.
ወዳጅህን ከጠላትህ ጋር ካገኘኸው
ሁለቱም ጠላቶችህ ናቸው:: ልዩነቱ
ግልፅ እና ድብቅ መሆኑ ነው።
ወዳጅህን ከጠላትህ ጋር ካገኘኸው
ሁለቱም ጠላቶችህ ናቸው:: ልዩነቱ
ግልፅ እና ድብቅ መሆኑ ነው።
👌26🤣11👍3
«وَءَاخَرُونَ ٱعْتَرَفُواْ بِذُنُوبِهِمْ خَلَطُواْ عَمَلًا صَٰلِحًا وَءَاخَرَ سَيِّئًا عَسَى ٱللَّهُ أَن يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ»
🍓12
የሚገርም ዱዓ ከሰው እዳ አላህ ነጃ ይበላችሁ 🤲
እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭
እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥42🤣5👍4🥰3
ʜᴀʟᴀʟ™
የሚገርም ዱዓ ከሰው እዳ አላህ ነጃ ይበላችሁ 🤲 እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭
የምርም ትልቅ ዱዐ ነው አስተውላቹሀል ግን እዳ አለብን ስንል የትኛውን እዳ ነው እዳን የገንዘብ እዳ ብቻ ብሎ የሚያስብም አይጠፋም እኮ ብቻ በብዙ ነገር እዳ ውስጥ ነን የውነትም ነጃ መባል ያስፈልገናል
ሂወታቸውን ለኛ ብለው በሚኖሩ ሰዎች ጊዜያቸውን ለኛ ብለው ባጠፉት የኛን ለውጥ በመሻት ለከሰሙት ሁሉ እዳ አለብን...
የነፍሳችንም እዳ አለብን ጌታችን በሰጠን ሪዝቅ አመስግነን መደሰት ሲገባን እያማረርን ጎድተናታል በወንጀል ባህር ውስጥ ጥልቅ እየቀዘፍን በድለናታል ካለን ሳንብቃቃ የሌላን እያየን አስከፍተናታል ለነፍሳችን እዳ መክፈል ያለብን አልመሰላችሁም...
እዳ አለብን የጌታችን እዳ እሱን መገዛት ባለብን መልኩ ተገዝተናል? እውን አድርጉ ብሎ ያዘዘንን ትዛዝ ታዘናል? ተከልከሉ የተባልነውስ ተከልክለናል? እዳችን መክፈልስ ይቻለን ይሆን....?
እውነትም አላህ እዳ ከተባለ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን 🤲🏿
ባለቅኔዋ

❤🔥25🍓3👍2🥰2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
w i c in my dream 😂
(ከማጥፋቴ በፊት ያየዉ ካለ አፍወን መጨረሻዉን አላየዉም ነበረ)😅
(ከማጥፋቴ በፊት ያየዉ ካለ አፍወን መጨረሻዉን አላየዉም ነበረ)😅
🤣14👍2😢1
አተ አሁን አደል ትዝ የሚለኝ እስከዛሬ Dv ያልደረሰኝ አላህ በእሳት እንዳያቃጥለኝ ፈልጎ ነው 😁
አልሃምዱሊላህ 😁😁
አልሃምዱሊላህ 😁😁
😁71👍25❤3👀3🥰1
ሰርግ ቤት ዘፈን አማረኛ ወይ ኢንግሊዝኛ ከሆነ ይጮህና ልክ ስልጠኛ ሲከፈት ህዝቤ ሀላል ሚያረገዉ part i can't 😂😂
🤣81🥰2👀2
ʜᴀʟᴀʟ™
ሰርግ ቤት ዘፈን አማረኛ ወይ ኢንግሊዝኛ ከሆነ ይጮህና ልክ ስልጠኛ ሲከፈት ህዝቤ ሀላል ሚያረገዉ part i can't 😂😂
.
የቦልቦሌ የሚለውም ሃራም ነው 🥹
የቦልቦሌ የሚለውም ሃራም ነው 🥹
🤣58👍8💊1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ
አህባቢ ነገ ረጀብ 13 ( አያመልቢድ ) ነዉ ቀኑም ሰኞ ስለሆነ በ 2 ኒያ የቻልን ፁመን ያልቻልን አስታውሰን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን🙌
አህባቢ ነገ ረጀብ 13 ( አያመልቢድ ) ነዉ ቀኑም ሰኞ ስለሆነ በ 2 ኒያ የቻልን ፁመን ያልቻልን አስታውሰን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
.
የሆነ ቀን እንኖራለን....
የሆነ ቀን ያሰብነው ይሳካል....
የሆነ ቀን እናቴን አፉ በዪኝ እላታለሁ...
የሆነ ቀን አባቴን ዱዓ አስደርጋለሁ...
የሆነ ቀንን ተስፋ እያደረጋችሁ ምትኖሩ ሰዎች
ዛሬ ኑሩ ያ ቀን ዛሬ ነው::ማድረግ ያሰባችሁትን
አድርጋችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ
አመስግናችሁ እደሩ ያ ቀን ላይመጣ ከዛሬ ላናልፍም እንችላለን።
ስንት በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ከነ
ምኞታቸው ተቀብረዋል።
ብቻ አብሽሩ❤️🩹
የሆነ ቀን እንኖራለን....
የሆነ ቀን ያሰብነው ይሳካል....
የሆነ ቀን እናቴን አፉ በዪኝ እላታለሁ...
የሆነ ቀን አባቴን ዱዓ አስደርጋለሁ...
የሆነ ቀንን ተስፋ እያደረጋችሁ ምትኖሩ ሰዎች
ዛሬ ኑሩ ያ ቀን ዛሬ ነው::ማድረግ ያሰባችሁትን
አድርጋችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ
አመስግናችሁ እደሩ ያ ቀን ላይመጣ ከዛሬ ላናልፍም እንችላለን።
ስንት በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ከነ
ምኞታቸው ተቀብረዋል።
ብቻ አብሽሩ❤️🩹
❤39👍6
🍂የፈለግከውን ብታገኝ የአላህ እገዛ ነው
የፈለግከውን ብታጣ የአላህ ጥበቃ ነው!
ፊኣማኒላህ የአላህ እገዛም ጥበቃም አይለያቹ ✨
የፈለግከውን ብታጣ የአላህ ጥበቃ ነው!
ፊኣማኒላህ የአላህ እገዛም ጥበቃም አይለያቹ ✨
🥰26👍5
(የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 E.C. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርት ቢሮ ግን ዛሬ አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል።
በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️
©rio
በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️
©rio
💔42😢5👍2
👍9🥰2💔2
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ
> ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ?
> ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ?
> በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?
በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ
> ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን ?
> ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን ?
> በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?
በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️
😢24👍8