ʜᴀʟᴀʟ
11.7K subscribers
758 photos
452 videos
1 file
208 links
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.


Cross @Ifendim
Download Telegram
አዝኗል አፍጥሩ 🗣

ብሉ ጠጡ❤️
35🤗8👍3
.
የሆነ ቀን እንኖራለን....
የሆነ ቀን ያሰብነው ይሳካል....
የሆነ ቀን እናቴን አፉ በዪኝ እላታለሁ...
የሆነ ቀን አባቴን ዱዓ አስደርጋለሁ...

የሆነ ቀንን ተስፋ እያደረጋችሁ ምትኖሩ ሰዎች
ዛሬ ኑሩ ያ ቀን ዛሬ ነው::ማድረግ ያሰባችሁትን
አድርጋችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ
አመስግናችሁ እደሩ ያ ቀን ላይመጣ ከዛሬ ላናልፍም እንችላለን።

ስንት በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ከነ
ምኞታቸው ተቀብረዋል።

ብቻ አብሽሩ❤️‍🩹
39👍6
🍂የፈለግከውን ብታገኝ የአላህ እገዛ ነው
የፈለግከውን ብታጣ የአላህ ጥበቃ ነው!
ፊኣማኒላህ የአላህ እገዛም ጥበቃም አይለያቹ
🥰26👍5
(የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 E.C. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርት ቢሮ ግን ዛሬ አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል።

በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️

©rio
💔42😢5👍2
በሚመጣው ረመዷን ስንት ግዜ ቁርኣንን ለማኽተም ነይታቹሃል
Anonymous Poll
11%
1
15%
2
23%
3
7%
4
6%
5
37%
ከ 5 በላይ
👍9🥰2💔2
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ

> ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ?
> ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ?
> በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?

በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
😢24👍8
ሀሳባችሁን ፈልጌዉ ነዉ በዛዉ መፍትሄ እንድንፈልግለት ዝም አትበሉ እንጂ ሀሳብ ስጡ 😕
👍10
"ድሀም ሆንክ ሀብታም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምትወድህ ብቸኛ ሰው እናትህ ናት!"

🎙አሽራፍ ሀኪሚ

እናት
70🔥7🍓3👍2🤷‍♂1
ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም 😁
🤣26👍6
መልካም ንጋት❤️
🥰23👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደስታችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ 🥺🥺
57👍4🙏3🔥1
ከሰኞ እስከ እሮብ የአያመል ቢድ ፆም ነበር ተፆመ ሀሙስም ሀሙስ ነው ሳምንቱም ሙሉ ፆም ነበር ጁምዐ ሲቀር ጁምዐ ደግሞ ዒዳችን ነው ነገ ክላስ መግባት በኛ ላይ እርም ነው በቃ እንዳትገቡ😌

መልካም ጁምዐ ❤️
🤔24👍12🥰71
ነገ ጁምኣ ነው የቻለ በግዜ ታጥቦ መስጂድ ለመሄድ ይሞክር ያልቻለ ያስታውስ 😁
🥰25😁134🍓1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى ..

صلوا على الحبيب البشر
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
11👍4
No caption needed 😁😁
🤣17🤔2🤷‍♀1👍1
Update‼️

እህቶቻችን በሒጃባቸው ምክንያት እንደተንጋለቱ ነው፤ ዛሬም ከበር ተባረዋል፤ የአክሱም ትምህርት ቤቶች የክልሉ ትምህርት ቢሮ ትእዛዝ አንቀበልም ብሏል፤ የክልሉ ትምህርት ቢሮም ዳር ላይ ሆኖ ቆሞ እየተመለከተ ነው፣ የትምህርት ሚኒስቴርም በአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ምን አገባኝ ያለ ይመስላል። የፌደራሉ መጅሊስም በሒጃባቸው ምክንያት ለሚንጋለቱ አማኞች መከታ መሆን አቅቶታል።
አረ ለእነዚህ እህቶቻችን ማን ይድረስላቸው? እየደረሰባቸው ካለው ሰብአዊ መብት ጥሰት ማን ይታደጋቸው?
©STRONG_IMAN
💔15😢12👍2
.
😢21💔15💊3
ʜᴀʟᴀʟ
.
I got caption 🤩🌳

وَكُــلُ الٔـنَّٰـاـسِ يــَـاأُمِـيِ مِـــيـَــاهٌ
وَوحْــدكِ زَمـزَمٌ يَـــروِيِ فُــؤادِيِ
أحِـــبُــكِ يــَـاأُمِـيِ حُـــبَـــاً عَـظِـيِماً
يُـــضَٰـــاعَـــفُ كُــلَ يَـومٍ بِازدَيَـــادِ 🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
20
ነገ እሁድ ነዉ የቻለ ያግባ ያልቻለ ሰርግ ይሂድ 🙂


New Trend 🔓
🤣57👍11🤷‍♀2