ʜᴀʟᴀʟ
11.6K subscribers
758 photos
452 videos
1 file
208 links
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.


Cross @Ifendim
Download Telegram
.
Life is short !

ህይወት አጭር ነች ፡፡ በጣም አጭር !
ይህንን ህይወት ለሚገጥሙን ችግሮች ፣ በደሎች ህመሞች እና ውጣ ውረዶች እጅ በመስጠትና በማዘን እንዲሁም ተስፋ በመቁረጥ ይበልጥ ልናሳጥረውና ያለውንም ጊዜ አሰልቺ ልናደርገው አይገባም ፡፡
;
እርግጥ ነው , የገጠመን ችግር ቀላል አይደለም ፡፡ የደረሰብን በደልም ህመም የሚናቅ አይደለም ፡፡ ህመማችን ስቃያችንን ብዙሃን ሰዎች አልተረዱንም ። ነገር ግን , የደረሱብንን ችግሮች  ደጋግመን ማሰላሰልና ማማረሩ ስቃይን እንጂ ሌላን አይጨምርልንም ፡፡
;
ስቃይ ደግሞ የሚፈይደን አንዳች የለም ፡፡ ሁሉም አካል ደስተኛ መሆንን ይመኛል ፡፡ ነገር ግን ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልገውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ አይደለንም ፡፡
;
የየገጠመህ ችግር ገጥሞሃል ፥ የደረሰብህ በደልም ደርሷል ነገራቶችን ቀለለ ማድረግ_ልመድ ፡፡ ያለፈውንና የሄደውንም ወደ ኀላ ተወው ፡፡  ሁሌም አዲስ ህይወት ለመኖር አቅድ ቆራጥም ሁን !
18👍2💊2🍓1
ራሱንም ክፉኛ ጎድቷል አሉ 😁
🤣39🤔4
Forwarded from القرآن
بِـــسْــمِ الـلَّـهِ الـرَّحْــمَــٰـنِ الـرَّحِـيــمِ 

➦ በዚህ ቻናል የተለያዩ አላህ የቁርዓንን እዉቀት፣ አማና፣ የሰጣቸዉ ቃሪዖችን ቲላዋ በቪድዬ እና በ ድምፅ የምለቅበት ይሆናል።

➦ አጅሩን በአላህ ፍቃድ መካፈል የምትፈልጉ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ እናንተም ለሰዎች ቁርዓን ማዳመጥ ሰበብ በመሆን አጅሩን ተጋሩ። እናንተም ስትፈልጉ ለማግኘት እንዲመቻቹ ቲላዋዉን ከቃሪዑ ስም ጋር አያይዤ ነዉ የምለጥፈዉ።


1) መልዕክቶችን ወይም ቲላዋዎችን ለመላክ
2) ሀሳብ እና አስተያየት
3) የቃሪዖችን ስም ከፈለጉ እና ለሌሎችም ምክንያቶች ማናገር ከፈለጉ በዚህ username መጠቀም ትችላላችሁ
             ➦ @Abuatikah110
             ➦ @IBN_MERYEM


https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE
👍3
መጀመሪያ የተቀላቀለዉ ሰዉ ❤️‍🔥❤️‍🔥
🔥11👍5🤣1👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤭😁
😁29🍓7💊4👍2👀1
15 birr
25 birr
50 birr
100 birr የአቅማችሁን በመግዛት የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
👍10
ʜᴀʟᴀʟ
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሺዓ አቂዳ ከአህያ ነቅል የተደረገ ነዉ 🤷‍♂️

main point :
        ➡️ አህያ ረሱል አለይሂሰላምን አናገረ
        ➡️ አህያዉ ሀዲሱን ከአያቱ ነዉ የሰማዉ
        ➡️ የአህያዉ አያት በኑህ መርከብ ነበረ
        ➡️ ነብዩ ኑህ ዐለይሂሰላም ከዚህ አህያ ጀርባ ለወደፊት የነብዬች ሁሉ ንጉስ የሆነዉ ነብይ የሚጋልቡት አህያ ይወለዳል

➡️ አህያዉ ዑፈይር ይባላል ለረሱል ዐለይሂ'ሰላም እሱ ከአባቱ፣ አባቱ ከአህያዉ አያቱ ማለትም ከኑህ አህያ የሰማዉን ሀዲስ ለእሳቸዉ እየተናገረ ነዉ 😶

📌ለቀልድ ሳይሆን በነሱ ኪታብ ተፅፎ የሚገኝ እንደ ሀይማኖት reference ከሚያዩት መፅሀፍ የቀረበ ነዉ በራሴ ጭምር አይቼ አረጋግጬዋለሁ

📚 [الكافيِ للشيخ الكليني : 1-337]

BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃

#Halal Post
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀13🤣7🔥3👍2🤷‍♂11
በቅርቡ ልጄ እጁን ተሰብሮ ለቀጠሮ አለርት ሆስፒታል እየተመላለስኩ ነበር። ወረፋ ይዘን በተቀመጥንበት አንድ አባት ከጎናቸው ላለች ሴት ስለ ጉዳታቸው ይነግሯታል። እድሜያቸው የገፋ አዛውንት ናቸው። ኮፍያቸውን አንስተው መሀል አናታቸው ላይ የታሸገ ቁስል አሳዩዋት። "ምን ሆነው ነው?" አለቻቸው። ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው በለሆሳስ የሆነ ነገር ነገሯት። ምን እንዳሉ አልተሰማኝም። የሷ ድንጋጤ ግን ትኩረቴን ሳበው። እየደጋገመች "በስመ አብ! በስመ አብ!" ትላለች። ትኩረቴን ሰብስቤ በነሱ ላይ አደረግኩ። "እኮ የራስዎት ልጅ?!" ስትል "አዎ!" አሏት። ለካስ በገዛ ልጃቸው በአብራካቸው ክፋይ ተደብድበው ኖሯል። የተጎዱት እሳቸው ሆነው ሊያወሩት ግን ተሳቅቀዋል።

"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
💔17👍5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍1🍓1🤗1💊1
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም 🙌
👍193
ፎቶ ግብዣ
ፈለስጢን = ረምላህ
🥰38👍1
.
በረህመትህ አነጋን! በፈቃድህም
ዐይናችንን ከፈትን ተጨማሪ ዕድል
ስለሠጠኸን እናመሰግናለን።

ኢላሂ!....

ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ
አታሳየን። ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ
ወስጥ አትፈትነን። አኺራችን
መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን
አሳምርልን።

ጌታዬ ሆይ!....

ቅናቻዬን አመላክተኝ!
ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ!
በመልካም ስራ አውለኝ!
ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነን!

ቀናችሁ የተዋበ ይሁን ወዳጆቼ❤️
🥰22🙏62👍1💊1
"
2 ዐይነት ፈተናዎች አሉ አንደኛ "በመስጠት "ሲሆን ሌላኛው "በመንሳት" ነው ። አላህ ሱ.ወ ሲፈትን የሚያስፈልገንን ነገር በመንሳት ወይም በችግር ብቻ አይፈትንህም በመስጠት ውስጥም ፈተናዎች አሉ አላህ በፀጋዎቹ ይፈትንሀል ።የምን ፈልገውንና የምናፈቅረውን ነገር በመስጠት ይፈትነናል እናም አብዛኞቻችን በዚህ ፈተና እንወድቃለን የተሰጠን ነገር ወደ ሰጪያችን ከሚያቀርበን ይልቅ እንዲያርቁን እናረጋቸዋዌለን ።ገንዘብ ሰጥቶን በፀጋው ሲባርከን የገንዘቡ ጥገኛ ሆነን ፈተናውን እንወድቃለን አላህ የምንወደውን ሰው ሰቶን በፀጋው ሲቸረን የዚህ ስጦታ ምንጭ የሆነው አላህ እንረሳለን ።
ሰጪያችን ረስተን በተሰጠን መጠመድ ማለት ነው

....
ልብህን አስመልስ ከሚል መፅሀፍ የተቀነጨበ 🖤
❤‍🔥213👍3🤣2😁1
ሰው እንደ ባህር ነው ዳርቻውን አይተህ ስለ ጥልቀቱ ለማውራት አትሞክር!
🤣14👍7🍓3😁1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥63👍3💊2🍓1
1446[2017] ሀጅ 625000 ብር 🙄
💔25😢5🤷‍♀1
ʜᴀʟᴀʟ
1446[2017] ሀጅ 625000 ብር 🙄
አረ አልሀምዱሊላህ ጤና አለኝ እጅ እግር አለኝ...😁
😁31🤔5👀1
ሰላም ለነዛ ቤተሰብ ፈልጎ ይድሩኛል በሚል ተስፋ ሰብሰብ ብለው ለሚኖሩ ወንዶች 😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰33😁21🤣5👍1