቻ ነው ። ብታዝንና ብትተክዝ አይፈረድብህም ። አንዳንዴ አሏህ የተወህና የተቆጣብህ ሊመስልህም ይችላል ።
ግን ምን አለ መሰላችሁ....አሏህ የሚፈትነን ስለጠለንና ስለተቆጣብን አይደለም ። አልያም እኛ የሚያስፈልገንን ሳያውቅ ቀርቶ ወይንም ደግሞ ሊሰጠን ሰስቶ አይደለም ። ይልቁንም ለርሱ ምርጫና ውሳኔ ምን ያህል ታጋሽና ታዛዥ እንደሆንን ሊመለከት ነው ።
አብሽሩ ታገሱ ... ለአሏህ ውሳኔም
ከዐይናችሁ እያነባችሁ በጥርሳችሁ ፈገግ በሉ።!
ፈተናው ሊጠናቀቅ ትንሽ ነው የቀረው ። የምትደሰቱ የምትስቁበት ቀን ሩቅ አይደለም ። አብሽሩ ታገሱ የሰብር መጨረሻ ጀነት ነው 😊

🥰29❤8👍3
﴿﴿لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللهَ كَثِيرًا﴾
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»💚💚
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»💚💚
🍓19❤🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى ..
صلوا على الحبيب البشر

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ🍓10❤2👍2🥰1
ان الحمد لله ؛ نحمده ونستعنه ونستغفره؛ ونعوذ باالله من شرور انفسنا ومن سيءات اعمالنا ؛ من يهد الله فلا مضل له ومن يضليل فلا هادي له ؛ واشهد ان لااله الا الله وان محمد عبده ورسله!
اما بعد احيكم بتحيت الاءسلام وان اقول لكم
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
በዚህች አጠር ያለች ፅሁፍ ከፊታችን ስለሚጠብቀን ትልቁ የረመዳን ወር ወሳኝ ነጥቦችን እናያለን በአላህ ፍቃድ☺️ ፅሁፌም ኢኽላስ እንዲኖረው እና አንባቢዎችንም እንድትጠቅም ጌታዬን እየተማፀንኩ ፅሁፌን እጀምራለው።
ቢስሚላህ
قال تعلى في كتابه العظيم
"ياءيها الذين ءامنو كتب عليكم الصيام كما كتب على الذين من قبلكم لعلكم تتقون"
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም ከእናንተ በፊት ለነበሩት ሕዝቦች በግዴታነት እንደ ተደነገገ ሁሉ በእናንተም ላይ ተደንግጎል ትጠነቀቁ ዘንድ"
ሰሀቦች እናንተ ያመናችሁ ተብሎ የሚጀምሩ አያዎችን በትኩረት ያዳምጡ ነበር ትዕዛዝን ወይንም የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ ስለሚመጣ አላህም በዚህ አያህ የፃም ዋነኛው አላማ ተቅዋ እንዲኖረን እንደተፈለገ ቁልጭ አድርጎ ነግሮናል☺️
ለእንግዳችን እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብን እንመልከት 😊
1, "አላህ ባሮቹ በመራባቸው ወይም በመጠማታቸው ምንም ሀጃ የለውም መጥፎ እና ውድቅ ንግግሮችን እስካልተው ድረስ"ተብለናል ስለዚሕ ከመጥፎ ንግግሮች ራሳችንን ልንቆጥብ ይገባል
2 , "ሙስሊም ባሰፈሩት ዘገባ እያንዳንዱ የሰው ልጅ በጎ ስራ ከአስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይባዛል።አላህ እንዲህ ብሏል"ፆም ሲቀር "እርሱ የኔ ነው እኔው እመነዳዋለው።
3, ብዙ ሰዎች ረመዳን፣ ኢድ ሲደርስ ቁሶችን ለመለወጥ ይሯሯጣሉ። አሏህ ያዘነላቸው ደግሞ የቁርአን የአዝካር የለይል ሰላት ............ የኸይር ስራ በርናሚጅ ያወጣሉ ።አላሕ ካዘነላቸው ያድርገን🤲
4, ሰሀቦች አመቱን ሙሉ ረመዳንን ከማስታወስ አይቦዝኑም ነበር። የመጀመሪያውን 6 ወር ጌታቸው እንዲያደርሳቸው ዱዐ ሲያደርጉ የቀረውን ደግሞ 6 ወር እንዲቀበላቸው ዱዐ ሲያረጉ🥹እኛስ ................ አላህ ይምራን ወላሂ😔
በአጠቃላይ ልባችንን አጥበን ሀራምን ርቀን ሀላልን አዘውትረን ልንጠብቀው ይገባል ከዛሬ ጀምረን እስቲቃማውንም እንዲሠጠን ዱዐ እያደረግን ዝግጅታችንን ከዛሬው እንጀምር አላህ ይርዳን🤲
ሁላችንንም አላህ ረመዳንን አድርሶን በትክክል ፆመን፣ ተስተካክለን ለተቀሩት ወራቶች ስንቅ ምንይዝበት ያድርገን🤲 እኔም በፃፋኩት እናንተም ባነበባችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን😁ወቢላሂ ተውፊቅ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
✍ የአንሷር ልጅ
❤20👏2🥰1🍓1
.
በምድር ላይ ከሚያስፈሩት ጠላቶች
ውስጥ አስመሳይ ሰዎች ናቸው
ወዳጅ መስለው የሚያልፉ ሰዎች ናቸው
አላህ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቃችሁ!
በምድር ላይ ከሚያስፈሩት ጠላቶች
ውስጥ አስመሳይ ሰዎች ናቸው
ወዳጅ መስለው የሚያልፉ ሰዎች ናቸው
አላህ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቃችሁ!
❤44👍6🙏3
🥰33🤝9👍4👌4🤷♂1🫡1
.
ከመሀከላችን ያልተቀየረው ማን ነው?… ክስተቶች ይቀይሩናል፣ ከጓደኞቻችን ጋር መለያየት ይቀይረናል፣ ብቸኝነት ይቀይረናል፣ ሀላፊነት መሸከም ይቀይረናል፣ የድካም ጊዜዎቻችን ራሱ ይቀይሩናልኮ። ባደግን ቁጥር… ሃለታችንን፣ ዱንያንና ሰዎችን እየተረዳን እንመጣለን። በየጊዜው ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ይለዋወጣሉ። እንደነበረ የቆየ ማን አለ?…..
መቀየራችንን ለጥሩ ያድርግልን እንጂ

❤45👍3🙏2💊1
Forwarded from صدقة جارية -القرآن- (Ⱥ𝖇𝖇𝖆𝖘)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ صدقة جارية -القرآن
❤16👍3🥰2
The most አናዳጅ moment👇
.
.
ልክ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ስልክህ ከቻርጅ ተነቅሎ የሌላ ሰዉ ተቻርጆ ስታይ 😡
.
.
ልክ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ስልክህ ከቻርጅ ተነቅሎ የሌላ ሰዉ ተቻርጆ ስታይ 😡
🤣44😁6👍3💊3
Forwarded from Ⱥ𝖇𝖇𝖆𝖘
- 100% ይዘህ ላዩላይ ተኝተህ ጥዋት ግሎ 0% ሲል
- 11:00 አላርም ሞልተህ ቁርስ ከተበላ በኋላ ስትነሳ
- ገዝተህ የገባከዉን ነገር ፈልፈሎች በልተዉ ሲጠብቁህ
- እናትህ እቃ አምጣ ብላህ 20 ደቂቃ ፈልገህ የለም ብለሀት ከመሬት እንደተነሳች ስታገኘዉ
- አባትህ ከተኛህበት ጠርቶህ ተኝተህ ነበረ እንዴ ሲልህ
- ወንድምህ ስልክህn ነቅሎ የራሱን ሲሰካ ....😣
- 11:00 አላርም ሞልተህ ቁርስ ከተበላ በኋላ ስትነሳ
- ገዝተህ የገባከዉን ነገር ፈልፈሎች በልተዉ ሲጠብቁህ
- እናትህ እቃ አምጣ ብላህ 20 ደቂቃ ፈልገህ የለም ብለሀት ከመሬት እንደተነሳች ስታገኘዉ
- አባትህ ከተኛህበት ጠርቶህ ተኝተህ ነበረ እንዴ ሲልህ
- ወንድምህ ስልክህn ነቅሎ የራሱን ሲሰካ ....😣
🤣42😁10👍4❤1🔥1🤔1😢1
.
በህይወት ውስጥ ሁላችንም አለን
ሊነገር የማይችል ሚስጥር፧
የማይመለስ ፀፀት
ግን ህይወት ይቀጥላል....
በህይወት ውስጥ ሁላችንም አለን
ሊነገር የማይችል ሚስጥር፧
የማይመለስ ፀፀት
ግን ህይወት ይቀጥላል....
👍40💔12❤🔥3❤2👌1😎1