Update‼️
እህቶቻችን በሒጃባቸው ምክንያት እንደተንጋለቱ ነው፤ ዛሬም ከበር ተባረዋል፤ የአክሱም ትምህርት ቤቶች የክልሉ ትምህርት ቢሮ ትእዛዝ አንቀበልም ብሏል፤ የክልሉ ትምህርት ቢሮም ዳር ላይ ሆኖ ቆሞ እየተመለከተ ነው፣ የትምህርት ሚኒስቴርም በአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ምን አገባኝ ያለ ይመስላል። የፌደራሉ መጅሊስም በሒጃባቸው ምክንያት ለሚንጋለቱ አማኞች መከታ መሆን አቅቶታል።
አረ ለእነዚህ እህቶቻችን ማን ይድረስላቸው? እየደረሰባቸው ካለው ሰብአዊ መብት ጥሰት ማን ይታደጋቸው?
©STRONG_IMAN

💔15😢12👍2
ʜᴀʟᴀʟ™
.
I got caption 🤩 🌳
وَكُــلُ الٔـنَّٰـاـسِ يــَـاأُمِـيِ مِـــيـَــاهٌ
وَوحْــدكِ زَمـزَمٌ يَـــروِيِ فُــؤادِيِ
أحِـــبُــكِ يــَـاأُمِـيِ حُـــبَـــاً عَـظِـيِماً
يُـــضَٰـــاعَـــفُ كُــلَ يَـومٍ بِازدَيَـــادِ🤩
وَكُــلُ الٔـنَّٰـاـسِ يــَـاأُمِـيِ مِـــيـَــاهٌ
وَوحْــدكِ زَمـزَمٌ يَـــروِيِ فُــؤادِيِ
أحِـــبُــكِ يــَـاأُمِـيِ حُـــبَـــاً عَـظِـيِماً
يُـــضَٰـــاعَـــفُ كُــلَ يَـومٍ بِازدَيَـــادِ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20
አላህ ግን ለእናት የሰጣት ተሰጥኦ አጂብ ነዉ ወላሂ 🥹 አስቡት ልባችሁን ስታነበዉ 🥹🖤 ሳትናገሩት ስታደርገዉ
🥰34😁6🤩5👍2
.
Life is short !
ህይወት አጭር ነች ፡፡ በጣም አጭር !
ይህንን ህይወት ለሚገጥሙን ችግሮች ፣ በደሎች ህመሞች እና ውጣ ውረዶች እጅ በመስጠትና በማዘን እንዲሁም ተስፋ በመቁረጥ ይበልጥ ልናሳጥረውና ያለውንም ጊዜ አሰልቺ ልናደርገው አይገባም ፡፡
;
እርግጥ ነው , የገጠመን ችግር ቀላል አይደለም ፡፡ የደረሰብን በደልም ህመም የሚናቅ አይደለም ፡፡ ህመማችን ስቃያችንን ብዙሃን ሰዎች አልተረዱንም ። ነገር ግን , የደረሱብንን ችግሮች ደጋግመን ማሰላሰልና ማማረሩ ስቃይን እንጂ ሌላን አይጨምርልንም ፡፡
;
ስቃይ ደግሞ የሚፈይደን አንዳች የለም ፡፡ ሁሉም አካል ደስተኛ መሆንን ይመኛል ፡፡ ነገር ግን ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልገውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ አይደለንም ፡፡
;
የየገጠመህ ችግር ገጥሞሃል ፥ የደረሰብህ በደልም ደርሷል ነገራቶችን ቀለለ ማድረግ_ልመድ ፡፡ ያለፈውንና የሄደውንም ወደ ኀላ ተወው ፡፡ ሁሌም አዲስ ህይወት ለመኖር አቅድ ቆራጥም ሁን !

❤18👍2💊2🍓1
Forwarded from القرآن
بِـــسْــمِ الـلَّـهِ الـرَّحْــمَــٰـنِ الـرَّحِـيــمِ
➦ በዚህ ቻናል የተለያዩ አላህ የቁርዓንን እዉቀት፣ አማና፣ የሰጣቸዉ ቃሪዖችን ቲላዋ በቪድዬ እና በ ድምፅ የምለቅበት ይሆናል።
➦ አጅሩን በአላህ ፍቃድ መካፈል የምትፈልጉ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ እናንተም ለሰዎች ቁርዓን ማዳመጥ ሰበብ በመሆን አጅሩን ተጋሩ። እናንተም ስትፈልጉ ለማግኘት እንዲመቻቹ ቲላዋዉን ከቃሪዑ ስም ጋር አያይዤ ነዉ የምለጥፈዉ።
1) መልዕክቶችን ወይም ቲላዋዎችን ለመላክ
2) ሀሳብ እና አስተያየት
3) የቃሪዖችን ስም ከፈለጉ እና ለሌሎችም ምክንያቶች ማናገር ከፈለጉ በዚህ username መጠቀም ትችላላችሁ
➦ @Abuatikah110
➦ @IBN_MERYEM
https://t.me/QURAN_QARIE

👍3
ʜᴀʟᴀʟ™
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሺዓ አቂዳ ከአህያ ነቅል የተደረገ ነዉ 🤷♂️
main point :
➡️ አህያ ረሱል አለይሂሰላምን አናገረ
➡️ አህያዉ ሀዲሱን ከአያቱ ነዉ የሰማዉ
➡️ የአህያዉ አያት በኑህ መርከብ ነበረ
➡️ ነብዩ ኑህ ዐለይሂሰላም ከዚህ አህያ ጀርባ ለወደፊት የነብዬች ሁሉ ንጉስ የሆነዉ ነብይ የሚጋልቡት አህያ ይወለዳል
➡️ አህያዉ ዑፈይር ይባላል ለረሱል ዐለይሂ'ሰላም እሱ ከአባቱ፣ አባቱ ከአህያዉ አያቱ ማለትም ከኑህ አህያ የሰማዉን ሀዲስ ለእሳቸዉ እየተናገረ ነዉ 😶
📌 ለቀልድ ሳይሆን በነሱ ኪታብ ተፅፎ የሚገኝ እንደ ሀይማኖት reference ከሚያዩት መፅሀፍ የቀረበ ነዉ በራሴ ጭምር አይቼ አረጋግጬዋለሁ
📚 [الكافيِ للشيخ الكليني : 1-337]
BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃
#Halal Post
main point :
BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃
#Halal Post
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀13🤣7🔥3👍2🤷♂1❤1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በቅርቡ ልጄ እጁን ተሰብሮ ለቀጠሮ አለርት ሆስፒታል እየተመላለስኩ ነበር። ወረፋ ይዘን በተቀመጥንበት አንድ አባት ከጎናቸው ላለች ሴት ስለ ጉዳታቸው ይነግሯታል። እድሜያቸው የገፋ አዛውንት ናቸው። ኮፍያቸውን አንስተው መሀል አናታቸው ላይ የታሸገ ቁስል አሳዩዋት። "ምን ሆነው ነው?" አለቻቸው። ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው በለሆሳስ የሆነ ነገር ነገሯት። ምን እንዳሉ አልተሰማኝም። የሷ ድንጋጤ ግን ትኩረቴን ሳበው። እየደጋገመች "በስመ አብ! በስመ አብ!" ትላለች። ትኩረቴን ሰብስቤ በነሱ ላይ አደረግኩ። "እኮ የራስዎት ልጅ?!" ስትል "አዎ!" አሏት። ለካስ በገዛ ልጃቸው በአብራካቸው ክፋይ ተደብድበው ኖሯል። የተጎዱት እሳቸው ሆነው ሊያወሩት ግን ተሳቅቀዋል።
"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
💔17👍5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍1🍓1🤗1💊1