ʜᴀʟᴀʟ
11.6K subscribers
759 photos
452 videos
1 file
208 links
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.


Cross @Ifendim
Download Telegram
.

❝     አያልፉም     ❞

🥀 ያልናቸዉ ስንት አስጨናቂ ወቅቶች🥀
       እንዳለፉት ሁሉ :  የዛሬዉም
          በአላህ ፍቃድ ያልፋል
🥰368🍓5🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾

في ليلة ويوم الجمعة اجتهد كل الاجتهاد على أن تكثر من الصلاة  على رسول الله صلى الله عليه وسلم ﷺ ..                                    

‏ "اللّهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
...🤎
8👍5
Saudi 2030 ለሚጠናቀቀው ፕሮጀክት እና ሊጓን ታላቅ ለማድረግ የመደበችው ብር 35 ቢሊየን ነው እስካሁን ድረስ በሁለት አመታት ውስጥ ያወጣችው ወጪ ገና አምስት ቢሊየን አልደረሰም imagin ለነይማር እና ሮናልዶ የወጣው ተጨምሮ ነው?

አሜሪካን አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 85 ቢሊየን የሚገመት ሀብቷን በሰደድ እሳቱ ማጣቷን እንደተራ ነገር አትዩት!

አሜሪካን ለእስራኤል ለሚሊተሪ ፎርስ የምታወጣው ብር በአመት እስከ 3 ቢሊየን የሚጠጋ ብር ነው i mean አሜሪካ ለእስራኤል የምትቀልበውን የ30 አመት ቀለብ አምስት ጣት ባልሞላ ቀናት ውስጥ አመድ ሆናል!

እኔ ግን በሁኔታው ደስተኛ ነኝ !
👍41💯83😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መብራት ሀይል ኢሄንን ጭዌ ከማየት አደጋ ሊጠብቃቸው አስቦ ነበር 🥂😂
🤣14👀2👍1
የተገደብን ግን አይመስላችሁም ፣ መጓዝ ካለብን ርቀት ራሳችን የገታነው  አልመሰላችሁ አዕምሯችን ላይ በሰሩልን ክብ ውስጥ እየተመላለስን ከዛ ክብ መውጣት አቅቶን እየዋዠቅን ያለን ይመስለኛል መስራት የምንችለው እነሱ ትችላላቹህ ብለው ባስቀመጡን መስፈርት ልክ ብቻ መሆኑ ብዙ ርቀን እንዳንጓዝ አርጎናል ፣ የተገደበ አቅማችን ይፋ መውጣት ያለበት ያህል ይሰማኛል ካከበቡልን ክብ ውስጥ ወጥተን የራሳችን ክብ መፍጠር መቻል አለብን ....!!

ባለቅኔዋ
🥰15👍8
.
انا امثل امام الناس اني بخير...
ولكن بداخلي اريد ان اتزوج 😔
🤣13😁7👀51🥰1
ቁርኣንን ከ 75+ በላይ በተለያዩ ቃሪኦች ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ መጠቀም ይችላሉ !! https://t.me/Quran_Mp3_Collection
👍5❤‍🔥41
ʜᴀʟᴀʟ
Photo
አን-ነጅሙ ዙ-ዘነብ

አቡ ሙለይካህ ወደ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ ዘንድ ገቡ።ኢብኑ ዐባስም እንዲህ አሉ:-"ዛሬ እስከሚነጋ ፈፅሞ አልተኛሁም።
በዙሪያው ያሉ ሰዎችም "ለምን?" ሲሉ ጠየቁት።
ኡብኑ ዐባስም:-"ጅራታሙ ኮከብ ወጣ ሲሉ ሰምቼ፤የጭሱ ምት የቀረበ ስለመሰለኝ ጭራሽ አልተኛሁም።"
(ኢብኑ ጀሪር በተፍሲራቸው፤ሐኪም በሙስተድረካቸው ፤ ዐብዱረዛቅም በሙሰነፋቸው የዘገቡት ሰሒህ ሐዲስ ነው።)

በዚህ ሐዲስ ላይ ጭስ ተብሎ የተገለፀው ከታላላቅ የቂያማ ምልክቶች አንዱ የሆነው፤ዱኻን ነው።ዱኻን ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ባለ ጅራታሙ ኮከብ እንደሚታይ ኢብኑ ዐባስ ነግረውናል።በርካቶች ይህን ኮከብ በሱረቱጥ-ጧሪቅ የተጠቀሰው ነው ይላሉ።

وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡

وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُ
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

النَّجْمُ الثَّاقِبُ
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡

ከዚህ በመነሳት አንዳንድ የኢስላማዊ Eschatologyን የሚያጠኑ ምሁራን ከታላላቅ የቂያማ ምልክቶች የመጀመሪያው ዱኻን ነው ይላሉ።ይህ ጭስ በአንድ አከባቢ ብቻ የሚታይ ተራ ጭስ ሳይሆን ዓለምን የሚሞላና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ከባድ ጭስ ነው።ይህም ምድርን ከሚያገኝ የአስትሮይድ(ነጅም) ጥቃት በኃላ የሚመነጭ እንደሆነ ይገልፃሉ።ይህ ዱኻንም በሱረቱድ-ዱኻን የተጠቀሰው ጭስ ነው።

فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ

"ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡"

ናሳ አትጨናነቁ የተለመደ ሜትሮይድ ነው እያለ ቢሆንም፤ነገሩን በዚህም አንፃር መመልከቱ መልካም ይመስላል።በተለይ ክስተቱ ተደጋጋሚና የሚበዛ ከሆነ።በዚህ በርካታ ተደራራቢ አያቶችን እያየን ባለንበት ጊዜ መከሰቱ ደግሞ ለነገሩ ይበልጥ ትኩረት እንድንሰጠው ያደርገናል።አንዳንድ ክስተቶች ሲፈጠሩ ጠቅላላ ኹነቱን ሳይመለከቱ ስለ ቂያማ የተነገሩ ሐዲሶችንና ቁርአናዊ አናቅፅትን እንዲሁ የማስፈር ዝንባሌ ስለሚታይም መሰል አላስፈላጊ አካሄዶች እንዳይፈጠሩ ግንዛቤ መፍጠሩ አስፈላጊ ይሆናል።

አሏህ ካለ ከዚህ በኃላ ባሉት ጊዜያት ከአስፈላጊነቱ አንፃር ከአያትና መሰል ክስተቶች ጋር የተያያዙ ፅሁፎችን በሰፊው የምፅፍ ይሆናል።

አሏህ በውዴታው ከሚያያቸው ያድርገን🤲

#share
@rio_islamic
👍22🔥3
ለማንም አልናገርም ስል ጓደኛዬን አያካትትም 😌
👌27😎8🔥4😁4👍3🏆3🤝2🍓1🫡1
ጀለስ ዳዕዋ ወቶ መጣና ምን አለኝ

ከመስገድህ በፊት አንድ ማድረግ ያለብህን ነገር ልምከርህ አለኝ እኔም ሰፍ ብዬ የተማረዉን ልስማ በሚል እህህህህህ ብዬ ብጠጋ ከመስገድህ በፊት ዉዱዕ ግዴታ አርግ ብሎኝ እርፍ 😕 ምን ላርገዉ
🤣35🤷‍♂5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
pov ፦ ማማ ሀዲስ ስለ ወላጆች ሀቅ ሲሆን 😅
🤣39👍7
.
ወዳጅህን ከጠላትህ ጋር ካገኘኸው
ሁለቱም ጠላቶችህ ናቸው:: ልዩነቱ
ግልፅ እና ድብቅ መሆኑ ነው።
👌26🤣11👍3
«وَءَاخَرُونَ ٱعْتَرَفُواْ بِذُنُوبِهِمْ خَلَطُواْ عَمَلًا صَٰلِحًا وَءَاخَرَ سَيِّئًا عَسَى ٱللَّهُ أَن يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ»
🍓12
የሚገርም ዱዓ ከሰው እዳ አላህ ነጃ ይበላችሁ 🤲
እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥42🤣5👍4🥰3
ʜᴀʟᴀʟ
የሚገርም ዱዓ ከሰው እዳ አላህ ነጃ ይበላችሁ 🤲 እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭
የምርም ትልቅ ዱዐ ነው አስተውላቹሀል ግን እዳ አለብን ስንል የትኛውን እዳ ነው እዳን   የገንዘብ እዳ ብቻ ብሎ የሚያስብም አይጠፋም እኮ ብቻ  በብዙ ነገር እዳ ውስጥ ነን  የውነትም ነጃ መባል ያስፈልገናል

  ሂወታቸውን ለኛ ብለው በሚኖሩ ሰዎች ጊዜያቸውን ለኛ ብለው ባጠፉት የኛን ለውጥ በመሻት ለከሰሙት ሁሉ እዳ አለብን...

የነፍሳችንም እዳ አለብን ጌታችን በሰጠን ሪዝቅ አመስግነን መደሰት ሲገባን እያማረርን ጎድተናታል በወንጀል ባህር ውስጥ ጥልቅ እየቀዘፍን በድለናታል ካለን ሳንብቃቃ የሌላን እያየን አስከፍተናታል ለነፍሳችን እዳ መክፈል ያለብን አልመሰላችሁም...

እዳ አለብን የጌታችን እዳ እሱን መገዛት ባለብን መልኩ ተገዝተናል? እውን አድርጉ ብሎ ያዘዘንን ትዛዝ ታዘናል? ተከልከሉ የተባልነውስ ተከልክለናል?  እዳችን መክፈልስ ይቻለን ይሆን....?

እውነትም አላህ እዳ ከተባለ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን 🤲🏿

ባለቅኔዋ
❤‍🔥25🍓3👍2🥰21