Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች
26.9K subscribers
1.27K photos
1 video
6 files
2.47K links
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን

ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
Download Telegram
Strong Non-Basic Chemical Manufacturing PLC

Position: Tender Officer (Female)

※ Full-time, On-site, Addis Ababa

Strong Non-Basic Chemical Manufacturing PLC (Part of Sichan YingBang Chemical PLC) invites qualified female candidates to apply for Tender Officer.

Qualifications:
※ Diploma/Degree in Business Admin, Construction/Chemical Engineering, Purchasing & Supply, or related
※ 1–2 years’ experience in tender preparation & follow-up
※ Knowledge of construction materials/chemical products
※ Experience with physical & online tender submissions

Key Responsibilities
※ Identify, analyze, and prepare tenders
※ Submit technical & commercial bids on time
※ Coordinate with internal teams, clients, and suppliers
※ Maintain tender documentation

How to Apply
Send CV, supporting documents, and recommendation letters to:
recruitmentbyrssr@gmail.com
Or t.me/HRSNBCM

※ Deadline: January 15, 2016

Only shortlisted candidates will be contacted.



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
11
የሴልስ ሰራተኛ እንፈልጋለን!

የስራ አይነት፦ ሴልስ (ቋሚ)

※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ የስራ ቦታ፦ ሀይሌ ጋርመንት
※ ተፈላጊ ችሎታ፦ የሴልስ ስራ ላይ ልምድ ያላት

※ የመኖሪያ አድራሻዋ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ

※ ደሞዝ፦ በስምምነት

የማመልከቻ ቦታ፦ @fadiga_et
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 2 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
11
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል / Amin General Hospital

በድጋሚ የወጣ የሥራ ማስታወቂያ!

አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የጥርስ ሐኪም

※ የትምህርት ደረጃ፦ በጥርስ ሐኪምነት የጨረሰ/የጨረሰች
※ የስራ ልምድ፦ አንድ(1) አመትና ከዚያ በላይ  የሠራ/የሠራች
※ ብዛት፦ 3(ሶሥት)
※ ፆታ፦ አይለይም
※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080/ 0947101010
ኢ-ሜይል፡ AghHrOffice@gmail.com



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
12
አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል / Amin General Hospital

አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የላቦራቶሪ ኦፕሬሽን ተቆጣጣሪ

※ የትምህርት ደረጃ፦ በህክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ BSC ዲግሪ ያለው/ያላት
※ የስራ ልምድ፦ ከሶስት እስከ አምስት(3-5) አመት

ተፈላጊ ችሎታ፦
※ አግባብነት ያለው የላቦራቶሪ ልምድ
※ የቁጥጥር ወይም የቡድን መሪ ልምድ
※ ጠንካራ የአመራር ክህሎት እና በላቦራቶሪ ጥራት ላይ በቂ ዕውቀት ያለው/ያላት

※ ብዛት፦ 1(አንድ)
※ ፆታ፦ አይለይም
※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080/ 0947101010
ኢ-ሜይል፡ AghHrOffice@gmail.com



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
9
EL-AMIN Ophthalmic Center

Position: Ophthalmologist

※ Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia

Job Description:
EL-AMIN Ophthalmic Center is seeking a motivated Ophthalmologist to join our professional eye care team. Fresh graduates (0 years experience) and experienced candidates are encouraged to apply.

Experience Requirement
※ 0 years and above experience
※ Newly graduated Ophthalmologists are welcome
※ Willingness to learn and work in a team-based clinical environment

Salary & Benefits
※ Salary: Negotiable
※ Attractive working environment
※ Opportunity for professional development and mentorship

How to Apply
Interested applicants should submit their CV and relevant documents in person or via email.

How to Apply?
Send your CV + Cover Letter to the clinic via: Email: info@elamineyecare.com

El-Amin Ophthalmic Center
Telephone: +251 903 62 22 22 or +251 926 16 8283 El-Amin Ophthalmic Center



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
8
Ogass Hassan Clinic

Ogass Hassan Clinic, located in Dire Dawa, is looking for a full-time Pediatrician to join our medical team.

Position: Pediatrician

Requirements:
※ Minimum experience: 1yr
※ Good communication and clinical skills
※ Job Type: Full-time
※ Salary: Negotiable

※ Location: Dire Dawa

Apply by contacting:
Phone:
0983444455
0929255270



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
11👏2
Yusra Wood and Design

Position: sales person

※ Experience: 0 years
※ Salary: percentile commission from every works you bring to us
※ Sex: Both
※ Required number: more than 5

※ Location: Betel behind CBE bank

How to Apply?
Apply using the following Telegram address: @yusrawoodanddesign1



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
11
#አዲስ_ነገር!

ከዛሬ ጀምሮ እሁድ እሁድ ስለራሳችሁ፣ ሙያችሁ፣ አድራሻችሁና መስራት ስለምትደልጉት ስራ የሐላል ጆብስ ግሩፕ ላይ (t.me/HalalJobsGroup) በመፃፍ ተሳተፉ!

ቀጣሪ ድርጅቶችና ግለሰቦች አብራችሁ መስራት የምትፈልጉትን ሰዎች አታጡምና ግሩፑ ላይ በደምብ ተከታተሉ። ግድ የላችሁም የሚሆናችሁን ሰው አታጡም!

ግሩፕ፦ t.me/HalalJobsGroup
👍3022👌2
Bright Tutor / ብራይት ቲቶር

#C147

Position: Tutor Teacher

※ Location: Betel
※ Subject: G2 G2
※ Duration: 3days per week
※ Interval: For 1:00 hour
※ Days: mon, wed, fri
※ Salary: Company Scale
※Tutors: #male, Experience is required in English language

※ For male applicants

Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C147 specifically for this vacancy



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
14
Bright Tutor / ብራይት ቲቶር

Position: Tutor

#C149

※ Location: Torhayloch
※ Grade:-G7 G2 kg
※ Duration: 5days per week
※ Interval: for 2:00 hr
※ Days:mon,tue,wed,thu,sat
※ Time:11:00-1:00
※ Salary: Company Scale
※ Tutors: #female, Experience is Required specially in mathematics and English

For female applicants

Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C149 specifically for this vacancy



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
13
ቤፋን ልዩ የቆዳ ክሊኒክ

የስራ መደብ፦ ፅዳት ሰራተኛ

※ የስራ ልምድ፦ በፅዳት ስራ ልምድ ያላት እና ህጋዊ ዋስ ማምጣት የምትችል
※ ብዛት፦ አንድ

አድራሻ :- መስቀል ፍላወር

ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር:- 0983753874



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
4
ሙህሰን አካዳሚ / Mohsen Academy

የስራ መደብ፦
1. የትምህርት ጥራት ተቆጣጣሪ (Academic Supervisor)
2. የአፀደ ህፃናት ዋና መምህርት
3. ሞግዚት
4. ፅዳት

ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ አየር ጤና አንሷር መስጂድ ጀርባ

ስልክ፦
0911994827
0910014104
0976044404

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
9
Strong Non-Basic Chemical Manufacturing PLC

Strong Non Basic Chemical Manufacturing PLC (Part of Sichuan Yingbang Chemical Co LTD)

Construction Jobs in Ethiopia, Engineering Jobs in Ethiopia, Marketing Jobs in Ethiopia, Real Estate Jobs in Ethiopia, Sales Jobs in Ethiopia

Position: Sales Officer – Construction Chemicals

※ Number of Positions: 10
※Work Location: Addis Ababa (with field assignments)

Background
Strong Non-Basic Chemical Manufacturing PLC is a growing manufacturing company specializing in supplying construction chemicals, concrete admixtures, and related industrial solutions. We are seeking energetic and results-oriented Sales Officers to strengthen our commercial team.

Required Qualifications
Minimum 2 years of proven sales experience in construction, real estate, concrete admixtures, building materials, or related sectors
Educational background in Marketing, Management, Engineering, Construction Technology, or a related field
Strong communication, negotiation, and client-handling skills
Ability to work in the field and meet sales targets
Good knowledge of the local construction market is an advantage

Key Responsibilities
Promote and sell company products to construction and real estate clients
Develop and maintain strong customer relationships
Achieve assigned sales targets and report regularly to management
Conduct market follow-up and competitor analysis
Support collection and after-sales activities

※ Employment Type: Permanent employment
※ Salary: benefits and commission as per company policy

How to Apply
Interested applicants are invited to submit their CV and relevant supporting documents including Recommendation letters from the company to: recruitmentbyrssr@gmail.com or t.me/HRSNBCM

Application Deadline: January 15, 2015

Only shortlisted candidates will be contacted.



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
14
ፊውቸር ብራይት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ / Future Bright Import/Export PLC

የስራ መደብ፦ ሲኒየር ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ማናጀር (Senior Import/Export Manager)

※ የሥራ ቦታ፦ ዋና መሥሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ
※ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት (Full-Time)
※ ደመወዝ፦ በስምምነት (እንደ አመልካቹ የሥራ ልምድ እና ብቃት)

የሥራው አጠቃላይ መግለጫ፦
ፊውቸር ብራይት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓትና ሕጎች ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ የኢምፖርትና ኤክስፖርት ሂደቱን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በበላይነት መምራት የሚችል ብቁ ባለሙያ ይፈልጋል። ተመራጩ ባለሙያ የኩባንያውን የኢምፖርት/ኤክስፖርት ዲፓርትመንት ከጅምሩ (from scratch) የማደራጀት፣ የአሠራር ሥርዓቶችን የመቅረጽ እና ቡድኑን የመምራት ከፍተኛ ኃላፊነት ይኖርበታል።

ቁልፍ የሥራ ኃላፊነቶች፦
※ ዲፓርትመንቱን ማደራጀት፦ የኢምፖርት እና ኤክስፖርት መምሪያውን አዲስ መዋቅር መዘርጋት፣ የሥራ ፍሰቶችን (workflows) መቅረጽ እና አስፈላጊ ሰነዶችን በሥርዓት ማደራጀት።
※ የጥራትና ደረጃዎች ቁጥጥር፦ ከኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን (የኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃዎች) ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መከታተል፣ የገቢና ወጪ ዕቃዎች ተገቢውን የጥራት ማረጋገጫና ሰርተፍኬት ማግኘታቸውን ማረጋገጥ።
※ የምርት ገበያ (ECX) አሠራር፦ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) በኩል የሚከናወኑ የግብይት ሂደቶችን፣ የጨረታ እና የርክክብ ሥራዎችን በበላይነት መምራት።
※ የጉምሩክና የባንክ ሂደቶች፦ ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ሰነዶች ማዘጋጀትና ማፅዳት፤ ከብሔራዊ ባንክ (NBE) መመሪያዎች ጋር የተያያዙ የውጭ ምንዛሬ (LC/TT) ሂደቶችን መፈጸም።
※ ሎጂስቲክስና ኢንሹራንስ፦ የኤክስፖርት ዕቃዎችን ማሸግ (Packaging)፣ የትራንስፖርት አስተዳደር እና የባህርም ሆነ የአየር ጭነት የኢንሹራንስ ዋስትና ጉዳዮችን ማስተናገድ።
※ ሰነድ ማደራጀት፦ ማንኛውንም የገቢና ወጪ ንግድ ሰነዶችን (Shipping documents, Permits, Invoices) በዘመናዊ መንገድ ማደራጀትና ማቀናበር።

ተፈላጊ ችሎታና መመዘኛዎች፦
※ ትምህርት፦ በሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ።
※ የሥራ ልምድ፦ በዘርፉ በትንሹ 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት (በተለይም በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ከፍተኛ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ይመረጣል)።
※ ዕውቀት፦ የኢትዮጵያ ጉምሩክ፣ የብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች፣ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን አሠራር እና የECX ግብይት ላይ ጥልቅ ዕውቀት ያለው/ላት።
※ ክህሎት፦ በንግግርና በጽሑፍ (በአማርኛና በእንግሊዝኛ) ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ፤ በችግር ፈቺነትና በድርድር ክህሎት የተመሰከረለት/ላት።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምድዎንና የትምህርት ማስረጃዎን (CV and Cover Letter) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በሚከተለው የኢሜይል አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦
ኢሜይል፦ tofnesmermoh@gmail.com

ማሳሰቢያ፦ በኢሜይል ሲልኩ የሥራ መደቡን ስም ("Senior Import/Export Manager") በርዕሱ (Subject Line) ላይ መጥቀስዎን አይርሱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
7
JS Mall and Real Estate

Job Vacancy: Specialized Digital Marketing Specialist

Location: Bisrate Gebriel
Employment Type: Full-Time

Requirements
※ Only Degree Holder in Marketing, Digital Marketing, IT, Communication, or related field
※ Minimum 3 years of proven experience in specialized digital marketing
※ Strong expertise in Google Ads, Meta Ads Manager, and analytics tools
※ Experience in real estate or construction marketing is a strong advantage
※ Excellent analytical, strategic thinking, and problem-solving skills
※ Ability to manage multiple campaigns and meet performance targets

What We Offer
※ Competitive salary based on experience and performance
※ Opportunity to work on major real estate projects
※ Career growth and professional development
※ Stable full-time employment

How to Apply?
Interested candidates should send their CV and portfolio to:
Email: jsmrecv@gmail.com

NB: Read The Details Carefully!



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
3
አለርም ቴክኖሎጂ ድርጅት / Alarm Technology Solution

አለርም ቴክኖሎጂ ድርጅት የሶፍትዌር ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የሽያጭ ባለሙያ ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ ሽያጭ (Sales)

※ ክፍያ፦ ወርሀዊ + ኮሚሽን (በያንዳንዱ ሽያጭ)
※ ልምድ፦ ከሰዎች ጋር ተግባብቶ ማስረዳት የሚችል እና የመሸጥ ብቃት ያለው እና ስለ ሶፍትዌር አጠቃቀምም መረዳት የሚችል

ማሳሰቢያ፦ ስራውን የመስራት ፍላጎት ያለው ብቻ ያናግረን

ለማመልከት፦
በሚከተለው አድራሻ በውስጥ ያናግሩኝ
ስልክ ፦ 0933313133 ወይም @AlarmTechsolution



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
2
Bright Tutor / ብራይት ቲቶር

Position: Tutor

#C133

※ Location: Betel(weyra)
※ Grade:-G6 G4
※ Duration: 3days per week
※ Interval: for 2:00 hour
※ Days:mon,fri,sat
※ Time: 11:00-1:00LT
※ Salary: Company Scale
※ Tutors: #female, Experience is Required

※ For female applicants

Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C133 specifically for this vacancy



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
2👍1
Emarosh Engineering

Position: Project Coordinator

※ Location: Addis Ababa (Head Office)
※ Quantity: 1
※ Salary: Attractive and Negotiable

Requirements: 
※ Education: BSC in civil engineering
※ Experience: More than 6 years
※ Experience level: Senior

Relevant Experience on
※ Different Building Construction Methods & technologies
※ Project Scheduling, Planning & Contract Administration
※ Construction Management & Documentation
※ Field Coordination & Site Support
※ Procurement Coordination
※ Safety & Quality control & assurance
※ Stakeholders Communication & Reporting

How to Apply? 
Qualified candidates should send their CV, credentials, and supporting documents via: Telegram: @Motivated77



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Emarosh Engineering

Position:  Structural Engineering

※ Location: Addis Ababa (Head Office)
※ Quantity: 1
※ Salary: 30,000ETB

Requirements: 
※ Education: Bsc in civil engineering
※ Experience : 4+ years in the sector in designing

How to Apply? 
Qualified candidates should send their CV, credentials, and supporting documents via: Telegram: @Motivated77



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
ሲድር ካፌ

1. የስራ መደብ፦ ዋና ሼፍ

ኃላፊነቶች
1. የካፌውን Menu ያቅዳል፣ ያዝጋጃል የቤቱን ስፔሻል ጨምሮ።
2. ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምግቦች በቋሚነት ያዘጋጃል፡፡
3. የወጥ ቤት ስራዎችን እና የስራ ሂደትን ያስተዳድራል፡፡
4. ግብዓቶችን ያዛል እናም ያስተዳድራል።
5. ሁሉንም የምግብ ደህንነት እና የንፅህና ደረጃዎች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
6. የማእድ ቤት ሰራተኞችን ያሰለጥናል እና ይቆጣጠራል
7. የምግብ ወጪዎችን ይቆጣጠራል እና ቆሻሻን ይቀንሳል፡፡

መስፈርቶች፦
※ በምግብ ሙያ ሰርተፊኬት እና 3 ዓመት የስራ ልምድ
※ እንደ ሼፍ ወይም ዋና አብሳይ የተረጋገጠ ልምድ።
※ የምግብ ደህንነት ደንቦች እውቀት.
※ ጠንካራ የአመራር እና የጊዜ አያያዝ ችሎታዎች።
※ Menu የመፍጠር እና የማስተካከል ችሎታ።

2. የስራ መደብ፦ የፅዳት ሰራተኛ

ኃላፊነቶች፦
1.  የመመገቢያ ቦታ፣ መጸዳጃ ቤት እና ወጥ ቤት ንጽህናን መጠበቅ።
2. የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎችን ባዶ ማድረግ እና የቆሻሻ አወጋገድን ማስተዳደር።
3. ጠረጴዛዎችን፣ ወንበሮችን እና ወለሎችን በየጊዜው ማፅዳት
4. አስፈላጊ ከሆነ የእቃ ማጠቢያ ቦታ ላይ ማገዝ፡፡
5. በየቀኑ እና በየሳምንቱ የጽዳት ዝርዝርን መከተል።

መስፈርቶች፦
※ በሆቴል ፅዳት 2 ዓመት የስራ ልምድ
※ በትጋት የማጽዳት ልምድ.
※ በማለዳ ወይም አምሽቶ የመሥራት ችሎታ.
※ ጥሩ አካላዊ ጥንካሬ
※ የንጽህና ደረጃዎች መሰረታዊ ግንዛቤ.

3. የስራ መደብ፦ ገንዘብ ተቀባይ

ኃላፊነቶች፦
1. የደንበኛ ክፍያዎችን (ጥሬ ገንዘብ ፣ ካርድ ፣ ዲጂታል) መያዝ
2. የ POS ስርዓቱን በትክክል ማካሄድ።
3. ወዳጃዊ የደንበኞች አገልግሎት መስጠት
4. ትእዛዞችን መቀበል እና ለኩሽና/መጠጥ ሰራተኞች ማሳወቅ
5. ደረሰኞችን፣ ተመላሽ ገንዘቦችን እና ዕለታዊ የገንዘብ ማመጣጠንን ማስተዳደር።
6. የገንዘብ ተቀባዩን ቦታ ንጹህ እና የሚታይ ማድረግ።

መስፈርቶች፦
※ በሂሳብ ስራ 3 ዓመት የስራ ልምድ
※ የገንዘብ አያያዝን ወይም የPOS ስርዓትን የመጠቀም ልምድ 
※ ጥሩ የግንኙነት እና የደንበኛ-አገልግሎት ችሎታ
※ መሰረታዊ የሂሳብ ችሎታዎች እና ለትክክለኛነት ትኩረት ይስጡ
※ ታማኝ እና ቀልጣፋ የሆነ

4. የስራ መደብ፦ ባሪስታ / Bartender / Barman

ኃላፊነቶች፦
1. ቡና, ሻይ, ጭማቂ እና ሌሎች መጠጦች ያዘጋጃል
2. የመጠጥ ጣብያ ንፅህናን እና ቆጠራን ይጠብቃል
3. የመጠጥ አዘገጃጀቶችን እና የጥራት ደረጃዎችን መከታተል
4. መሳሪያዎችን ማጽዳት እና ማቆየት (የኤስፕሬሶ ማሽኖች, ማቀላቀያዎች, ወዘተ.)

መስፈርቶች፦
※ በባሪስታነት 3 ዓመት የስራ ልምድ
※ እንደ ባሪስታ/ባርቴንደር ልምድ።
※ የቡና ማፍያ ዘዴዎች እና የመጠጥ አዘገጃጀት እውቀት
※ ጥሩ የመግባቢያ እና ባለብዙ ተግባር ችሎታ
※ በደንበኛ ላይ ያተኮረ አመለካከት

5. የስራ መደብ፦ አስተናጋጅ

ኃላፊነቶች፦
1. ለደንበኞችን ሰላምታ መስጠት እና Menu ማቅረብ
2. የምግብ እና የመጠጥ ትዕዛዞችን በትክክል መቀበል
3. ምግቦችን ማቅረብ እና የደንበኞችን እርካታ ማረጋገጥ
4. የደንበኛ ፍላጎቶችን ወደ ኩሽና እና ባር ሰራተኞች ማድረስ
5. የመመገቢያ ቦታዎችን ማዘጋጀት እና ማጽዳት
6. አነስተኛ የደንበኛ ቅሬታዎችን እና ጥያቄዎችን ማስተናገድ።

መስፈርቶች፦
※ በአስተናጋጅነት 2 ዓመት የስራ ልምድ
※ በደንበኞች አገልግሎት ወይም በእንግዳ ተቀባይነት (ተመራጭ) ልምድ።
※ ተግባቢ እና ጨዋ
※ በተጨናነቀ አካባቢ ውስጥ ብዙ ተግባራትን የመሥራት ችሎታ
※ ጠንካራ የግንኙነት ችሎታዎች
※ ጥሩ የማስታወስ ችሎታ እና ለዝርዝር ትኩረት የሚሰጥ

አድራሻ፦ ጠዊል ሪልስቴት ከከልፌ ለኳንዳ ወደ ፍሪዶሮ ሚወስደው መንገድ ላይ

ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር፦ 0911136089/ 0911605246



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
2