ʜᴀʟᴀʟ™
ሰርግ ቤት ዘፈን አማረኛ ወይ ኢንግሊዝኛ ከሆነ ይጮህና ልክ ስልጠኛ ሲከፈት ህዝቤ ሀላል ሚያረገዉ part i can't 😂😂
.
የቦልቦሌ የሚለውም ሃራም ነው 🥹
የቦልቦሌ የሚለውም ሃራም ነው 🥹
🤣58👍8💊1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ
አህባቢ ነገ ረጀብ 13 ( አያመልቢድ ) ነዉ ቀኑም ሰኞ ስለሆነ በ 2 ኒያ የቻልን ፁመን ያልቻልን አስታውሰን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን🙌
አህባቢ ነገ ረጀብ 13 ( አያመልቢድ ) ነዉ ቀኑም ሰኞ ስለሆነ በ 2 ኒያ የቻልን ፁመን ያልቻልን አስታውሰን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
.
የሆነ ቀን እንኖራለን....
የሆነ ቀን ያሰብነው ይሳካል....
የሆነ ቀን እናቴን አፉ በዪኝ እላታለሁ...
የሆነ ቀን አባቴን ዱዓ አስደርጋለሁ...
የሆነ ቀንን ተስፋ እያደረጋችሁ ምትኖሩ ሰዎች
ዛሬ ኑሩ ያ ቀን ዛሬ ነው::ማድረግ ያሰባችሁትን
አድርጋችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ
አመስግናችሁ እደሩ ያ ቀን ላይመጣ ከዛሬ ላናልፍም እንችላለን።
ስንት በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ከነ
ምኞታቸው ተቀብረዋል።
ብቻ አብሽሩ❤️🩹
የሆነ ቀን እንኖራለን....
የሆነ ቀን ያሰብነው ይሳካል....
የሆነ ቀን እናቴን አፉ በዪኝ እላታለሁ...
የሆነ ቀን አባቴን ዱዓ አስደርጋለሁ...
የሆነ ቀንን ተስፋ እያደረጋችሁ ምትኖሩ ሰዎች
ዛሬ ኑሩ ያ ቀን ዛሬ ነው::ማድረግ ያሰባችሁትን
አድርጋችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ
አመስግናችሁ እደሩ ያ ቀን ላይመጣ ከዛሬ ላናልፍም እንችላለን።
ስንት በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ከነ
ምኞታቸው ተቀብረዋል።
ብቻ አብሽሩ❤️🩹
❤39👍6
🍂የፈለግከውን ብታገኝ የአላህ እገዛ ነው
የፈለግከውን ብታጣ የአላህ ጥበቃ ነው!
ፊኣማኒላህ የአላህ እገዛም ጥበቃም አይለያቹ ✨
የፈለግከውን ብታጣ የአላህ ጥበቃ ነው!
ፊኣማኒላህ የአላህ እገዛም ጥበቃም አይለያቹ ✨
🥰26👍5
(የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 E.C. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርት ቢሮ ግን ዛሬ አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል።
በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️
©rio
በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️
©rio
💔42😢5👍2
👍9🥰2💔2
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ
> ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ?
> ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ?
> በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?
በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ
> ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ?
> ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ?
> በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?
በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
😢24👍8
ʜᴀʟᴀʟ™
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ > ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ? > ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ? > በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ? በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
መርሀባ ሹክረን ሀሳባችሁን ለሰጣችሁኝም እና ሀሳብ ያላችሁም በተመቻቹ ሰአት ሀሳባችሁን አስቀምጡ
👍9
ከሰኞ እስከ እሮብ የአያመል ቢድ ፆም ነበር ተፆመ ሀሙስም ሀሙስ ነው ሳምንቱም ሙሉ ፆም ነበር ጁምዐ ሲቀር ጁምዐ ደግሞ ዒዳችን ነው ነገ ክላስ መግባት በኛ ላይ እርም ነው በቃ እንዳትገቡ😌
መልካም ጁምዐ ❤️
መልካም ጁምዐ ❤️
🤔24👍12🥰7❤1
ʜᴀʟᴀʟ™
ከሰኞ እስከ እሮብ የአያመል ቢድ ፆም ነበር ተፆመ ሀሙስም ሀሙስ ነው ሳምንቱም ሙሉ ፆም ነበር ጁምዐ ሲቀር ጁምዐ ደግሞ ዒዳችን ነው ነገ ክላስ መግባት በኛ ላይ እርም ነው በቃ እንዳትገቡ😌 መልካም ጁምዐ ❤️
guys እየቀለድኩ ነው እየቀለድኩ ነው ክላስ ቅጡ ምናምን ቅጥፈት ነው እየገባቹህ የምር ሆ 😄🫶🏾11 ሰው "🤔 " ይሄን emoji 😕
😁29😢4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى ..
صلوا على الحبيب البشر

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ❤11👍4