ʜᴀʟᴀʟ™
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሺዓ አቂዳ ከአህያ ነቅል የተደረገ ነዉ 🤷♂️
main point :
➡️ አህያ ረሱል አለይሂሰላምን አናገረ
➡️ አህያዉ ሀዲሱን ከአያቱ ነዉ የሰማዉ
➡️ የአህያዉ አያት በኑህ መርከብ ነበረ
➡️ ነብዩ ኑህ ዐለይሂሰላም ከዚህ አህያ ጀርባ ለወደፊት የነብዬች ሁሉ ንጉስ የሆነዉ ነብይ የሚጋልቡት አህያ ይወለዳል
➡️ አህያዉ ዑፈይር ይባላል ለረሱል ዐለይሂ'ሰላም እሱ ከአባቱ፣ አባቱ ከአህያዉ አያቱ ማለትም ከኑህ አህያ የሰማዉን ሀዲስ ለእሳቸዉ እየተናገረ ነዉ 😶
📌 ለቀልድ ሳይሆን በነሱ ኪታብ ተፅፎ የሚገኝ እንደ ሀይማኖት reference ከሚያዩት መፅሀፍ የቀረበ ነዉ በራሴ ጭምር አይቼ አረጋግጬዋለሁ
📚 [الكافيِ للشيخ الكليني : 1-337]
BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃
#Halal Post
main point :
BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃
#Halal Post
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀13🤣7🔥3👍2🤷♂1❤1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በቅርቡ ልጄ እጁን ተሰብሮ ለቀጠሮ አለርት ሆስፒታል እየተመላለስኩ ነበር። ወረፋ ይዘን በተቀመጥንበት አንድ አባት ከጎናቸው ላለች ሴት ስለ ጉዳታቸው ይነግሯታል። እድሜያቸው የገፋ አዛውንት ናቸው። ኮፍያቸውን አንስተው መሀል አናታቸው ላይ የታሸገ ቁስል አሳዩዋት። "ምን ሆነው ነው?" አለቻቸው። ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው በለሆሳስ የሆነ ነገር ነገሯት። ምን እንዳሉ አልተሰማኝም። የሷ ድንጋጤ ግን ትኩረቴን ሳበው። እየደጋገመች "በስመ አብ! በስመ አብ!" ትላለች። ትኩረቴን ሰብስቤ በነሱ ላይ አደረግኩ። "እኮ የራስዎት ልጅ?!" ስትል "አዎ!" አሏት። ለካስ በገዛ ልጃቸው በአብራካቸው ክፋይ ተደብድበው ኖሯል። የተጎዱት እሳቸው ሆነው ሊያወሩት ግን ተሳቅቀዋል።
"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
💔17👍5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍1🍓1🤗1💊1
.
በረህመትህ አነጋን! በፈቃድህም
ዐይናችንን ከፈትን ተጨማሪ ዕድል
ስለሠጠኸን እናመሰግናለን።
ኢላሂ!....
ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ
አታሳየን። ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ
ወስጥ አትፈትነን። አኺራችን
መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን
አሳምርልን።
ጌታዬ ሆይ!....
ቅናቻዬን አመላክተኝ!
ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ!
በመልካም ስራ አውለኝ!
ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነን!
ቀናችሁ የተዋበ ይሁን ወዳጆቼ❤️
በረህመትህ አነጋን! በፈቃድህም
ዐይናችንን ከፈትን ተጨማሪ ዕድል
ስለሠጠኸን እናመሰግናለን።
ኢላሂ!....
ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ
አታሳየን። ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ
ወስጥ አትፈትነን። አኺራችን
መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን
አሳምርልን።
ጌታዬ ሆይ!....
ቅናቻዬን አመላክተኝ!
ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ!
በመልካም ስራ አውለኝ!
ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነን!
ቀናችሁ የተዋበ ይሁን ወዳጆቼ❤️
🥰22🙏6❤2👍1💊1
"
2 ዐይነት ፈተናዎች አሉ አንደኛ "በመስጠት "ሲሆን ሌላኛው "በመንሳት" ነው ። አላህ ሱ.ወ ሲፈትን የሚያስፈልገንን ነገር በመንሳት ወይም በችግር ብቻ አይፈትንህም በመስጠት ውስጥም ፈተናዎች አሉ አላህ በፀጋዎቹ ይፈትንሀል ።የምን ፈልገውንና የምናፈቅረውን ነገር በመስጠት ይፈትነናል እናም አብዛኞቻችን በዚህ ፈተና እንወድቃለን የተሰጠን ነገር ወደ ሰጪያችን ከሚያቀርበን ይልቅ እንዲያርቁን እናረጋቸዋዌለን ።ገንዘብ ሰጥቶን በፀጋው ሲባርከን የገንዘቡ ጥገኛ ሆነን ፈተናውን እንወድቃለን አላህ የምንወደውን ሰው ሰቶን በፀጋው ሲቸረን የዚህ ስጦታ ምንጭ የሆነው አላህ እንረሳለን ።
....
ልብህን አስመልስ ከሚል መፅሀፍ የተቀነጨበ 🖤

ሰጪያችን ረስተን በተሰጠን መጠመድ ማለት ነው
....
ልብህን አስመልስ ከሚል መፅሀፍ የተቀነጨበ 🖤
❤🔥21❤3👍3🤣2😁1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥6❤3👍3💊2🍓1
ሰላም ለነዛ ቤተሰብ ፈልጎ ይድሩኛል በሚል ተስፋ ሰብሰብ ብለው ለሚኖሩ ወንዶች 😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰33😁21🤣5👍1
Imagine
አኼራ ላይ በነዚያ በሚያማምሩ እጆቻቸው ከሀውዱ ሀቢቢﷺ ሲያጠጡን🫠
اللهم صل وسلم و بارك و كرم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد 💚
ሰሉ...📿🥹🖤
አኼራ ላይ በነዚያ በሚያማምሩ እጆቻቸው ከሀውዱ ሀቢቢﷺ ሲያጠጡን🫠
اللهم صل وسلم و بارك و كرم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد 💚
ሰሉ...📿🥹🖤
🍓29🥰21❤5👍1
Forwarded from ከ ዘመናት በፊት (Jude)
🤩🤩ባለ ተሰጥኦዎች የታላቹ🤩🤩
አሰላሙ አለይኩም
እንዴት ናቹ ውድ የተከበራቹ የቻናል ሜምበሮች
ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላቹ መተናል😃
የግጥም ውድድር ልናደርግ ነው😊
ሽልማቱም የሚሆነው
🤑 አንደኛ ለወጣ... 2280 unit flexy(ወርሀዊ)😱
🤑ሁለትኛ ለወጣ..ሳምንታዊ flexy
🤑 ሶስተኛ ለወጣ..ሳምንታዊ ኢንተርኔት
አሸናፊው የሚ ሆነው በvote ይሆናል
ግጥሙ ስዝ <ስለ ጋዛ ፍልስጤን >ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት።
ውድድሩ ለሶስት ቀን የሚቆይ ሲሆን ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ሶስት ቀን መላክ ትችላላቹ😊
ማስጠንቀቂያ🚨
copy right ማረግ በፍፁም ያተከለከለ ነው።ባለ ትክክለኛ ተስጥኦዎች ብቻ ይወዳደሩ❗️❗️
ውድድሩ የሚሆኑው ከዘመናት በፊት ቻናል ላይ ነው
👇👇👇👇
https://t.me/+jRbbwBM-2fozNzZk
ግጥሙን በዚ ይላኩ
@yami_temam

👍10